Get Mystery Box with random crypto!

𝗙𝗔𝗡𝗔 𝗧𝗩 (ፋና)️ ️️

የቴሌግራም ቻናል አርማ fana_televisions — 𝗙𝗔𝗡𝗔 𝗧𝗩 (ፋና)️ ️️ 𝗙
የቴሌግራም ቻናል አርማ fana_televisions — 𝗙𝗔𝗡𝗔 𝗧𝗩 (ፋና)️ ️️
የሰርጥ አድራሻ: @fana_televisions
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.32K
የሰርጥ መግለጫ

This is FANA Media and Communication Corporate’s official Telegram channel.
For more updates please visit
https://t.me/fana_televisions
#ሼር 🙏 #በማድረግ_አጋርነታችሁን_አሳዩን
ሀሳብ ወይም መረጃ ለማቀበል @FANA_TV_BOT
https://t.me/joinchat/WC9-gid0rxB-S4Ac

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-04-05 09:35:28
በዱባይ በተካሄደው ዓለም አቀፍ የቁርዓን ውድድር ኢትዮጲያን በመወከል የተወዳደረው አባስ መህዲ ሁለተኛ ደረጃ በመያዝ አጠናቋል።ሳሊህ አህመድ ከባንግላድሽ በአንደኛ ደረጃ ማጠናቀቁ ታውቋል።ሌላው ኢትዮጵያዊ መሀመድ ኑር የሚሳተፍበት በሳውዲ አረቢያ እየተካሄደ ያለው እና 3·3 ሚሊየን ዶላር ሽልማት የተበጀተለት የቁርዓን ውድድር እንደቀጠለ ነው።ገና አልተጠናቀቀም።
864 views06:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 09:32:54
"የሰላም ዋጋ በገንዘብ የሚተመን አይደለም!" ዶክተር ይልቃል ከፋለ

ጦርነት በየትኛውም መንገድ ተመራጭ አለመሆኑን ህዝባችን ይረዳል። ስንዋጋ የነበረውም የአንድ አገር ዜጎች ነን። ወንድማማች ህዝቦች ነን። የትግራይ ህዝብም ሆነ የአማራ ህዝብ ከጦርነቱ ከስቃይና ስደት በስተቀር ያተረፈው ነገር የለም። መፈጸም፣ መደረግና መከፈል ያልነበረበትን ዋጋ አስከፍሎናል።

ሁላችንም ከዚህ መማር አለብን። ባለፈው ላይ ቁመን በመወጋገዝ ጊዜ ማሳለፍ የለብንም። አስፈላጊም አይደለም። የወደፊቱን ማየት ይኖርብናል። ልዩነቶቻችንን ሁሉ በሰላምና በውይይት ለመፍታት መዘጋጀት አለብን። ከዚያም ባለፈ በህግ አግባብ መፍታት የምንችልበትን የሰለጠ መንገድ መከተል ይገባል።

የአማራ ክልል ህዝብ ወንድም ከሆነው የትግራይ ህዝብ ጋር የሚያጋጥመውን ችግር በሰላምና በህግ አግባብ ለመፍታት የሚያስብ ነው። የትግራይ ክልል ከእኛ የሚጠይቀው ጉዳይ ካለም በሰላምና በውይይት እንዲሁም በህግ አግባብ መፍታት እንችላለን። ይሔንን የሰለጠ መንገድ ሁላችንም ተቀብለን መፈጸም አለብን። ምክንያቱም የሰላም ዋጋ በገንዘብ የሚተመን አይደለም።

ስለሆነም ሁላችንም በጦርነቱ የተፈጠረውን ክፍተት በሰላምና በውይይት በመፍታት በህዝቦች መካከል በመተሳሰብ ላይ የተመሠረተ ወንድማማችነትንና እህትማማችትን መገንባት ይኖርብናል።

ዶክተር ይልቃል ከፋለ
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርእሰ መስተዳድር ለአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ከሰጡት ማብራሪያ የተወሰደ ፤
824 views06:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 23:43:29
አዳዲስ አማርኛ ፊልሞች የቃና ፊልሞች እና የውጪ አዳዲስ ፊልሞችን እንደተለቀቁ የምታገኙበት ምርጥ ቻናል
ነው ይቀላቀሉን
https://t.me/joinchat/AAAAAEWMlHY6leqiMnlGGA
243 views20:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 16:00:17
በመንግሥት ከፍተኛ አመራሮች ላይ ጥቃት በመፈጸም ሁከትና ብጥብጥ ለመቀስቀስ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ፣ በባህርዳር፣ በአዳማና በድሬዳዋ ከፍተኛ የመንግሥት አመራሮችን ኢላማ ያደረገ ጥቃቶች በመፈጸም ሀገራዊ ሁከትና ብጥብጥ ለማስነሳት ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረሐይል አስታወቀ፡፡

የጋራ ግብረ ሐይሉ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው÷ በአማራና በሌሎች ክልሎች ውስጥ መቀመጫቸውን ያደረጉ እንዲሁም አዲስ አበባ ጭምር የሚገኙ ምሁራን፣ የሚዲያ ባለቤቶችና አክቲቪስቶችን ያካተተ ህቡዕ መዋቅር በምስጢር ሲንቀሳቀስ እንደነበር ተደርሶበታል።
954 views13:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 15:58:02 መረጃ
የጋራ ግብረሃይል ያወጣው መግለጫ
በመንግሥት ከፍተኛ አመራሮች ላይ ጥቃት በመፈጸም ሁከትና ብጥብጥ ለመቀስቀስ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረሐይል አስታወቀ
በአዲስ አበባ፣ በባህርዳር፣ በአዳማና በድሬዳዋ ከፍተኛ የመንግሥት አመራሮችን ኢላማ ያደረገ ጥቃቶች በመፈጸም ሀገራዊ ሁከትና ብጥብጥ ለማስነሳት ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረሐይል አስታወቀ፡፡

የጋራ ግብረ ሐይሉ ለመገናኛ ብዙኅን በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው፣ በአማራና በሌሎች ክልሎች ውስጥ መቀመጫቸውን ያደረጉ እንዲሁም አዲስ አበባ ጭምር የሚገኙ ምሁራን፣ የሚዲያ ባለቤቶችና አክቲቪስቶችን ያካተተ ህቡዕ መዋቅር በምስጢር ሲንቀሳቀስ እንደነበር ተደርሶበታል።

ዶ/ር ወንደሰን አሰፋ፣ ረዳት ፕሮፌሰር ሲሳይ አውግቸው፣ ፕሮፌሰር ማዕረጉ ቢያበይን፣ ዶ/ር መሰረት፣ ወርቁ ተስፋዬ ወ/ማርያም፣ ተስፋዬ የኋላሸት ፋሲል፣ ሰለሞን ልመንህ ከተማና መንበረ የተባሉ ግለሠቦችም በህቡዕ አደረጃጀቱ ሲሳተፉና ሲያስተባብሩ በቁጥጥር ስር ውለዋል።

ሀገራዊ ለውጡን ለማስቀጠል በከፍተኛ የባለቤትነትና የሐላፊነት መንፈስ የሚንቀሳቀሰውን ሰፊውን የአማራን ሕዝብ የማይወክሉት እና አሁን የተፈጠረው አንጻራዊ ሰላም ያልተመቻቸው እነዚህ ጽንፈኛ ቡድኖች ኅብረተሰቡ በአሁኑ ወቅት በከፍተኛ ጭቆና ውስጥ ይገኛል የሚል ቅስቀሳ በማድረግ በሃይማኖት፣ በብሔር እንዲሁም ከእኛ ውጪ ሀገሪቷን ሌላ ማስተዳደር የለበትም በሚል የፖለቲካ ፅንፈኝነት ዓላማ ዙሪያ ደጋፊዎችን ለማሰባሰብ እየሞከሩ መሆኑን መግለጫው አመልክቷል፡፡

በዚህም ሕዝቡን ነጻ እናወጣለን የሚል የአመጽ እንቅስቃሴ ለማካሄድ ሲደራጁና ሀገሪቱን ዳግም ወደነበረችበት ቀውስ ለመመለስ ሲንቀሳቀሱ እንደነበርም ጠቁሟል።

ይህንን አላማቸውን ከግብ ለማድረስ በአማራ ክልል ውስጥ በሁሉም ስፍራዎችና በአዲስ አበባ እንዲሁም በሀገሪቷ በሚገኙ ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን በአካባቢዎቹ ከሚኖሩ የብሔሩ ተወላጆች ጋር አስተሳስሮ የማደራጀት ሥራዎች ሢሠሩ እንደነበር መግለጫው አስታውቋል።

በተቀናጀ መልኩ ህቡዕ ወታደራዊ ክንፍ በማደራጀት በጦር መሣሪያ የታገዘ የከተማ ላይ ጥቃት የመፈፀም እቅድ እንደነበራቸው፤ በተለይ በየደረጃው የሚገኙ የመንግሥት ባለስልጣናት ላይ ጥቃት በመፈፀም ሕዝቡን የማሸበር ተልዕኮ አንግበው ሲንቀሳቀሱ መቆየታቸውን የጋራ ግብረሐይሉ መግለጫ ጠቁሟል፡፡

ከላይ በተገለጹት ህቡዕ አመራሮች የተዋቀረው የአዲስ አበባው የአደረጃጀቱ ክንፍ በየክፍለ ከተማው ለዘረጋው መዋቅሩ በርካታ የተለያዩ የነፍስ ወከፍ የጦር መሣሪያዎች፣ተቀጣጣይ ፈንጂዎችና ቦምቦችን ወደ ከተማዋ ማስገባቱንም መግለጫው አስታውቋል፡፡

ከእነዚህ ውስጥ ግዛት የተባለ ባህርዳር ዙሪያ ቁንዝላ አካባቢ መቀመጫውን ያደረገና በአዲስ ውስጥ ለሚገኘው ህቡዕ ክንፍ የተለያዩ ሎጀስቲክስ የሚያቀርብ ግለሰብ በርካታ የእጅ ቦምብ በተለያዩ ክፍለ ከተማዎች ለሚገኙት የቡድኑ አባላት እንዲያስረክብ አቅጣጫ የተሰጠው ቢሆንም፤ በተደረገውቨ ክትትል በቁጥጥር ስር እንዲውል ተደርጓል፡፡

በተጨማሪም አዲስ አበባ ጣፎ አካባቢ በሚገኝ የቡድኑ አስተባባሪ በሆነው ዳዊት አባቡ ቢተው እና አዲስ አበባ ካራ ኣሎ አካባቢ ነዋሪ በሆነው ታደሰ ወይነው ተሰማ ላይ በተደረገው ክትትል የተለያዩ የጦር መሣሪያዎችና የወታደር ዩኒፎርሞች በቁጥጥር ስር እንዲውሉ መደረጉን ግብረሐይሉ ለመገናኛ ብዙኅን በላከው መግለጫ አመልክቷል፡፡

ሙሉቀን ወንዴ ቢተው ፣ ቴዎድሮስ ተሾመ አየነውና ሌሎችም በህቡዕ አደረጃጃቱ በነበራቸው ተሳትፎ መያዛቸውን ጠቁሟል፡፡
በህቡዕ አደረጃጀቱ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ሌሎች ተጠርጣሪዎችን በቁጥርር ስር የማዋሉ ተግባር በተቀናጀ መንገድ መቀጠሉን ያመለከተው የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረሐይሉ መግለጫ፤ በቀጣይ ከጉዳዩ ጋር የተያያዙ ወቅታዊ መረጃችን ለኅብረተሰቡ ተከታትሎ እንደሚያቀርብ አስታውቋል፡፡
850 views12:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 14:12:42
ወደ ውጭ ሀገር  ለመሔድ የዓይነ ጥላ መንፈስ ገርግሮታል? እንግዳውስ 0929569108ብለው በመደወል ከችግርዋ ይፈወሱ። በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን ብለን እንነሳ።

ገርጋሪ መንፈስ ምንድን ነው

የሚገረግር መንፈስ እና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰው ልጅ ዕድል መስበር እንዲሁም የታሰበ መልካም ስራ ማሰነካከል ነው።

የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው።

የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው።

የሚገረግሩ መናፍስት ስራ፦ ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር፣በፈተና ሰዓት ማሸበር፣በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ ተዋናዮች የገርጋሪ መናፍስት ናቸው።

የገርጋሪ መናፍስቶች፦ማንኛውም የታቀደ ስራ፣ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት ነገድ ናቸው።

የሚገረግሩ መናፍስት፦የማይገረግሩት የሕይወት ዘይቤ የለም:: ትዳር እንዳንይዝ፣ልጅ እንዳንወልድ፣ሃብት እንዳናፈራ፣ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን፣ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር፣ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ።

የሚገርግሩ መናፍስት የልፋት ስራ

የውጭ ፕሮሰስ ማቊረጥ
ጽንስ ማቋረጥ
ትዳር ማቋረጥ
ተስፋ ማጨለም
የትምህርት ፈተና ማሰናከል
ከሰዎች ጋር አለመስማማት
መነጫነጭ
ራስ ምታት
በሰው እንድንጠላ ማድረግ
ሀብት መገርገር
ስራ መገርገር
ጭንቀት መፍጠር
ለአደጋ መዳረግ
እቃ እንዲበላሽብን መሆን
ከፍቅር ጓደኛ ማጣላት
በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል
በህልመ ለሊት  ከቤተ እምነት መከልከል
ልጅ መከልከል
እንቅልፍ መንሳት/እንቅልፍ ማብዛት
ፍርሃት.....

ከላይ የተዘረዘሩት የሚገረግሩ መናፍስቶች ከብዙ በጥቂቱ ናቸው።

እነዚህ ችግሮች በእናንተ ዘንድ ያለ እንደሆነ በውጭም በሃገር ውስጥም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን መፍትሔ የሚሆን ድንቅ ጸሎት እንሆ ልመግባችሁ።

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ዓይነ ጥላ ወዓይነ ወርቅ
ገርጋሪ ወአብራሪ የጋራት ኤሎሄ የጋራት ሃሌ ሉያ የጋራት ዮፍታሔ የጋራት ታኦስ አልፋ ቤጣ የውጣ የጋራት ዎዖ የጋራት ኢየሱስ ክርስቶስ የጋራት አማኑኤል ጸባዖት በኃይለ ዝንቱ አስማተ መለኮት በራስ በገጽ በዓይን ወበሽፋፍት በልሳን ወበአፍ በአንገት ወበደረት በእጅ ወበእግር በባት ወበአቁያጻት በራስ ጠጉር ወበእግር ጽፍር ዘሀሎከ ዓይነት ፃእ ከመወጽአ ዮናስመርጌታ   መላክ ነኝ
0906702623
1 መፍትሔ_ሥራይ (የጠላት ድግምት መሻሪያ)
2 ለቡዳ
3 ለቁራኛ
4 #መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ)
5 ለጋኔን
6 ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ
7 ለራእይ (በህልም የሚያሳይ)
8   ለፀር (ለጠላት)
9 ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ)
10 ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል)
11 ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ)
12 ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት)
13 መስተፋቅር
14 ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን)
15 ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ
16 ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ)
17 የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች
የሚያስገኝ
18 ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ)
19 መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው
የሚያመጣ)
20 መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ)
21 ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ)
22 ለልሳነ_ሰብእ
23 ለበረከት
24 ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ)
25 ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ)
26 ጸሎተ_ዕለታት
27 ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ
28 ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ
29 ለከበሮ
30 ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ
መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ)
31 ለሙግት
32 ለሰላቢ
33 ለስንፈት ወሲብ
34 ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ
እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ)
35 ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ
የሚያረግ)
36 ለጥይት (ጥይት የማያስመታ)
37 ለዱላ( ዱላ የማያስመታ)
38 መንስኤ_እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ)
39 ህገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር
እንዳይዘሙት የሚከለክል)
40 ለአይነ_ሰብእ (ከሰው አይን የሚጠብቅ)
41 ለአዙሪት
42 ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ሲህር
43 ለሪህ በሽታ
44 የመገጣጠሚያ ህመም
45 ለጉልበት ድርቀት
46 የባት ህመም
47 የወገብ ህመም
48 የአንገትና ትከሻ ህመም
49 የከረመ ደረቅ ሳል
50 ለደም ግፊት
51 የሆድ መረበሽ
52 የከፋ የሆድ ድርቀት
53 በመኝታ ሽንት ለሚያመልጠው
54 የአእምሮ ጭንቀት፣ ድብርት፣         ከሰው  መገለል፣እንቅልፍ ማጣት
55 እንቅልፍ መብዛት
56 የተለየ የቆዳ ህመም
57 ክብደት ለመቀነስ
58 የእንቅርት በሽታ
59 ራስ ምታት ከሚከተሉት ህመሞች ጋ
60 አይን አካባቡ ውጥረት ካለ
61 የሳይነስ ህመም
62 የሆድ ድርቀትና የሆድ ህመም
63 የወር አበባ ችግር ካለ
64 የወገብ መንሸራተት ካለ
65 ውጥረትና የአእምሮ ጭንቀት
66 ለከፍተኛ ራስ ምታት
67 ማስታወስ፣ንቃት፣ተነሳሽነት ለሌላቸው
68 ለድምፅ መታፈን
69 ከአጫሽነት ለመላቀቅ
70 ራስን ስቶ በስቃይ ለሚ
በ0906702623
ይደውሉልንወይም በውሥጥ መሥመር  በመጫን ያውሩን
https://t.me/+8_ULNDjgDrFiZjg8
885 views11:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 14:09:08
የአማራ ልዩ ሀይል ትጥቅ እንዲፈታ የክልሉ መንግሥት መስማማቱ ታውቋል፣ሰሞኑን በባህርዳር በተደረገው ስብሰባም ተወስኗል።
በአንዳንድ ቦታም መሳሪያ ጥርነፋም ተጀምሯል። ይሄን ለማስፈፀም በጄኔራል አበባው ታደሰ የሚመራ ግብረሀይል ተቋቁሟል። በዚህም የአማራ ልዩ ሀይል ትጥቁን በአንድ ወር ውስጥ ለመከላከያ ሰራዊት አስረክቦ እንዲጨርስ እየተሰራ ነው።
በአንፃሩ ደግሞ በየከተሞች የሚገኙ የአድማ ብተና አባላት የተሻለ ስልጠና ወስደው ከተሞችን የሚጠብቁ ይሆናል ሲሉ የአዩ ዘሀበሻ ምንጮች ገልፀዋል።
ወደ መከላከያ ሰራዊት እና መደበኛ ፖሊስ የሚገቡ የልዩ አባላት የተጠበቀ ነው።
841 views11:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 14:06:14
#Update
ጫላ ዋታ (ዶ/ር) ያለ መከሰስ መብታቸው እንደተነሳ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ውለዋል
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 13ኛ መደበኛ ጉባኤ፤ ያለ መከሰስ መብታቸውን ያነሳባቸው የቡሌ ሆራ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝደንት ጫላ ዋታ (ዶ/ር) በፖሊስ ቁጥጥር ሥር መዋላቸው ታውቋል፡፡

የምክር ቤት አባሉ ያለ መከሰስ መብታቸው የተነሳው ፍትሕ ሚኒስቴር በሙስና ወንጀል ጠርጥሬያቸዋለሁ ብሎ ለምክር ቤቱ ባቀረበው ጥያቄ መሰረት ነው፡፡ አባሉ የመንግሥት ግዥ ሕግ ከሚፈቅደው ሕግ ውጪ፣ በግላቸው ለመሰረቱት ቢ ኤች ዩ ኮንሰልታንስ የተባለ የንግድ ድርጅት በግንባታ አማካሪነት በመቅጠር በቀጥታ ግዥ በመፈጸም በመንግሥት ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሰዋል ተብሏል፡፡

በተደረገባቸው ምርመራ ከ23 ሚሊየን ብር በላይ ከዩኒቨርሲቲው አካውንት ወደ ድርጅቱ ያለአግባብ ገቢ መደረጉ የተገለጸ ሲሆን፤ 195 ሚሊዮን ብር በላይ ገንዘብ ያለ አግባብ ግዥ እንዲፈጸም ማድረጋቸው ተረጋግጧል ተብሏል። በተጨማሪም በ116 ሚሊዮን ብር በግል ተቋራጭ ሥም 14 ተሸከርካሪዎችና ማሽነሪዎች እንዲፈጸም ማድረጋቸው ተጠቁሟል፡፡ በዩኒቨርስቲው ገንዘብ የተገዙ ተሸከርካሪዎችና ማሽነሪዎች ባለቤትነታቸው በግል ድርጅት ሆኖ መገኘቱም ተመላክቷል፡፡

ያለመከሰስ መብታቸው የተነሳው ጫላ ዋታ (ዶ/ር) ለምክር ቤቱ በሰጡት የመከራከሪያ ሃሳብም፤ ቢ ኤች ዩ ኮንሰልታንስ የዩኒቨርሲቲው የገቢ ማመንጫ ድርጅት ነው ብለዋል።
928 views11:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 17:15:36
#CholeraUpdate : የኮሌራ በሽታ ወረርሽኝ በሀገራችን በኦሮሚያ ክልል ሀረናቡሉክ ወረዳ ከተከሰተበት ነሐሴ 21 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ በኦሮሚያ ክልል በአራት ዞኖች ውስጥ በሚገኙ 18 ወረዳዎች እንዲሁም በሶማሌ ክልል 4 ወረዳዎች በአጠቃይ 22 ወረዳዎች ላይ መከሰቱ ይታወሳል።

የጤና ሚኒስቴር ከቀናት በፊት ባወጣው መግለጫ በአሁኑ ጊዜ በአምስት ወረዳዎች ላይ ኦሮሚያ (3) እናዲሁም ሶማሊ(2) ወረዳዎች ላይ የተከሰተዉን ወረርሽኝ ለመቆጣጠር መቻሉን ገልጿል።

ሚኒስቴሩ የኮሌራ ወረርሽኙ በተከሰተባቸው ሁሉም ወረዳዎች 23 ጊዜያዊ የኮሌራ ማከሚያ ማዕከላት የተቋቋመ መሆኑን ገልጾ የህክምና ግብዓቶችን ለማዕከላቱ በማሰራጨት ተገቢው አገልግሎቶች እየተሰጡ ይገኛሉ ብሏል።

በቀጣይም የኮሌራ ወረርሽኝ ለመቆጣጠር ከሚረዱ መንገዶች መካከል ክትባት አንዱ በመሆኑ ወረርሽኝ ለተከሰተባቸው እና ለአጎራባች ወረዳዎች 1.2 ሚሊዮን የኮሌራ ክትባት ለአለም ጤና ድርጅት ተጠይቆ ክትትል እያደረገ መሆኑንም ገልጿል።
1.0K views14:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 17:06:37
የመጥፋት አደጋ የተጋረጠበትን የኦንጎታ ቋንቋ ለማስቀጠል እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምሥት የብራይሌ ጎሳ አባላት ብቻ የሚነገረውን የኦንጎታ ቋንቋ ለትውልድ እንዲሻገር እየሰራ መሆኑን አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ገለጸ፡፡

የአንጎታ ቋንቋ በደቡብ ክልል ኦሞ ዞን በና ፀማይ ወረዳ በሚገኙ ዕድሜያቸው ከ40 በላይ በሚሆናቸው÷ ጌዶ ቃውላ፣ ኦዳ ቆራዮ፣ ጉያዋ ቆራዮ፣ ጉምቦ ቃውላ፣ ጉምቦ ቃሮ በተባሉ ሦስት ወንዶች እና ሁለት ሴቶች ብቻ ይነገራል፡፡
956 views14:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ