Get Mystery Box with random crypto!

እስኪ ግልፅ ያልሆኑ ነጥቦችን እንመልከት 1 በቀጣይ አመት ነው ወደ ግቢ ምትገቡት ማለት ምን | QesemAcademy

እስኪ ግልፅ ያልሆኑ ነጥቦችን እንመልከት

1 በቀጣይ አመት ነው ወደ ግቢ ምትገቡት ማለት ምን ማለት ነው እስካሁን የተቀመጣችሁት ሳያንስ እንደገና ስድስት ወር ( ዴሞ እንደገና )?

2 ቀጥታ የ አንደኛ አመት ተማሪ ከሆነ የሚኮነው የፊልድ ምርጫ በድሮው መልኩ ነው ወይስ ሌላ አሰራር አለው ከሆነስ መቼ ነው ?

3 ለ አንድ አመት ቲቶር ይወስዳሉ የተባሉ 100ሺ አካባቢ ተማሪዎች የሚመረጡት በምን መስፈርት ነው መቼ እና እንዴት ? ተመርጠውስ ለ አንድ አመት ይማራሉ የተባለው ከ 2016 ጀምሮ ነው ወይስ ከ 2015 ባች ጋር ተፈታኝ ናቸው ?
አንድ አመት ካለፉት ሊጓተቱስ ነወይ

የ ሶስተኛውን መልስ ለማግኘት ➠➠➠➠➠


4 አንድ አመት ቲቶር ወስደው የሚፈተኑት አሁን የወደቁት ተማሪዎች ካለፉ የሚቀጥሉት 1ኛ አመት ነው ወይስ ፍሬሽማን



የሚሉት ግልፅ መልስ የሚፈልጉ ጥያቄዎች ናቸው እናም የነዚህን ጥያቄ መልስ እመኑኝ እኔም እንደናተ አጥብቄ እየፈለኩት ነው ሳገኝ ቀጥታ በዚሁ ቻናል አሳውቃለሁ

ከቻላችሁ ለ ቲክቫህ በህብረት ይሄንን ፅሁፍ ሼር እናርግ

የመልዕክት መቀበያ ቦታቸው ይሄው @officialtikvahethiopiaBOT

╔═══{Fitsum}═══╗
JOIN: @fitsumhelina
JOIN: @fitsumhelina
╚═══{Helina}═══╝