Get Mystery Box with random crypto!

በዚህ አገር የማንሰማው ጉድ የለም! አቃቤ ሕግ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የዋትና መብት እንዳይፈቀ | Getachew shiferaw

በዚህ አገር የማንሰማው ጉድ የለም!

አቃቤ ሕግ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የዋትና መብት እንዳይፈቀድለት አቅርቦታል ብሎ ቪኦኤ የዘገበው የዓቃቤ ሕግ መከራከሪያ አስደንጋጭ ነው። ጋዜጠኛ ተመስገን ዋስትና አግኝቶ ቢወጣ እርምጃ እንወስድበታለን ማለታቸው ተዘግቧል።