Get Mystery Box with random crypto!

Housing in Addis Ababa የአዲስ አበባ ቤቶች

የቴሌግራም ቻናል አርማ housinginaddisababa — Housing in Addis Ababa የአዲስ አበባ ቤቶች H
የቴሌግራም ቻናል አርማ housinginaddisababa — Housing in Addis Ababa የአዲስ አበባ ቤቶች
የሰርጥ አድራሻ: @housinginaddisababa
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 68.64K
የሰርጥ መግለጫ

The interest of this Channel is giving continuous information about housing projects (40/60&20/80) & other Real Estates Updates.

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2024-03-19 12:49:51
“ሕዝቡ የፓርክ ሳር እና አበቦች የሚያገኙትን ያህል ውሃ እንኳን እያገኘ አይደለም”- የአዲስ አበባ ነዋሪዎች

በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቦታዎች የውሃ አቅርቦት ችግር እንዳለ የከተማዋ ነዋሪች ለአዲስ ማለዳ ቅሬታቸውን ተናግረዋል። 
14.5K viewsedited  09:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-19 12:46:34 በአዲስ አበባ በተለያየ ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ባለሀብቶች በማያውቁት ስልክ እየተደወለላቸው ገንዘብ እየተጠየቁ ፤ ገንዘቡን የማይሰጡ ከሆነም ለደህንነታቸው የሚያሰጋ ማስፈራርያ እየደረሰባቸው እንደሆነ ዋዜማ ካሰባሰበችው መረጃ ተረድታለች ።

አዳማና ባህርዳር ያሉ ባለሀብቶችም በታጣቂዎች ከአንድ ጊዜ በላይ ገንዘብ መጠየቃቸውን ነግረውናል። ያንብቡት - https://tinyurl.com/22wa996t
14.8K views09:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-19 09:17:12
የ 4 ኪሎ ፈረሳ (የመንገድ ኮሪደር ልማት) አዲሱን የብልፅግና ፅ/ቤት ሕንፃ በስሱ፣ ከቀድሞ ኢህአዴግ ፅ/ቤት ጎን ያለውን ሕንፃ ሙሉ በሙሉ ጎብኝቶታል
16.5K views06:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-18 16:41:09
#2.6 ቢሊዮን ብር ባለፈው አርብ በነበረው ግርግር መንቀሳቀሱ ታውቋል። ይህ ብር የት እንደገባና ምን ያህሉ እንደተመለሰ ግልፅ ካልተደረገ የጠረጠርነውን ድራማ የሚያጠናክርልን ይሆናል። በሿሿ ሀገር አይመራም

#ENKSS
20.0K views13:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-16 23:02:38 በትላንትና ዕለት የወጣው የመምህራን የጋራ መኖሪያ ቤት ዕጣ የዕድለኞች #ስም_ዝርዝር ይፋ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አሳውቋል።

@tikvahethiopia
16.6K views20:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-16 15:51:36
ትናንት ለሊት ከንግድ ባንክ የሌላችሁን ገንዘብ ለወሰዳችሁ ተማሪዎች በሙሉ፣

በማወቅም ይሆን ባለማወቅ የወሰዳችሁትን ብር መልሱ አለበለዚያ ግን ተጠያቂ ትሆናላችሁ እየተባላችሁ ነው።

ግር የሚለው ግን ንግድ ባንክ እስካሁን ይህን በርካቶች የሌላቸውን ከፍተኛ መጠን ያለው ገንዘብ ያወጡበትን ድርጊት በይፋ አለማሳወቁ ነው። "የሲስተም ችግር እንጂ የሳይበር ጥቃት አልደረሰብኝም" የሚል መግለጫ አሁን አውጥቷል።

የተፈፀመበት ዝርፊያስ?

ሌላው አለም ላይ ቢሆን መጀመርያ ድርጊቱ ይፋ ይደረጋል፣ ከዛም ምን ያህል ገንዘብ፣ በየትኛው አካባቢ ካሉ ተገልጋዮች፣ በምን መልኩ፣ የወሰዱ ሰዎች ላይ የሚወሰዱ አካሄዶች... ወዘተ የሚሉ መረጃዎች ቢያንስ ለደንበኞች ይነገራል።

ምስል: ማህበራዊ ሚድያ

@EliasMeseret
16.3K views12:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-16 12:10:22
ለውድ የባንካችን ደንበኞች በሙሉ
=
በሲስተም ችግር ምክንያት በባንኩ አገልግሎቶች ላይ ማለትም በቅርንጫፎች፥ በኢንተርኔት ባንኪንግ፥ በሞባይል ባንኪንግ፥ እንዲሁም በሲቢኢ ብር የአገልግሎት መቋረጥ አጋጥሟል።

አገልግሎቱን መልሶ ለማስጀመር በከፍተኛ እርብርብ እየተሰራ በመሆኑ ደንበኞቻችን በትዕግስት እንድትጠብቁን እየጠየቅን፣ ለተፈጠረው መጉላላት ይቅርታ እንጠይቃለን።

CBE
17.7K views09:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-15 23:31:32
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለመምህራን የጋራ መኖሪያ ቤት እጣ የማውጣት መርሃ ግብር አካሄደ፤
-----------
የከተማ አስተዳደሩ የመምህራንን ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ለመፍታት በየወቅቱ የተለያዩ እርምጃዎችን እየወሰደ ሲሆን ከዚህ በፊት ለመምህራን ተላልፈው የነበሩ እና በተለያየ መልኩ በህገ ወጥ ተይዘው የነበሩ 435 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለመምህራን በእጣ እንዲተላለፉ በመወሰኑ ነው እጣ የማውጣት መርሃ ግብሩ የተካሄደው።

በእጣ አወጣጥ ሥነ-ስርዓቱ ላይ የተገኙት ከንቲባ አደነች አቤቤ ሀብቶችን በፍትሃዊነት እና በግልጸኝነት ለሁሉም ተጠቃሚነት ማዋል ስለሚገባ ከዚህ በፊት ለመምህራን ተላልፈው ከነበሩ 5ሺ ቤቶች የተለያዩ የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ሲነሱባቸው የነበሩ ቤቶች ተጣርተው በግልጸኝነት በእጣ ለመምህራን እንዲተላለፉ መወሰኑን ተናግረዋል።

ከንቲባ አዳነች አክለውም፣ የመኖሪያ ቤት አቅርቦት የመምህራን ብቻ ሳይሆን የበርካታ የከተማዋ ነዋሪዎች ጥያቄ ነው ያሉ ሲሆን የመኖሪያ ቤት ጥያቄን መንግስት በሚያቀርበው መርሃ-ግብር ብቻ መመለስ አይቻልም ብለዋል።

በመሆኑም የተለያዩ የቤት አቅርቦት አማራጮች መቀመጣቸውን አና ከነዚህ ውስጥ አንዱ በሆነው በማህበር ተደራጅቶ ቤት የመገንባት አማራጭ መምህራን ቅድሚያ ተጠቃሚ እንዲሆኑ መወሰኑን ከንቲባ አዳነች አስታውቀዋል።

ቤቶቹ በፍትሃዊነት የመምህራኑን የአገልግሎት ዘመን፣ የአካል ጉዳተኞች እንዲሁም የሴቶችን ልዩ ተጠቃሚነት ታሳቢ ያደረገ ሲሆን በእጣው የተካተቱ ከ9 ዓመት ጀምሮ እስከ ከ35 ዓመት በላይ በአራት የተለያዩ እርከኖች  አገልግሎት ያላቸው መምህራን በእጣው ውስጥ መካተታቸውም ተገልጿል።
18.4K views20:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-15 23:30:27
በዛሬው እለት 435 የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ለመምህራን በዕጣ  እንዲተላለፉ አድርገናል።

ከዚህ በፊት ለመምህራን ተላልፈው ከነበሩ 5 ሺሕ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ውስጥ ውል ሳይፈጸምባቸው የቆዩ 435 ቤቶችን በማጣራት ከለየን በኋላ ዛሬ በዕጣ ለቤት እድለኞቹ አስተላልፈናል።
ያለንን ውስን ሃብት በግልፀኝነትና በፍትሃዊነት በተገቢ ሁኔታ ለህዝባችን እንዲደርስ እያደረግን መስራታችንን እንቀጥላለን።

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ
16.9K views20:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-15 13:15:37 ባል በራይድ እየሄደ ሚስቱ ደወለች እና "እየመጣህ ነው?" ስትለው "አዎ ታክሲ ውስጥ ነኝ" ማለት ሚስት ታዲያ "የህዝቡ ድምፅ አይሰማኝምሳ?" ስትለው ምን ቢል ጥሩ ነው "ህዝቡማ ዝም ካለ ቆየኮ”
19.8K views10:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ