Get Mystery Box with random crypto!

የሱዳን ቀውስ ተባብሶ ቀጥሏል። ዛሬ 9ኛ ቀኑን ባስቆጠረው ግጭት የሳዑዲ ዓረቢያ፣ የግብጽ፣ የካናዳ | LEYU NEWS

የሱዳን ቀውስ ተባብሶ ቀጥሏል።
ዛሬ 9ኛ ቀኑን ባስቆጠረው ግጭት የሳዑዲ ዓረቢያ፣ የግብጽ፣ የካናዳ፣ ሕንድ፣ ኩዌት፣ ፓኪስታን እና የቱኒዚያ ዲፕሎማቶች እና የዓለም አቀፍ ተቋማት አመራሮች በባህር ከሱዳን ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ መሸሻቸው ተሰምቷል።ኢትዮጵያም ከድንበር አካባቢ ዜጎቿን እየተቀበለች እንዳለ ታውቋል።

@Leyu_News
@Leyu_News