Get Mystery Box with random crypto!

LEYU NEWS

የቴሌግራም ቻናል አርማ leyu_news — LEYU NEWS L
የቴሌግራም ቻናል አርማ leyu_news — LEYU NEWS
የሰርጥ አድራሻ: @leyu_news
ምድቦች: ቴሌግራም
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 527
የሰርጥ መግለጫ

#ልዩ_መረጃ  |  #ቀዳሚ_ምርጫዎ
➠ ፈጣን እና ተዐማኒ መረጃ
➠ወቅታዊ መረጃዎች
➠ልዩ ልዩ ዘገባዎች
➠ የስፓርት እና መዝናኛ ዜናዎች
➠ጠቃሚ ጥቆማዎች ይደርሶታል።
አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን።
         PROMOTION
➥   
🎬  "ተመራጭ የዜና ምንጭ"
News & Media Channel®

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-04-23 19:56:09
ኦነግ ሸኔና የኢትዮጲያ መንግስት በታንዛኒያ ከማክሰኞ ጀምሮ ንግግር እንደሚጀምሩ ጠ/ሚ አብይ አህመድ ተናገሩ

ይህ የተነገረው በዛሬው እለት በተካሄደው "ጦርነት ይብቃ፣ ሰላምን እናጽና" የምስጋና እና የእውቅና መረሀ ግብር በወዳጅነት አደባባይ በተከነወነው መርሃ ግብር ነው።ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ(ዶ/ር) ከኦነግ ሸኔ ጋር የፊታችን ማክሰኞ በታንዛኒያ ንግግር እንደሚጀምር በመድረኩ ገልፀዋል።

በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል የነበረው ግጭት በሰላም ስምምነቱ እልባት እንዲያገኝ ቁልፍ ሚና ለነበራቸው አካላት የማመስገንና የእውቅና መረሀ ግብር በወዳጅነት አደባባይ ተካሂዷል።

በመረሀ ግብሩ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸውን ጨምሮ አፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማህመት፣ የሁሉም ክልል ርዕሰ መስተዳደሮች፣ የሀገር ሽማግሌዎች ፣ የሀይማኖት አባቶች፣ አንጋፋ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች እና ሌሎችም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።

Via:- ዳጉ ጆርናል

@Leyu_News
@Leyu_News
2.6K views16:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 19:25:20
በጦርነት ይብቃ
ሰላም ይፅና መርሃግብር ላይ ጌታቸው ረዳ የተናገረው

"የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት እንዲፋጠን የጠሚ አብይ አህመድ ቁርጠኝነት የሚደነቅ ነው። አሁንም የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፈጣን እርምጃዎች የተጀመረውን ሰላም ዘላቂ ለማድረግ መስራት አለበት እላለሁ።

የትግራይ ህዝብ ጦርነት ሰልችቶታል። ከማንም ጋር ጦርነት መግባት አንፈልግም። ከአማራም ከአፋርም የሚያቀራርብ እንጂ የሚያቃቅር ነገር የለንም።

ትናንት በአፋር በኩል የሰላም ባስ አገር አቋራጭ አልፏል። ሐጂ አወል ይህንን ለማጠናከር መስራት ይገበዋል።

በተመሳሳይ ከአማራ ክልል ጋር በተያያዘም ዶክተር ከፋለ ኃላፊነት ወስደህ መስራት አለብህ ለማለት እፈልጋለሁ።

ዶክተር አብይ በጀመረው እጁ በሌሎች አካባቢዎች የሚታዩ ግጭቶችን በሆደ ሰፊነት ለመፍታት መስራት እንደለበት ለመጠቆም እፈልጋለሁ!

በመጨረሻ ከይዋጣልን መንፈስ ወጥተን የፍቅር፣ የስራ ቋንቋ መጀመር አለብን። ሰላም እንዲፀና የትግራይ ክልል ጊዚያዊ መንግስት የበኩሉን ይሰራል"

አቶ ጌታቸው ረዳ
የትግራይ ክልል ጊዚያዊ መስተዳድር ፕሬዝዳንት

@Leyu_News
@Leyu_News
2.7K views16:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 16:40:48
#ሰበር..!

የቀድሞው የሱዳን መሪ #አል_በሽር ከእስር ማምለጠቸው እየተነገረ ነው።

@Leyu_News
@Leyu_News
3.3K views13:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 15:59:39
መረጃ..!

ኤርትራ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ወታደሯን ለኤርትራ ድንበር ቅርብ ወደሆነችው የሱዳን ግዛት ካሳላን እያስጠጋች ነው።

@Leyu_News
@Leyu_News
3.4K views12:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 12:19:40
ታዋቂው የአፋን ኦሮሞ ድምፃዊ ዘሪሁን ወዳጆ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

ታዋቂው የአፋን ኦሮሞ ድምፃዊ ዘሪሁን ወዳጆ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።ድምፃዊው ለረዥም ጊዜ ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቷል።የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በድምፃዊው ሞት የተሰማውን ሀዘን ገልጿል።

@Leyu_News
@Leyu_News
3.9K views09:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 12:03:02
“የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት ዶ/ር ይልቃል ከፋለ የት ነው ያሉት? የምንሰማቸውን ተባራሪ ወሬዎች እውነትነት የሚያረጋግጡ መረጃዎች እየመጡ ነው። አሁን ባለው ሁኔታ የአማራ ክልል መንግስት መሪ ያለው አይመስልም። ዶ/ር ይልቃል በእርግጥም የት ናቸው?”

ጋዜጠኛ መሳይ መኮነን

@Leyu_News
@Leyu_News
3.7K views09:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 12:02:23 የሱዳን ቀውስ ተባብሶ ቀጥሏል።
ዛሬ 9ኛ ቀኑን ባስቆጠረው ግጭት የሳዑዲ ዓረቢያ፣ የግብጽ፣ የካናዳ፣ ሕንድ፣ ኩዌት፣ ፓኪስታን እና የቱኒዚያ ዲፕሎማቶች እና የዓለም አቀፍ ተቋማት አመራሮች በባህር ከሱዳን ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ መሸሻቸው ተሰምቷል።ኢትዮጵያም ከድንበር አካባቢ ዜጎቿን እየተቀበለች እንዳለ ታውቋል።

@Leyu_News
@Leyu_News
3.4K views09:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 10:00:29
የ5 አመቱን ህፃን አፍኖ በመውሰድ የ1.5 ሚሊዮን ብር ክፍያ የጠየቀው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ!


የአጋች ታጋች የወንጀል ጉዳይ ልፋትን የጠየቀ አዲስ አበባን ጨምሮ አራት ከተሞችን ያደረሰ እንደሆነ ተገልፆል፡፡

ህፃኑ በመልካም ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ የጠቆመ ሲሆን በህፃኑ እገታ ዋና ወንጀል ፈፃሚ የሆነው አማኑኤል ተክላይ የተባለው ግለሰብ ቤተሰባዊ ጉዳይን ምክንያት በማድረግ  የ5 ዓመቱን ህፃን ናታኒ ጎይቶምን ሚያዚያ 3 ቀን 2015 ዓ/ም አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ልዩ ቦታው አለም ባንክ ስድስት ጎጆ ከሚባል አካባቢ ከሚገኘው የህፃኑ ወላጆች ቤት አፍኖ በመውሰድ 1.5 ሚሊዮን ብር ካልተከፈለው ልጁን እንደሚገድለው ይዝታል፡፡

የህፃኑ መታገት መረጃው የደረሰው አዲስ አበባ ፖሊስ ከብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት እንዲሁም ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ጋር በጥምረት ባከናወነው ብርቱ የምርመራና የክትትል ተግባር ሦስት ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር በማዋል ህፃኑን ለወላጆቹ ማስረከቡን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡

ወንጀል ፈፃሚዎቹ ከአርባ ምንጭ ቀጥሎ አዋሳ ከዚያም አዳማ ከተማ  እየተዘዋወሩ አድራሻቸውን ለማጥፋት ጥረት ቢያደርጉም የፖሊስ የክትትልና የምርመራ አባላት 24 ሰዓት ባደረጉት ጠንካራ ክትትል እና ምርመራ ሚያዝያ 14 ቀን 2015 ዓ/ም ቢሾፍቱ ከተማ ሸማኔ ሜዳ አካባቢ ህፃን ናታኒም ጎይቶም ምንም አይነት ጉዳት ሳይደርስበት ማግኘታቸው ታውቋል፡፡ ተጠርጣሪው አማኑኤል ተክላይ በቁጥጥር ስር ከዋለ በኋላ ለፖሊስ በሰጠው ቃል የህፃኑ አክስት ገንዘብ ስለወሰደችበት ብሩን ለማስመለስ ወንጀሉን እንደፈፀመ አስረድቶ ባልጠቀቀው ሁኔታ በቁጥጥር ሥር መዋሉን ተናግሯል።

@Leyu_News
@Leyu_News
3.8K views07:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 19:18:29 ወደ ትግራይ የየብስ ጉዞ ተጀመረ።

" ሰላም ባስ " ከአዲስ አበባ  ወደ መቐለ / ከመቐለ ወደ አዲስ አበባ ሲሰጠው የነበረውና በጦርነቱ ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን የትራንስፓርት አገልግሎት ጀምሯል።

ከሁለት ዓመታት በኋላ የሰላም ባስ የመንገድ ትራንስፖርት ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስ አበባ ወደ መቐለ ጉዞ አድርጓል።

ከዚህ በተጨማሪ በዛሬው ዕለት 51 ተጓዞችን በመያዝ ወደ አዲስ አበባ አገልግሎት መስጠት ጀመሩን ለማወቅ ተችሏል።

ድምፂ ወያነ ፤ አገልግሎት መጀመሩን ተከትሎ ትኬት ሲቆርጡ አገኘኃቸው ያላቸው ደንበኞች ፥ ወደ አዲስ አበባ የየብስ ትራንስፖርት በመጀመሩ ደስተኞች መሆናቸውን በመግለፅ ወደ ሌሎች አጎራባች ክልልሎችም ተመሳሳይ አገልግሎት ቢጀመር ሰላሙን ይበልጥ እንደሚያጠናክር ገልፀዋል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከ " ሰላም ባስ " የትራንስፖርት አገልግሎት ባገኘው መረጃ በየቀኑ ከአዲስ አበባ ወደ መቐለ እና ከመቐለ ወደ አዲስ አበባ ጉዞ የተጀመረ ሲሆን ጉዞው የሚደረገው #በአፋር በኩል ነው።

@Leyu_News
@Leyu_News
2.2K views16:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 19:16:20 መፍትሔ ስራይ ወዓይነ ጥላ(የባህል ህክምና)

የምንሰራው ጥበብ
============

1.ለሀብት

2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን

3.ለመስተፋቅር

4.ለማንኛውም በሽታ

5.ለዐይነ ጥላ ማክሸፍያ

6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር

7.ለግርማ ሞገስ

8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ

9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ

10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ

11.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ

12.ለስንፈተ ወሲብ

13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን

14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል)

15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ

16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ

17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ

18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ

19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ

20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ

21.ለውፍረት

22.ለቅጥነት

23.ለስልጣን መጨመርያ

24.ለጥላ ወጊ

25.ለህዝብ ፍቅር

26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ

27.የሴት ድንግልና መመለሻ

28.ለቁማር (ለዕድል)

29.ደፋር ለመሆን

30. ህልም እንፈታለን

31. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ

32.ለመካን

33.ዝናብ ለማዝነብ

34.ቅጠልን ወደ ብር ለመቀየር

35.መንፈሶችን ለማዘዝ

36.የሰዎችን መረጃ መሰብሰቢያ አስማት የግል ጉዳያቸው ጭምር

37. ማንኛውም የፍርድ ቤትም ሆነ የትኛውንም ክርክር ለማሸነፍ

38.ሳይወዱ በግድ በማንኛውም ነገር እንዲስማሙ ማድረግያ

39.የምትወልዱትን ልጅ ለመወሰን ወንድ ከፈለጋችሁ ወንድ ሴት ከፈለጋችሁ ሴት

40.የሞተ ዘመዳችሁን ጠርቶ ለማግኘት በረቀቀ መንፈሳዊ አሰራር

41.ማንኛውም መተት የተደረጉበት አጋንንት ለያዘው መፍትሄ አለን

42.ስለ ወደ ፊት እጣ ፋንታ ማወቅ ለምትፈልጉ

43.ለማንኛውም ቋንቋ ለማወቅ

44.እቁብ ዲደርሰን ማድረጊያ

45.ከሀብታሙ ወደ ድሀው የሀብት ዝውውር ማድረግ

46.ትዳሩ ለፈረሰ ወደ ቀድሞ ትዳሩ መመለሻ

እያንዳዱ ችግር እኛጋ መፍትሄ አለ


0918487073 ወይም 0920253444  ይደውሉልን
https://t.me/+k6toMAyjGuwwYWE0
https://t.me/+k6toMAyjGuwwYWE0

(ከየትኛውም እምነት በማይጋጭ መልኩ ነው
---------------------------------------
ምንሰራው በሰለሞን ጥበብ ብቻ )
---------------------------------------
2.2K views16:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ