Get Mystery Box with random crypto!

ባል በራይድ እየሄደ ሚስቱ ደወለች እና 'እየመጣህ ነው?' ስትለው 'አዎ ታክሲ ውስጥ ነኝ' ማለት | Housing in Addis Ababa የአዲስ አበባ ቤቶች

ባል በራይድ እየሄደ ሚስቱ ደወለች እና "እየመጣህ ነው?" ስትለው "አዎ ታክሲ ውስጥ ነኝ" ማለት ሚስት ታዲያ "የህዝቡ ድምፅ አይሰማኝምሳ?" ስትለው ምን ቢል ጥሩ ነው "ህዝቡማ ዝም ካለ ቆየኮ”