Get Mystery Box with random crypto!

በአንድ ወቅት ኢትዮጵያዊ ነኝ ይል የነበረው ቴድሮስ ፀጋዬ አሁን የጃልማሮ አድናቂ፣ የአገረ ትግራይ | Getachew shiferaw

በአንድ ወቅት ኢትዮጵያዊ ነኝ ይል የነበረው ቴድሮስ ፀጋዬ አሁን የጃልማሮ አድናቂ፣ የአገረ ትግራይ ምስረታ ኮሚቴ ሆኗል።


ሁሉም እያደር ግልፅ ይሆናል።


ጨፍጫፊውን፣ አሸባሪውን የሚደግፍ፣ መገንጠልን የሚያበረታታው ሰው በሌላ ጊዜ ተገልብጦ ስለ ኢትዮጵያ ሲያወራ ታገኙታላችሁ። ውሸቱን ነው።