Get Mystery Box with random crypto!

Entrance Exam ላይ ጥሩ ዉጤት አምጥቶ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የገባው ተማሪ ለዘንድሮ የማት | QesemAcademy

Entrance Exam ላይ ጥሩ ዉጤት አምጥቶ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የገባው ተማሪ ለዘንድሮ የማትሪክ ተፈታኞች Right way Matric ስለተሰኘው የቀሰም platform የሰጠው ጥቆማ


ከላይ የሰማችሁት አንድ የቀሰም ቤተሰብ ላይ ከዚህ ቀደም RIGHT WAY MATRIC ላይ ተሳታፊ የነበረ ነው።RIGHT WAY MATRIC ቀሰም እንደ መነሻ ከያዘቻቸው አጀንዳዎች መሃል አንዱ የነበረ ሲሆን ከዚህ በፊት ለነበሩ የEntrance ተፈታኞች በጎ አሻራን አሳርፎ አንቱታን ያተረፈ የፈተና ቋት ነው።

ካዲያ ዘንድሮስ መች ይጀምር ይሆን በቅርብ ቀን ይጠብቁን

ከHigh school እስከ Campus አብረናችሁ
ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝