Get Mystery Box with random crypto!

#BREAKING NEWS ከ50 በመቶ በታች ያመጡ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ እንደማይቀላቀሉ የተገ | QesemAcademy

#BREAKING NEWS

ከ50 በመቶ በታች ያመጡ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ እንደማይቀላቀሉ የተገለጸ ሲሆን ነገር ግን የዩኒቨርሲቲዎችን የመቀበል አቅም ከግምት ውስጥ በማስገባት በውጤታቸው መሰረት ተጨማሪ ተማሪዎችን በመቀበል ለቀጣይ ዓመት ዩኒቨርሲቲ መግባት የሚያስችላቸውን ውጤት እንዲያገኙ ይሰራል ተብሏል።

እስከ 100 ሺሕ የሚደርሱ ከ50 ከመቶ በታች ያስመዘገቡ ተማሪዎች፣ በውጤት ተለይተው ማካካሻ ትምህርት ወስደው በቀጣይ ዓመት የፈተና ዕድል ያገኛሉ ተብሏል። ማካካሻውን የሚወሰዱ ተማሪዎች ዩኒቨርስቲ ገብተው ማካካሻውን ከወሰዱ በኋላ ማለፊያ ውጤት ካስመገቡ በዚያው የዩኒቨርስቲ ትምህርታቸውን እንደሚቀጥሉም ተገልጿል።


#Share #Share
╔═══{Fitsum}═══╗
JOIN: @fitsumhelina
JOIN: @fitsumhelina
╚═══{Helina}═══╝