Get Mystery Box with random crypto!

𝗙𝗔𝗡𝗔 𝗧𝗩 (ፋና)️ ️️

የቴሌግራም ቻናል አርማ fana_televisions — 𝗙𝗔𝗡𝗔 𝗧𝗩 (ፋና)️ ️️ 𝗙
የቴሌግራም ቻናል አርማ fana_televisions — 𝗙𝗔𝗡𝗔 𝗧𝗩 (ፋና)️ ️️
የሰርጥ አድራሻ: @fana_televisions
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.32K
የሰርጥ መግለጫ

This is FANA Media and Communication Corporate’s official Telegram channel.
For more updates please visit
https://t.me/fana_televisions
#ሼር 🙏 #በማድረግ_አጋርነታችሁን_አሳዩን
ሀሳብ ወይም መረጃ ለማቀበል @FANA_TV_BOT
https://t.me/joinchat/WC9-gid0rxB-S4Ac

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-04-16 03:54:59
#ትንሳኤ

እንኳን አደረሳችሁ !

ውድ የክርስትና እምነት ተከታይ የፋና ቲቪ አባላት በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ ፤ አደረሰን።

በዓሉ የሰላም ፣ የደስታ ፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ ይሆን ዘንድ እንመኛለን።

በዓሉን ስናከብር ፤ የተቸገሩ ወገኖቻንን አለንላችሁ በማለት ፣ የወደቁትን በማንሳት ፣ በሀዘን ላይ ያሉ ወገኖችን በማፅናናት፣ ከክፉ ድርጊትና ሀሳብ ርቀን ሊሆን ይገባል።

በተጨማሪም ፤ በዓሉን በሰላም እጦት ፣ በግጭት ፣ በጥቃት፣ በድርቅ ክፉኛ የተጎዱ ወገኖቻችንን እያሰብን ፤ በገዛ ቄያቸው ከሞቀው ቤታቸው ተፈናቅለው ሜዳ ላይ የወደቁትን ፤ በፀሃይና ዝናብ የሚንከራተቱትን ፤ የሚወዱትን ተነጥቀው በጥልቅ ሀዘን ላይ የሚገኙትን ፣ ታመው በየሆስፒታሉ የተኙትን ፣ በየሰው ሀገር በስደት ስቃያቸውን እያዩ ያሉ ወገኖቻችንን እያሰብን ፤ በግልም ፤ በሀገርም ላለብን ችግር ሁሉ አምላክ መፍትሄ እንዲያበጅልን እየተማፀንን እንድናሳልፍ አደራ እንላለን።

የሰላም፣ የመተሳሰብና የበረከት በዓል ያድርግልን !
ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን !

መልካም በዓል !
#fanaFamily
1.3K viewsedited  00:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 15:45:31
ወደ ውጭ ሀገር  ለመሔድ የዓይነ ጥላ መንፈስ ገርግሮታል? እንግዳውስ 0929569108ብለው በመደወል ከችግርዋ ይፈወሱ። በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን ብለን እንነሳ።

ገርጋሪ መንፈስ ምንድን ነው

የሚገረግር መንፈስ እና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰው ልጅ ዕድል መስበር እንዲሁም የታሰበ መልካም ስራ ማሰነካከል ነው።

የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው።

የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው።

የሚገረግሩ መናፍስት ስራ፦ ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር፣በፈተና ሰዓት ማሸበር፣በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ ተዋናዮች የገርጋሪ መናፍስት ናቸው።

የገርጋሪ መናፍስቶች፦ማንኛውም የታቀደ ስራ፣ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት ነገድ ናቸው።

የሚገረግሩ መናፍስት፦የማይገረግሩት የሕይወት ዘይቤ የለም:: ትዳር እንዳንይዝ፣ልጅ እንዳንወልድ፣ሃብት እንዳናፈራ፣ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን፣ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር፣ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ።

የሚገርግሩ መናፍስት የልፋት ስራ

የውጭ ፕሮሰስ ማቊረጥ
ጽንስ ማቋረጥ
ትዳር ማቋረጥ
ተስፋ ማጨለም
የትምህርት ፈተና ማሰናከል
ከሰዎች ጋር አለመስማማት
መነጫነጭ
ራስ ምታት
በሰው እንድንጠላ ማድረግ
ሀብት መገርገር
ስራ መገርገር
ጭንቀት መፍጠር
ለአደጋ መዳረግ
እቃ እንዲበላሽብን መሆን
ከፍቅር ጓደኛ ማጣላት
በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል
በህልመ ለሊት  ከቤተ እምነት መከልከል
ልጅ መከልከል
እንቅልፍ መንሳት/እንቅልፍ ማብዛት
ፍርሃት.....

ከላይ የተዘረዘሩት የሚገረግሩ መናፍስቶች ከብዙ በጥቂቱ ናቸው።

እነዚህ ችግሮች በእናንተ ዘንድ ያለ እንደሆነ በውጭም በሃገር ውስጥም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን መፍትሔ የሚሆን ድንቅ ጸሎት እንሆ ልመግባችሁ።

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ዓይነ ጥላ ወዓይነ ወርቅ
ገርጋሪ ወአብራሪ የጋራት ኤሎሄ የጋራት ሃሌ ሉያ የጋራት ዮፍታሔ የጋራት ታኦስ አልፋ ቤጣ የውጣ የጋራት ዎዖ የጋራት ኢየሱስ ክርስቶስ የጋራት አማኑኤል ጸባዖት በኃይለ ዝንቱ አስማተ መለኮት በራስ በገጽ በዓይን ወበሽፋፍት በልሳን ወበአፍ በአንገት ወበደረት በእጅ ወበእግር በባት ወበአቁያጻት በራስ ጠጉር ወበእግር ጽፍር ዘሀሎከ ዓይነት ፃእ ከመወጽአ ዮናስመርጌታ   መላክ ነኝ
0906702623
1 መፍትሔ_ሥራይ (የጠላት ድግምት መሻሪያ)
2 ለቡዳ
3 ለቁራኛ
4 #መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ)
5 ለጋኔን
6 ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ
7 ለራእይ (በህልም የሚያሳይ)
8   ለፀር (ለጠላት)
9 ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ)
10 ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል)
11 ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ)
12 ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት)
13 መስተፋቅር
14 ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን)
15 ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ
16 ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ)
17 የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች
የሚያስገኝ
18 ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ)
19 መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው
የሚያመጣ)
20 መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ)
21 ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ)
22 ለልሳነ_ሰብእ
23 ለበረከት
24 ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ)
25 ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ)
26 ጸሎተ_ዕለታት
27 ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ
28 ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ
29 ለከበሮ
30 ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ
መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ)
31 ለሙግት
32 ለሰላቢ
33 ለስንፈት ወሲብ
34 ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ
እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ)
35 ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ
የሚያረግ)
36 ለጥይት (ጥይት የማያስመታ)
37 ለዱላ( ዱላ የማያስመታ)
38 መንስኤ_እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ)
39 ህገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር
እንዳይዘሙት የሚከለክል)
40 ለአይነ_ሰብእ (ከሰው አይን የሚጠብቅ)
41 ለአዙሪት
42 ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ሲህር
43 ለሪህ በሽታ
44 የመገጣጠሚያ ህመም
45 ለጉልበት ድርቀት
46 የባት ህመም
47 የወገብ ህመም
48 የአንገትና ትከሻ ህመም
49 የከረመ ደረቅ ሳል
50 ለደም ግፊት
51 የሆድ መረበሽ
52 የከፋ የሆድ ድርቀት
53 በመኝታ ሽንት ለሚያመልጠው
54 የአእምሮ ጭንቀት፣ ድብርት፣         ከሰው  መገለል፣እንቅልፍ ማጣት
55 እንቅልፍ መብዛት
56 የተለየ የቆዳ ህመም
57 ክብደት ለመቀነስ
58 የእንቅርት በሽታ
59 ራስ ምታት ከሚከተሉት ህመሞች ጋ
60 አይን አካባቡ ውጥረት ካለ
61 የሳይነስ ህመም
62 የሆድ ድርቀትና የሆድ ህመም
63 የወር አበባ ችግር ካለ
64 የወገብ መንሸራተት ካለ
65 ውጥረትና የአእምሮ ጭንቀት
66 ለከፍተኛ ራስ ምታት
67 ማስታወስ፣ንቃት፣ተነሳሽነት ለሌላቸው
68 ለድምፅ መታፈን
69 ከአጫሽነት ለመላቀቅ
70 ራስን ስቶ በስቃይ ለሚ
በ0906702623
ይደውሉልንወይም በውሥጥ መሥመር  በመጫን ያውሩን
https://t.me/+8_ULNDjgDrFiZjg8
941 views12:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 16:37:04 ተመድ በኢትዮጵያ የሰብዓዊ ምግብ ስርቆትን እየመረመርኩ ነው አለ!

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በኢትዮጵያ የሰብዓዊ ምግብ ስርቆትን እየመረመርኩ ነው አለ።የዓለም የምግብ ፕሮግራም ከሽራሮ መጋዘን ለ100 ሽህ ሰዎች የሚሆን የምግብ እርዳታ መዘረፉ ተነግሯል።በኢትዮጵያ የሚደርሰውን ምዝበራ ለመግታት አፋጣኝ እርምጃዎች ሊወሰድ ይገባል ተብሏል።የተባበሩት መንግስታት የምግብ እርዳታ ኤጀንሲ በኢትዮጵያ የነፍስ አድን ሰብዓዊ እርዳታን መሰረቁን ገልጿል።

የዓለም የምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ክላውድ ጂቢዳር አሶሼትድ ፕረስ አገኘሁት ባለው ደብዳቤ "በአንዳንድ ገበያዎች የሚካሄደው መጠነ ሰፊ የምግብ ሽያጭ በጣም ያሳስበናል" በማለት የተዘረፈው እህል ገበያ ላይ መዋሉን ጠቁመዋል።"ይህም መልካም ስምን ብቻ ሳይሆን ተጨማሪ ለተቸገሩ ሰዎች ግብአቶችን ለማሰባሰብ አቅማችንን ያሰጋል" ብለዋል።

አክለውም "በሀገሪቱ ውስጥ የሚደርሰውን ምዝበራ እና ዝርፊያ ለመግታት አፋጣኝ እርምጃዎች መወሰድ አለባቸው" ብለዋል።ደብዳቤው ከቀናት በፊት የተጻፈና በድርቅ እና ግጭት ከሀገሪቱ 120 ሚሊዮን ህዝብ 20 ሚሊዮን ለሚሆኑት የሰብዓዊ እርዳታ ለሚያቀርቡ አጋሮች የተላከ ነው ተብሏል።

ጂቢዳር አጋር ድርጅቶች ተመሳሳይ ሁነት ገጥሟቸዋል ከሆነ መረጃ እንዲያጋሩም ጠይቀዋል።ደብዳቤው ስለ "ዝርፊያው" ዓይነት አይጠቅስም።ሆኖም ሁለት የእርዳታ ሰራተኞች እንደተናገሩት እርዳታው ከሽራሮ መጋዘን የተዘረፈና ለ100 ሽህ ሰዎች የሚሆን ነበር።

[Alain]
1.2K views13:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 16:36:51 "ከአዲስ አበባ ዙሪያና ከኦሮሚያ ክልል ቤት የፈረሰባቸው ተፈናቃዮች በመበራከታቸው ለማስተናገድ ተቸግረናል"
የደብረብርሃን ከተማ አስተዳደር
**
ከ28 ሺህ በላይ ተፈናቃዮች በችግር ውስጥ የሚገኙበት ደብረብርሃን ከተማ ከአዲስ አበባ ዙሪያና ከኦሮሚያ ክልል ተጨማሪ ተፈናቃዮችን በመቀበሉ ለማስተናገድ መቸገሩን እና ከአቅሙ በላይ እንደሆነበት የከተማዋ አስተዳደር ማሳወቁን አዲስ ዘይቤ አስነብባለች።

በደብረብርሃን ከተማ ከ1 ዓመት በላይ በመጠለያ ጣብያ የቆዩ ተፈናቃዮች የሚገኙ ሲሆን እስከአሁን ድረስ የደብረብርሃን ከተማ ህዝብና ከአንዳንድ ድርጅቶች ውጭ መንግስት ተገቢውን ድጋፍ እያደረገላቸው ባለመሆኑ ለችግር በመጋለጣቸውን ተፈናቅዮች ቅሬታቸውን ማቅረባቸውንም ነው አዲስ ዘይቤ የገለፀችው።

በደብረብርሃን ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ፅህፈት ቤት የተፈናቃዮች አስተባባሪ አቶ አንተነህ ገብረእግዚአብሄር በተለይ ለአዲስ ዘይቤ እንደገለፁት በከተማዋ ከሰዎች ተጠግተውና ቤት ተከራይተው የሚኖሩትን ሳይጨምር ከኦሮሚያ ክልል የተፈናቀሉ በ6 መጠለያ ካምፕ ውስጥ የሚገኙ ከ28 ሺህ በላይ ተፈናቃዮች ይገኛሉ።

አብዛኛዎቹ ተፈናቃዮች 1 ዓመት ከ6 ወር በላይ በመጠለያ ጣቢያ መቆየታቸውንና ቀደም ሲል በከተማው ነዋሪና በጎ ፈቃደኞች ድጋፍ ይደረግላቸው እንደነበረ የሚገልፁት አስተባባሪው በጊዜ ርዝመት “የከተማው ነዋሪ በመሰላቸቱ ተፈናቃዮች ከፍተኛ የምግብ ችግር” እንዳለባቸው ተናግረዋል።

ከበጎ ፍቃደኞች፣ የሀይማኖት ተቋማትና ሌሎች መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች ውጭ ዘንድሮ በፌደራሉም ሆነ በክልል መንግስት የተደረገ ድጋፍ አለመኖሩንና የክልሉ መንግስት ድጋፍ እንዲያደርግ በተደጋጋሚ ቢጠየቅም ምላሽ አለመስጠቱን ማወቅ ተችሏል።

በተጨማሪ በአዲስ አበባ ዙሪያ ቤታቸው የፈረሰባቸው አዳዲስ ተፈናቃዮች እየመጡ ነው ያሉት የተፈናቃዮች አስተባባሪው፣ እነዚህን ተፈናቃዮች የከተማ አስተዳዳሩ ማስተናገድ ባለመቻሉ ለከፋ ችግር መዳረጋቸውን ገልፀዋል።

የደብረብርሃን ከተማ አስተዳደር ለዓለም የምግብ ድርጅት የድጋፍ ጥያቄ ቢያቀርብም የክልሉ መንግስት ከአቅሜ በላይ ነው ባለማለቱ ድጋፍ ማድረግ እንደማይችል ተገልፆላቸዋል።

“ከአዲስ አበባ ዙሪያ እና ከኦሮሚያ ክልል የሚመጡ ተፈናቃዮች ቁጥር እየጨመረ በመሆኑ የክልሉ መንግስት ከፌዴራል መንግስት ጋር ተነጋግሮ ከአቅሙ በላይ መሆኑን ለዓለም ምግብ ፕሮግራም አስታውቆ እገዛ እንዲደረግ” አስተባባሪው ጥሪ አቅርበዋል።
አዲስ ዘይቤ
1.1K views13:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 16:36:17
[ Album ]
የተፈናቀሉ ወገኖቻችንን በተቻለ ፍጥነት ወደ ቤታቸው ለመመለስ እየሰራን ነው
የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ እና ሌሎች አመራሮች በመቀሌ 70 ካሬ ሜትር አካባቢ የተጠለሉትን ተፈናቃዮች ጎብኝተዋል።

ተፈናቃዮቹ በወቅቱ መድሃኒትም ሆነ ሰብአዊ እርዳታ ባለማግኘታቸው በአሁኑ ወቅት በተለያዩ ችግሮች ውስጥ መሆናቸውን ተናግረዋል።

ተፈናቃዮቹ ወደ ቤታቸው ሲመለሱ ያሉበት አስቸጋሪ ሁኔታ እንደሚፈታም ተናግረዋል። የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ከፌዴራል መንግስት ጋር የተጀመረውን ድርድር ተከትሎ የተጀመረውን ሰላም አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተናግረዋል።
1.1K views13:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-09 12:22:05
ጎንደር ከተማና ዳባት የተቃወሞ ሰልፎች እየተካሄዱ ነው።ልዩ ሀይሉ አሁን ባለበት በክልሉ ይቆይ የሚለውን ሃሳብ ሰልፈኞቹ እየገለፁ ይገኛሉ።
1.1K views09:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-09 12:20:41 ራያ ቆቦ ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ ያላቋረጠ የጥይት ተኩስ እየሰሙ እንዳለ ነዋሪዎች ተናግረዋል።ምክንያቱን ለማወቅ መቸገራቸውንም አስረድተዋል።
1.1K views09:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-09 12:15:48
ለመላው ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለአብይ ፆም ስምንተኛው ሳምንት የሆሳዕና በአል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ ።
1.1K views09:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-09 12:06:38
[ Album ]
#ታሽጓል
የአቶ ታረቀኝ ደግፌ መልዕክት(ዘሀበሻ)
"በወልቂጤ እና በጉብሬ ዶክተር አብይ የመጣ ቀን ስፖንሰር አላደረጋቹም፡ አደባባይ ወጥታቹ አላጨበጨባቹም በሚል ድርጅቶች ማሸግ ቀጥሏል። የመጀመሪያ ዙር ነገም እንደሚያሽጉ እና በቀጣይ ሳምንት ሌሎች ድርጅቶችና የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች በደብዳቤ ተገልፆ እንደሚታሸግባቸው ታውቋል።
1.1K views09:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 22:33:50 ተጨማሪ መረጃ ከወልድያ
በዛሬው የወልዲያ ስብሰባ የተሳተፉት ወካይ ማህበረሰብ የሀይማኖት አባት ፣ የሀገር ሽማግሌ ፣ ወጣቶችና ሙህራኖች ሲሆኑ የወልዲያ ከተማ ከንቲባ ዱባለ አብራሬ ፣ ከመኳከያ ጄኔራሎችና ኮሎኔሎች እንዲሁም አቡነ ኤርሚያስ አወያይ ነበሩ
የተነሱ ጥያቄወች

1 - የማንነትና የወሰን ጥያቄ ሳይፈታ ሸኔና ህወሀት ትጥቅ ሳይፈቱ አማራ የጥቃት ሰለባ የትኩረት ኤሪያ እየሆነ ባለበት ሁኔታ ለምን ልዩ ሀይል ይበተናል

2 - የሌሎች ክልል ልዩ ሀይሎች ትጥቅ አፈታት ሁኔታ

3 - የተሾመ ቶጋ ንግግር አንድምታ ምንድነው

4 - ጄነራል ተፈራ ማሞ ህክምና የተከለከለው ለምንድነው ?

5 - ለዳግም ወረራ እያመቻቻችሁን ነው ታሪካዊውን ህዝብ ለማዋረድ እየሰራችሁ ነው መንግስትም ፕላን አድርጎ እየሰራበት ነው የኛ አመራሮችም ትግል እያደረጋችሁ አይደለም

6 - ውሳኔውን አንቃወምም በውሳኔው ዙሪያ ግን በየደረጃው ውይይት መደረግ ህዝብ መምከር መወያየት ነበረበት ይሄ የፖለቲካ አመራሩ ጥፋት ነው ለምን ሁሌ ትእዛዝ አስፈፃሚ ትሆናላችሁ በሚል ለከንቲባው ቀርቧል

7 - የአማራ ልዩ ሀይል በሰራው ስራ በከፈለው መስዋትነት ልክ ሪስፔክት አልተደረገም ይባስ ብሎ የስም ማጥፋት ዘመቻ እየተደረገበት ነው

8 - ልዩ ሀይሉ እንዳይረጋጋ እንዲዋከብና ሆን ተብሎ እንዲበተን አሁን ላይ ወደ ተፈቀዱ የፌደራልና የክልል የፀጥታ ተቋማትም እንዳይቀላቀሉ ሆን ተብሎ ነው እየተሰራ ያለው የሚሉና ሌሎችም በርከት ያሉ ጥያቄወች ከ15 በላይ በሆኑ ጠያቂወች ተነስተው
ምላሽ
በሁሉም አወያዬች ምላሽ ተሰጥቶበት ጥያቄውም ወደ ላይ እንደሚላክና አንድ ቤተሰብ የሆነው የሰሜን ወሎ ህዝብና መከላከያ መካከል ቅራኔ እንዳይፈጠር ጥንቃቄ እንዲደረግ መከላከያ ከልዩ ሀይሉ ጋር በቅርበት የሚተዋወቅ ለአንድ አላማ የተዋደቀ መስዋትነት የከፈለ ሬሽን የተካፈለ ሀዘንና ደስታን ያሳለፉ ስለመሆኑ
መከላከያ የተሰጠውን ተልእኮ ፈፃሚ እንደሆነ ግን ደግሞ ሁሉንም ነገር ማህበረሰቡን ባከበረና በትእግስት እንደሚያደርግና አጠቃላይ በተነሱት ጥያቄወች ዙሪያ በየደረጃው ምክክር እንደሚደረግበት ወጣቱም ከመንገድ መዝጋትና ሌሎች ህገወጥ ድርጊቶች እንዲቆጠብ በመግባባት ተጠናቋል ሲሉ የውይይቱ ተሳታፊዎች ለአዩ ዘሀበሻ ገልፀዋል።
374 views19:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ