Get Mystery Box with random crypto!

ወያኔ የወልቃይትን ሕዝብ በገፍ ከፈጀ በኋላ ስልጣን ሲቆጣጠር ደግሞ የአማራን ርስት ወደ ራሱ ጠቅል | Getachew shiferaw

ወያኔ የወልቃይትን ሕዝብ በገፍ ከፈጀ በኋላ ስልጣን ሲቆጣጠር ደግሞ የአማራን ርስት ወደ ራሱ ጠቅልሏል፡፡ በኢትዮጵያ ሕዝብ ትግል አሁን ወልቃይት ወደ ቦታው ተመልሷል፡፡ ሕውሓት ከማይደራደርባቸው ጉዳዮች መካከል የወልቃይት ጉዳይ አንዱ መሆኑን ገልጻል፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ በተለይ አማራውስ በወልቃይት ይደራደራል?

(ቢኒያም መስፍን)
በኲር ሐምሌ 11 ቀን 2014 ዓ.ም ዕትም