Get Mystery Box with random crypto!

Getachew shiferaw

የቴሌግራም ቻናል አርማ getachewshiferaw — Getachew shiferaw
የሰርጥ አድራሻ: @getachewshiferaw
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 44.30K

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 136

2022-07-20 22:56:57 በዚህ አገር የማንሰማው ጉድ የለም!

አቃቤ ሕግ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የዋትና መብት እንዳይፈቀድለት አቅርቦታል ብሎ ቪኦኤ የዘገበው የዓቃቤ ሕግ መከራከሪያ አስደንጋጭ ነው። ጋዜጠኛ ተመስገን ዋስትና አግኝቶ ቢወጣ እርምጃ እንወስድበታለን ማለታቸው ተዘግቧል።
3.6K views19:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 17:19:58
11.6K views14:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 17:19:50 በትግሬ ወራሪ ሰፈር ፉከራው ደርቷል! ሁለቱም ትናንት የተደረጉ ንግግሮች ናቸው። በሚዲያ ወጥተው እንወራቸዋለን እያሉ ነው።
11.5K viewsedited  14:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 12:03:40
8.8K views09:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 12:03:33 በአንድ ወቅት ኢትዮጵያዊ ነኝ ይል የነበረው ቴድሮስ ፀጋዬ አሁን የጃልማሮ አድናቂ፣ የአገረ ትግራይ ምስረታ ኮሚቴ ሆኗል።


ሁሉም እያደር ግልፅ ይሆናል።


ጨፍጫፊውን፣ አሸባሪውን የሚደግፍ፣ መገንጠልን የሚያበረታታው ሰው በሌላ ጊዜ ተገልብጦ ስለ ኢትዮጵያ ሲያወራ ታገኙታላችሁ። ውሸቱን ነው።
8.8K viewsedited  09:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 08:16:56
8.2K views05:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 08:16:51 ወያኔ የወልቃይትን ሕዝብ በገፍ ከፈጀ በኋላ ስልጣን ሲቆጣጠር ደግሞ የአማራን ርስት ወደ ራሱ ጠቅልሏል፡፡ በኢትዮጵያ ሕዝብ ትግል አሁን ወልቃይት ወደ ቦታው ተመልሷል፡፡ ሕውሓት ከማይደራደርባቸው ጉዳዮች መካከል የወልቃይት ጉዳይ አንዱ መሆኑን ገልጻል፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ በተለይ አማራውስ በወልቃይት ይደራደራል?

(ቢኒያም መስፍን)
በኲር ሐምሌ 11 ቀን 2014 ዓ.ም ዕትም
9.2K views05:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 08:16:51 የወልቃይት አማራ የተሰቃየባቸው የትህነግ 15 ድብቅ እስር ቤቶች!



በሕወሓት ማጎሪያና ጭፍጨፋ እስር ቤቶች የተፈፀመው ዘግናኝ ታሪክ እንደ ሚከተለው ይቀርባል። እንደ አቶ ገብረ መድኅን ገለፃ በወቅቱ ሕወሓት ሓለዋ ወያነ (የወያኔ እስር ቤት) ወይም 06 (ባዶ ሸድሸተ -ባዶ ስድስት) ብሎ በማቋቋም በተለያየ የትግራይ አካባቢዎች ማጎሪያና ጭፍጨፋ ‘ካምፖች’ ነበሩት። እነዚህን የማጎሪያና የጅምላ የመጨፍጨፊያ ‘ካምፖች’ የመሰረተው ህቡር ገ/ኪዳን በሚባል ታጋይ (በኋላ በስኳር ኮርፖሬሽን ግዥ ክፍል ቡድን መሪ እና የሕወሓት የቁጥጥር ኮሚሽን አባል ሆኖ ሲሰራ የነበረ) ነው፡፡
አቶ ገብረ መድህን አርአያ እያንዳንዱ እስር ቤት (ሓለዋ ወያኔ 06) የተቋቋመበት ዓላማ የወልቃይት አማሮችን በጅምላ ለመፍጀትና የሕዝቡን መሬት ለመንጠቅ፣ ሕወሓትን የሚቃወሙ የትግራይ ተወላጆችን ለመግደል እንደሆነ ያብራራሉ። የግለሰቡ ገለፃ እንደሚከተለው አጥሮ ይነበባል።

1) ፃዒ ሓለዋ ወያነ


ይህ የማጎሪያና የመግደያ ‘ካምፕ’ በትግራይ፣ ዓድዋ ልዩ ስሙ ማይ ቂንጣል በሚባል አካባቢ የተመሰረተ ነው። እስር ቤቱ ከምድር በታች የተሰሩ 150 ክፍሎች አሉት። ቤቶችም ሶስት ሜትር ከመሬት በታች ተቆፍረው የተገነቡ ናቸው። በእያንዳንዱ እስር ቤት ከ100-150 ሰዎች ተጨናንቀው እንዲታሰሩ ይደረጋል። በእነዚህ ማጎሪያዎች ሰዎች የሚገደሉት በድደባና በጢስ በማፈን ነው።

ይህ እስር ቤት በዋነኝነት የወልቃይት አማሮችን ዘር ለማጥፋት ታቅዶ እንደተገነባ ይገለፃል። በዚህ እስር ቤት በተከናወነው የግድያ ዘዴ እስከ 1973 ዓ.ም ድረስ ወደ 15 ሺህ የሚሆኑ የአማራ ተወላጆች ተገድለውበታል።

2) ዓዲ መሐመዳይ ሓለዋ ወያነ

ይህ ማጎሪያና መግደያ በትግራይ ሽሬ አውራጃ ልዩ ስሙ ሽራሮ በሚባል አካባቢ የተገነባ ነዉ። በዚህ ማጎሪያ ከመሬት በታች የተገነቡ ብዙ የእስር ቤት ክፍሎች እንደነበሩና ታሳሪዎች ደግሞ በሙሉ የወልቃይት ጠገዴና ጠለሞት አማሮች (ወንዶች፣ ሴቶችና ሕጻናት) ናቸው።
ማጎሪያው በወንዶች ብልትና በሴቶች ጡት እስከ አምስት ኪሎ ግራም የሚመዝን ክብደት ያለው ነገር በማንጠልጠል ግፍ ይፈፀምበት የነበረ ነው። እስር ቤቱ አርባ አምስት ጠባቂዎች ወይም ገዳዮችን ያካተተ ነበር። በዚህ ግፍ በተሞላበት የእስረኞች ማጥፊያ ብዙ ሺህ አማሮች በጅምላ ተጨፍጭፈዋል።

3)ወርዒ ሓለዋ ወያኔ


እንደ አቶ ገ/መድህን ኣርዓያ ገለፃ ይህ እስር ቤት በትግራይ፣ ዓጋመ አውራጃ ልዩ ስሙ ኣዴት በሚባል አካባቢ የተመሰረተ ሲሆን ዋና አላማውም የቀድሞ መንግሥት ሠራዊት ምርኮኞችን ለመግደል ታልሞ የተፈጠረ ማጎሪያና መግደያ ነው። በእዚህ እስር ቤት ግድያ ይፈፀም የነበረው በኪኒን መልክ በሚሰጥ መድሃኒት፣ በጋለ ብረት ሆድን በመተኮስና ያበዱ ውሾች በሚገደሉበት ሳይናይድ በተባለ መርዝ ነበር። ይህ እስር ቤት እስከ ሰባት መቶ ሰባ የሚደርሱ የቀድሞ መንግሥት ወታደሮች የተፈጁበት ነበር።

4) ቡንበት ሓለዋ ወያነ

ይህ እስር ቤት ሕንፍሽፍሽ ፈጥራችኋል የተባሉ የሕወሓት ታጋዮች በ1969 ዓ.ም የተፈጁበት ነው። ይህ እስር ቤት ሰላሳ ገዳይና ጠባቂ አባላት ነበሩበት።

5) ሱር ሓለዋ ወያኔ

ይህ ማጎሪያ እና መግደያ ስሙ ከቡንበትነት ወደ ሱርነት የተቀየረና በትግራይ፣ ሽሬ አውራጃ ልዩ ስሙ ሸራሮ አፅርጋ በሚባል አካባቢ የሚገኝ አደገኛ እስር ቤት ነው። በዚህ እስር ቤት ሁለት በሁለት ካሬ ሆነው ከመሬት በታች ተቆፍረው በተሰሩ ክፍሎች እስረኞች ይታሰራሉ። በአንድ ክፍል እስከ 200 ሰዎች ይታሰሩበት ነበር። በዚህ እስር ቤት ከአስር እስከ አስራ አምስት ሺህ በላይ አማራዎች በግፍ ተፈጅተውበታል።


6) ዓዲ በቕሊዒት ሓለዋ ወያነ

በእዚህ እስር ቤት ግድያ የሚፈጽመው በመርዝና በሚስጥር በሚሰጥ መርፌ ነው።

7) ዓይጋ ሓለዋ ወያነ

የራሱ ታሪክ ያለው፤ ለወልቃይት ጠገዴ ቅርብ የሆነና ብዙ የዚህ አካባቢ አማራዎች የተፈጁበት እስርና መግደያ ቤት ነው።

8) ባህላ ሓለዋ ወያነ


ይህ እስር ቤት የትግራይ አርበኞች እና የወለቃይት ጠገዴ አማሮች የተፈጁበት ነው።

9) ፍየል ውሃ ሓለዋ ወያነ

ይህ እስር ቤት በወለቃይት ጠገዴ የሚገኝ ሲሆን ከ15-20 ሺህ አማሮች የተፈጁበት ነው።

10) ግህነብ ሓለዋ ወያነ

ይህ እስር ቤት ማይ ገባ አካባቢ በቃሌማ ወንዝ ዳርቻ የሚገኝ ሲሆን 200 የጉድጓድ እስር ቤቶች የነበሩበትና አብዛኛው ጨለማ ቤቶችን ያካተተ ሲሆን ሟች ራሱ መቃብሩን የሚቆፍርበት ነው።
በእዚህ እስር ቤት አብዛኛው እስረኛ በጨለማው ምክንያት የሚታወርበት እንዲሁም የሴቶችና ወንዶችን ብልት በመተኮስ የሚገደልበት ነው። ብዙ ሺህ የወልቃይት አማራዎች እንደተገደሉበት ይገመታል። በዚህ እስር ቤት ከ1969-83 ዓ.ም እስከ አርባ ሺህ የሚገመቱ የወልቃይት አማሮች አልቀዋል፡፡

11) ዓዲ ጨጓር ሓለዋ ወያነ

ይህ እስር ቤት ብዙ አማራዎች እና ፀረ ሕወሓት አቋም የነበራቸው የትግራይ ተወላጆች የተገደሉበት ነው። በ1970 ዎቹ መጀመሪያ ሕንፍሽፍሽ(ትርምስና ማደናገር) ፈጥራችኋል በሚል ታጋዮች የተገደሉበት እስር ቤት ነው።

12) በለሳ ማይ ሓማቶ ሓለዋ ወያነ

ይህ እስር ቤት በትግራይ ዓድዋ አውራጃ ገርሑ ስርናይ አካባቢ ልዩ ስሙ ዕገላ በተባለ ቦታ የተመሰረተ ነው። ብዙ የወልቃይት አማራዎች እንዲሁም ፀረ ሕወሓት አቋም የነበራቸው የትግራይ ተወላጆች የተገደሉበት ነው። እስር ቤቱ ሃያ አምስት አባላት የነበሩት ገዳይ ነበረው።
በዚህ እስር ቤት እስረኞች የሚመረመሩት በግርፋት፣ በእሳት እና የጋለ ብረት በማቃጠል፣ አስተኝቶ ከግንድ ጋር በማሰር (ራቁትን)፣ በወንድ ብልትና በሴት ጡት አሸዋ በማንጠልጠል የሚከናወን ነበር። እስከ ሚያዝያ 1972 ዓ.ም ድረስ በአረጋዊ በርሄና ስብሀት ነጋ ፍርድ ሰጭነት 153 የትግራይ አርበኞች፣ 232 ታጋዮች ህንፍሽፍሽ ፈጥራችኋል የተባሉ እንደ እነ ወርቅ ልዑል፣ ግራዝማች ታደሉ የመሳሰሉት የተገደሉበት ነው። ሟቾች በአንድ ጉድጓድ በጅምላ የሚቀበሩበት እስር ቤት ነበር።

13) ዓዲ ውእሎ ሓለዋ ወያነ

በዚህ እስር ቤት ብዙ ሺህ አማራዎች ተገድለዋል፡፡

14) ዓስገራ ሓለዋ ወያነ


ይህ እስር ቤት በአፋር ክልል አካባቢ የሚገኝ ሲሆን ብዙ ዜጎቻችን የተፈጁበት ነው።


15) ማርዋ ሀለዋ ወያነ


ይህ እስር ቤት ዓድዋ ገርዑ ስርናይ ኸውያ አካባቢ የሚገኝ እስር ቤት ነው።
የዱጋ ዱግኒ ማጎሪያ ፣ ማሰቃያና ግድያ ካምፕ
ይህ ማጎሪያና ማሰቃያ (concentration camp) በቀድሞ የሽሬ አውራጃ አስገደ ወረዳ ዱጋ ዱግኒ ቀበሌ በሚገኘው ተራራ ስር ከመሬት በታች በሁለት ሜትር ጥልቀት ተቆፍሮ የተሠራ እስር ቤት ነው።

የስቃዮች ሁሉ ማማ በሆነው በዚህ የማጎሪያና መጨፍጨፊያ እስር ቤት በምሽግ መልክ የተሰሩ በርካታ ክፍሎች ሲኖሩት በአንድ ክፍል ከ70-80 ሰዎች ተጨናንቀውና ተፋፍገው ያለመኝታ ወይም በፈረቃ በመተኛት ስቃይንና ሞትን የሚጠባበቁበትና የወልቃይት ጠለምትና ጠገዴ ኢትዮጵያውያን አበሳ፣ ስቃይና የሞት ፅዋ የጨለጡበት ነው።

ይህ ማጎሪያ፣ ማሰቃያ እና በጅምላ መግደያ ከ1972 ዓ.ም ጀምሮ ግፍ ሲፈፀምበት የቆየና በተለይ ከ1976 ዓ.ም ጀምሮ ለሁለት ዓመታት ከ3500 የሚልቁ የወልቃይት ወንድና ሴት ሽማግሌና ህፃናት ዜጎቻችን የማቀቁበት በጣት የሚቆጠሩት ከመትረፋቸው በስተቀር አብዛኛዎቹ በስቃይ ተገድለው ሬሳቸው ወደ ገደል የተወረወረበት ነው።
8.8K views05:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 11:33:07
7.6K views08:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 11:32:53 ወዳጀነህን የዘመቱበት የትግሬ ወራሪን ስለተቸ ነው!


ተመልከቱ ትህነግ ተነካብን ብለው እንዴት እንደሚንጨረጨሩ።


ወዳጀነህ ለትግራይ ሕዝብ መብራት ይልቀቅ ነው ያለው። ወዳጀነህ ምስኪኑን የትግራይ ሕዝብ ሕዝባችን ነው ብሎ ነው የተከራከረው። ወዳጀነህ የትግሬ ወራሪን ነው የተቸው። የትግሬ ወራሪ ደጋፊዎች ግን ወዳጀነህ ላይ ዘምተዋል። በትግራይ ሕዝብ ላይ ያለው መጥፎ ነገር የለም። እንዲያውም መሰረተ ልማት ይለቀቅለት ብሎ ነው ለሕዝብ የተከራከረው። ወዳጀነህ ላይ የዘመቱበት ትህነግን አሮጌ አቅማዳ ነው በማለቱ ነው።
7.7K viewsedited  08:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ