Get Mystery Box with random crypto!

ብዙ ፍሬሽ ተማሪዎች ግቢ ከገቡ በኋላ የሚገጥማቸው ትሉቁ ችግር ፣ የግቢ መምህራንን አለመረዳት ም | QesemAcademy

ብዙ ፍሬሽ ተማሪዎች ግቢ ከገቡ በኋላ የሚገጥማቸው ትሉቁ ችግር ፣ የግቢ መምህራንን አለመረዳት

ምናልባትም ይሄ ችግር ብዙ ፍሬሽ ተማሪዎች አሉታዊ ተፅእኖ በማሳደር አንዳንዶቹን ማምጣት የሚፈልጉት Grade ሳያመጡ ሌሎቹን ደግሞ መግባት የሚፈልጉበት ፌልድ ሳይገቡ ልፋታቸውን ከንቱ የማድርግ እድል አለው። ደግሞም ይህ ችግር አብዛኞቹን ፍሬሽ ተማሪዎች መጉዳቱ ብዙም የሚያስገርም አደለም ፣ ”ለምን አትሉኝም ? ”ምክንያቱም ግቢ ያሉት ሌክቸረሮች Highschool ካሉት መምራኖች ጋር ፍጹም ልዩነት ስላላቸው።ለዛም ነው በዚህ ብሎግ ስለግቢ መምራን አስፈላጊዉን መረጃ ሹክ የምላችሁ በጥሞና አንብቡት።

View the post in our website here :
https://qesemacademy.com/know-your-lecturers/