Get Mystery Box with random crypto!

፨የእጩ ፍሬሽማን መቁረጫ ነጥብ የፊታችን እሁድ ይፋ ይደረጋል። ፨ከ50% በላይ ያመጡ ተማሪዎች ም | QesemAcademy

፨የእጩ ፍሬሽማን መቁረጫ ነጥብ የፊታችን እሁድ ይፋ ይደረጋል።

፨ከ50% በላይ ያመጡ ተማሪዎች ምደባ የፊታችን ሰኞ ይፋ ይደረጋል።

፨ከ50% በታች ያመጡ እና የእጨ ፍሬሽማን መቁረጫ ነጥብ የሚያሟሉ ተማሪዎች ከየካቲት 15 እስከ ሰኔ መጨረሻ ድረስ ለአራት ወራት በዩንቨርሲቲዎች የማካካሻ ትምህርት ይማራሉ።

፨በዩንቨርሲቲዎች የሚማሩት የማካካሽ ትምህርት Continuous Assessment ከ30% እና በማዕከል የሚዘጋጅ ፈተና ከ70% ተደምሮ ከ50% በላይ የሚያስመዘግቡ ተማሪዎች ቀጣይ ዓመት ፍሬሽማን ኮርስ ይጀምራሉ።

ከHigh school  እስከ Campus አብረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝