Get Mystery Box with random crypto!

QesemAcademy

የቴሌግራም ቻናል አርማ qesemacademy — QesemAcademy Q
የቴሌግራም ቻናል አርማ qesemacademy — QesemAcademy
የሰርጥ አድራሻ: @qesemacademy
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 19
የሰርጥ መግለጫ

💡ቀሰም Academy ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው!
Are u advertiser ?Contact us : @QesemADs_Bot
Addis Ababa, Ethiopia

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 20

2022-05-14 14:59:00 Short note - Introduction to emerging technologies

ይሄ መፃፍ Emerging technologies ላይ ያሉትን Chapters አጫጭር ኖቶች ይዟል!

የላከልን ቤተሰብ : ፲፱(HW)

ከHigh school እስከ Campus አበረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝
924 viewsቀሰም Admin, 11:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 13:02:00 Communicative eng
Teachr's guide

Up to Chapter 3

እንግሊዘኛ ለተቸገራቹሁ ጋይዱ ይሄው

ከHigh school እስከ Campus አብረናችሁ ነን ! SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝
1.9K viewsቀሰም Admin, 10:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 12:49:00 ቀሰም English

Time telling

SPOKEN ENGLISH

እንዴት ነው በ English ሰዓት የምንናገረው

ከHigh school እስከ Campus አብረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝
2.0K viewsቻLu, 09:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 11:58:03
ተረጋግጧል!!!

#MizanTepi_University

በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ወደ ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ግንቦት 17 እና 18/2014 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

አዲስ ገቢ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ እና የመመዝገቢያ ቦታ፦

የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ~ ቴፒ ከተማ በሚገኘው ቴፒ ግቢ፣

የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ~ ሚዛን አማን ከተማ በሚገኘው ዋናው ግቢ

ወደ ተቋሙ ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

• የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት
• ከ9 እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና 3 ኮፒ
• 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ (9)
• ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ
• የስፖርት ትጥቅ

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን እንደማያስተናግድ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።
ከHigh school እስከ Campus አበረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝
2.5K viewsՅնnas , edited  08:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 08:07:59 አሁን በድህረ ገጻችን ላይ Physics Grade 11 - Unit 2 ይፈተኑ

ትምህርት ሚኒስቴር በ ታብሌቶቹ ላይ ሊገጥም የምችላቸውን ቴክኖሎጂዎች በማዋቀር የተዘጋጀ

Solved Problems with Explanations

Take the test here :
https://qesemacademy.com/vector-quantities-mcqs/
2.0K viewsቀሰም Admin, 05:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 19:02:56 ምርጥ Guide ከመምህራኖች የተጠቆመ

ECONOMICS

ከHigh school እስከ Campus አበረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝
1.7K viewsቀሰም Admin, 16:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 18:58:00 ለ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች

Five Years EUEE

ከHigh school እስከ Campus አበረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝
1.9K viewsቀሰም Admin, 15:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 18:01:38 ሰዓቱ ደረሰ ፣ አመሻሽ ላይ ነን ፣ አሁን በቀሰም ኩልል ባለ ምስል እና ድምፅ - ፍሬሽ ማን Tutorial ይከታተሉ

Qesem Academy - Logic and Critical Thinking Fresh Man Tutorial - Unit 1 (Lesson 1.1 &1.2)

Play the video now


2.2K viewsቀሰም Admin, 15:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 14:55:00 Maths for natural Science Fresh Man Module

ናቹራል ሳይንስ ተማሪዎች የመጀመሪያ አመት መጀመሪያ ሴምስቴር ላይ የምትማሩት ነው

ከጥፋት ሁሉ ጥፋት ፣ የገባችሁን ነገር ደጋግማችሁ ማየት ነው ፣ Highschool ላይ የተማራችሁት ነው ፣ቀላል ጥያቄ እየሰራችሁ ጊዜያችሁን አታባክኑ

ሞጁል ላይ የሚነሱትን እርዕሶች እያያችሁ ከ Extreme አልያም ከፈተናዎች ላይ ጥያቂዎችን ለመስራት ሞክሩ።

ሞጁል ላይ ያሉ ቲዎሪዎች እና እና ፕሩፎች ፈተና ላይ ሲለሚመጡ ማንበብ ያስፈልጋል።

ከHigh school እስከ Campus አበረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝
1.4K viewsቀሰም Admin, 11:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 14:55:00 Maths for natural Science Fresh Man Module

ናቹራል ሳይንስ ተማሪዎች የመጀመሪያ አመት መጀመሪያ ሴምስቴር ላይ የምትማሩት ነው

ከጥፋት ሁሉ ጥፋት ፣ የገባችሁን ነገር ደጋግማችሁ ማየት ነው ፣ Highschool ላይ የተማራችሁት ነው ፣ቀላል ጥያቄ እየሰራችሁ ጊዜያችሁን አታባክኑ

ሞጁል ላይ የሚነሱትን እርዕሶች እያያችሁ ከ Extreme አልያም ከፈተናዎች ላይ ጥያቂዎችን ለመስራት ሞክሩ።

ሞጁል ላይ ያሉ ቲዎሪዎች እና እና ፕሩፎች ፈተና ላይ ሲለሚመጡ ማንበብ ያስፈልጋል።

ከHigh school እስከ Campus አበረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝
1.3K viewsቀሰም Admin, 11:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ