Get Mystery Box with random crypto!

QesemAcademy

የቴሌግራም ቻናል አርማ qesemacademy — QesemAcademy Q
የቴሌግራም ቻናል አርማ qesemacademy — QesemAcademy
የሰርጥ አድራሻ: @qesemacademy
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 19
የሰርጥ መግለጫ

💡ቀሰም Academy ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው!
Are u advertiser ?Contact us : @QesemADs_Bot
Addis Ababa, Ethiopia

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 22

2022-05-13 14:55:00 Fresh man Module

ሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች የመጀመሪያ አመት መጀመሪያ ሴምስቴር ላይ የምትማሩት ነው

ይህን ሞጁል ልክ ትምህርት ከመጀመሩ በፊት ላይ ላዩን አንብባችሁ ብትጨርሱት አሪፍ ነው

መጀመሪያ ስታነቡት ለመሸምደድ አትሞክሩ

ከHigh school እስከ Campus አበረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝
1.3K viewsቀሰም Admin, 11:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 23:45:39 ቀሰም ለዘንድሮ ፍሬሽ ተማሪዎች እስካሁን ድምጿን አጥፍታ ነበር ፣ ዛሬ ግን ዝምታዋ የሚሰበር ይመስላል ፣ ለናንተ ከ ጥንድ ሰዓታት በኋላ የምስራች አለን
1.2K viewsቀሰም Admin, 20:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 20:23:20 ቀሰም ለዘንድሮ ፍሬሽ ተማሪዎች እስካሁን ድምጿን አጥፍታ ነበር ፣ ዛሬ ግን ዝምታዋ የሚሰበር ይመስላል ፣ ለናንተ ከ ጥንድ ሰዓታት በኋላ የምስራች አለን
3.5K viewsቀሰም Admin, 17:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 15:45:44 ይሄ ለ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ብቻ ነው! ኋላ እንዳከሱኝ በኋላ ደግሞ!
5.3K viewsቀሰም Admin, 12:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 15:24:55 Addis Ababa University / ECONOMICS Reference book - for fresh man course

ከHigh school እስከ Campus አበረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝
5.4K viewsቀሰም Admin, edited  12:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 14:28:12
ሰፈረ ሰላም ካፓስ Medicine የሚማሩ ወይዛዝርቶች ትምህርቱ በጣም ስላጨናነቃቸው በጋራ ለወንዶች የዘፈኑበት አጋጣሚ

ከHigh school እስከ Campus አብረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝ ⇲
5.4K viewsቀሰም Admin, 11:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 10:41:59 ቀሰም English

BASIC ENGLISH EXAM

አደራ እንዳትንቁት

ከHigh school እስከ Campus አብረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝
5.3K viewsቻLu, 07:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 10:07:09
#Ambo_University

በአምቦ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ የተመደባችሁ የ1ኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ መደበኛ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የቅበላ ጊዜ #ከግንቦት_11_12/2014 ዓ.ም በመሆኑ በማህበራዊ ሳይንስ መስክ የተመደባችሁ በዋና ካምፓስ ፤ በተፈጥሮ ሳይንስ የተመደባችሁ አምቦ ከተማ ሃጫሉ ሁንደሳ ካምፓስ ሪፖሪት እንዲታደሪጉ እናሳስባለን።

ማሳሰብያ
ከ8ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪብት ኦርጅናል እና ፎቶ ኮፒ፣ የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሰርትፍኬት ኦርጅናል እና ፎቶ ኮፒ፣ ስምንት (3X4) ጉርድ ፎቶ፣ ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፓርት ትጥቅ ይዛችሁ መምጣት እለባችሁ።


ከHigh school እስከ Campus አበረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔═══════════
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚═══════════
5.4K viewsՅնnas , edited  07:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 07:20:04

5.2K viewsՅնnas , 04:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 00:25:49 ትምህርት ሚኒስቴር ይሄ ሁሉ ቀውስ ካጋጠመው በኋላ ድጋሜ በዛ በዱሮ ባህል (በወረቀት ) ለመፈተን የሚወስን አይመስልም

ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ ደግሞ የ ስክሪን ላይ ንባብ ከወረቀት ንባብ 35% ወደኋላ ያዘገያል ፣

ለዛም ነው ሰዓት መብቃቃት የሚያስችላችሁን ክህሎት እንድታዳብሩ ቀሰም መፍትሄ ይዛ የመጣችው

አሁን በድህረ ገጻችን ላይ የመለማመጃ ጥያቄዎችን መጫን ጀምረናል

ትምህርት ሚኒስቴር በ ታብሌቶቹ ላይ ሊገጥም የምችላቸውን ቴክኖሎጂዎች በማዋቀር እንሆ መተናል

ጥያቂዎቹ ከዚህ በፊት Entrance Exam ላይ ሳይውጡ የ EUEE STANDARD መጠበቃቸው ልዩ ያደርገናል።

የመጀመሪያውን የ SAT ፈተና አሁን ይፈተኑ ፥
https://qesemacademy.com/qsm_quiz/analogous-pair-questions-with-answers-2/
6.1K viewsቻLu, 21:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ