Get Mystery Box with random crypto!

𝗙𝗔𝗡𝗔 𝗧𝗩 (ፋና)️ ️️

የቴሌግራም ቻናል አርማ fana_televisions — 𝗙𝗔𝗡𝗔 𝗧𝗩 (ፋና)️ ️️ 𝗙
የቴሌግራም ቻናል አርማ fana_televisions — 𝗙𝗔𝗡𝗔 𝗧𝗩 (ፋና)️ ️️
የሰርጥ አድራሻ: @fana_televisions
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.32K
የሰርጥ መግለጫ

This is FANA Media and Communication Corporate’s official Telegram channel.
For more updates please visit
https://t.me/fana_televisions
#ሼር 🙏 #በማድረግ_አጋርነታችሁን_አሳዩን
ሀሳብ ወይም መረጃ ለማቀበል @FANA_TV_BOT
https://t.me/joinchat/WC9-gid0rxB-S4Ac

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-06-07 18:11:24 ወልቃይት
በወልቃይት በኩል በዛሬው ዕለት በ18 ተሳቢ፣  በ20 ኦራል  ከባድ መሳሪያ የጫኑ ፤ ቀይቦኔት ለባሾች ጄኔራል ድንኩል በሚባል መሪነት ወደ ተከዜ ጫፍ አንቀሳቅሷል።
ጄኔራል ታደሰ ወረደ የትግራይ ግዛቶችን በአስቸኳይ ለመመለስ ጥረት እያደረግን ነው ማለታቸው ይታወሳል።
ማጣቀሻ
1.7K views15:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-07 18:09:50
አልሻባብ በኢትዮ-ሱማሊያ ድንበር አካባቢ ሊፈጽም የነበረው ጥቃት መክሸፉ ተገለጸ!

አልሸባብ በኢትዮጵያና ሶማሊያ ድንበር ላይ ሊያደርስ የነበረው ጥቃት መክሸፉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።

አሸባሪው የአልሸባብ ቡድን ዛሬ ግንቦት 30/2015 በኢትዮ-ሶማሊያ ድንበር ዶሎ አካባቢ ሊፈጽም የነበረው የሽብር ተግባር መክሸፉን የገለጸው ሚኒስቴሩ፤ ''ቡድኑ አጥፍቶ ጠፊ በማሰማራት በአካባቢው ጉዳት ለማድረስ ያደረገውን ሙከራ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. የመከላከያ ሠራዊት በተሳካ ሁኔታ አክሽፎታል።'' ብሏል፡፡የሽብር ቡድኑ አባላትም ይዘውት ከመጡት መሳሪያ ጋር መደምሰሳቸው ተገልጿል።
1.7K views15:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-07 18:04:12 መርጌታ  ዳንኤል የባህል መድሐኒት ቀማሚ ህይወት ጥበብ ናት።
0943249027ብለው ይደውሉ
መምጣት ለማይችሉ ደንበኞች የለምንም መሰናክል መላክ እንችላለን
የምንሰጣቸዉ የጥበብ አገልግሎት ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሔ ስራይ
2 ለህማም
3 ጋኔን ለያዘው ሰው
4 ቡዳ ለበላው
5 ለቁራኛ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ሀብት
14 ለመስተፋቅር
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለገብያ
17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
18 ለመድፍነ ፀር
19 ሌባ የማያስነካ
20 ለበረከት
21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ)
22 አፍዝዝ አደንግዝ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት
አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው
የተጋቡ ካሉ
አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት

ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል
ለጥያቄዎ
0943249027
1.5K views15:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-07 10:46:05
ሁለት ንፁሃንን የፍጥኝ አስረው በግፍ ሲረሽኑ በቪዲዮ እራሳቸውን ቀርፀው ያሰራጩ ግለሰቦች ምንም እንኳ የሲዳማ ክልል አርማ ደረታቸው ላይ ቢያደርጉም የክልሉ የፀጥታ ሀይል አባላት እንዳልሆኑ ክልሉ አስታውቋል
መግለጫው
የትም በማንም ተመሳስሎ እየተዘጋጀ ባለ መለዮ በሀገር አቀፍ ደረጃ  ሀገራዊ ግዳጆችን በጥብቅ ዲስፕሊን በብቃት በመፈፀም እና በመልካም ስነምግባር የሚታወቀውን የሲዳማ ክልል የቀድሞ ልዮ ሃይል ስምን ማጠልሸት አይቻልም!!

በማህበራዊ ሚዲያዎች እየተዘዋወረ የሚገኘው ቪዲዮ ፍፁም የሰራዊቱን ዲሲፕሊናዊ ቁመና የማያሳይና ከእውነታው የተፃረረ ነው።

በብርጌድ አዛዦች፣ በጋንታ አመራሮችና በክልሉ የፀጥታና ደህንነት ግብረ ሀይል ለማጣራት እንደተሞከረው  እየተዘዋወረ በሚገኘው ተንቀሳቃሽ ምስሉ ላይ የሚታዩት ታጣቂዎች፤ በሲዳማ ክልል የልዩ ሀይል ማዕቀፍ ውስጥ ያልተካተቱና ያላገለገሉ ፀጉረ ልውውጦች መሆናቸውን ማስገንዘብ እንወዳለን።

እርካሽ የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት የዜጎችን ህይወት መቅጠፍ ከሴጣናዊ ተግባርነት ውጪ የሚያስገኘው አንድም ትርፍ የማያመጣ መሆኑን ፅንፈኛና ፀረ-ሰላም ሀይሎች ልብ ሊሉ ይገባል!!

ታርጋ እየተለጠፈባቸው የሚዘዋወሩ ምስሎችም ሆኑ ቪዲዮዎችን በጥሞና መፈተሽ፣ ምንጫቸውን እና ድብቅ አጀንዳቸውን ማጤን ያስፈልጋል።
የሲዳማ ብሔራዊ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ
1.7K views07:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-07 10:44:31 «የጸጥታ ሃይሎች እያሰሩን ገንዘብ እየወሰዱና እያሰቃዩን ነው» የሸገር ከተማ ነዋሪዎች
የቀድሞ ፊንፊኔ ዙሪያ የኦሮሚያ ልዩ ዞን የነበረው አሁን የሸገር ከተማ አስተዳደር ተብሎ በዘንድሮ አመት ምስረታ ያደረገ ከተማ ነው። ከተማዋ ከተመሰረተችበት አላማዎች አንዱ ህብረተሰቡን በልማት ተጠቃሚ ማድረግ አንዱ ነው። ከተማዋ በስሩ የተለያዩ ክፍለ ከተማ እና ወረዳዎች ተዋቅራ ተመስርታለች።

ነገር ግን ዘረፋ፣ ማስፈራራት እና በዘፈቀደ ማሰር የተለመደ እየሆነ መምጣቱን ነዋሪዎች ለቢቢሲ አፋን ኦሮሞ ተናግረዋል የህብረተሰቡ ቅሬታ በፋስት መረጃ በዚህ መልኩ ይቀርባል።
እነዚህ ድርጊቶች በዋናነት የሚፈጸሙት በጸጥታ ሃይሎች ማለትም በፖሊስ፣ ሚሊሻ፣ ​​የወንጀል መርማሪዎችና የጸጥታ ሃይሎች መሆኑን ነዋሪዎች ለቢቢሲ መናገራቸውን ፋስት መረጃ ተመልክቷል።

በቡራዩ ከተማ ከ15 ዓመታት በላይ የኖረው ነጋሳ ለቢቢሲ እንደተናገረው በጸጥታ ሃይሎች ሁለት ጊዜ ተይዞ እንዲፈታ ገንዘብ መክፈሉን ይናገራል። የመጀመሪያ ቀን መጠነኛ የመኪና አደጋ ደርሶብኝ ወደ ሆስፒታል እየሄድኩ በሚሊሻ ተያዝኩ ከዛ ፖሊሶች በፓትሮል ይዘውኝ ሄዱ ምንም ሳልጠየቅ ታስሬ ቆየሁ ከዛ 20ሺ ብር ከፍዬ ወጣሁ ከወጣሁ በኋላ 10ሺ ብር ከፈልኩ በአጠቃላይ 30ሺ ብር መክፈሉን ነጋሳ ለቢቢሲ ገልፇል። የታሰርኩበትን ምክንያት ስጠይቃቸው ከተማ ቁጭ ብለህ ለሸኔ ሎጂስቲክ ታመቻቻለህ የሚል ምላሽ ሰጡኝ ነው የሚለው።

ሌላኛው አቶ ገምታ የተባለ አስተያየት ሰጪ ለቢቢሲ ሲናገር “የጸጥታ ሃይሎች ሰላማዊ ዜጎችን ማሰር እና ገንዘብ መቀበል የተለመደ ተግባር አድርገውታል። ወንጀል የፈፀመ አካል ከተያዘ እና ከተጠየቀ እኛም አንቃወምም። ነገር ግን ከዚያ ውጪ ይህ እየሆነ ነው” ይላል ጋምታ

ገምታ መንግስት ሰራተኛ ሲሆን ከስራ ወጥቼ ወደ ቤት እየሄድኩ እያለ በመንግስት የፀጥታ ኃይሎች ታፍኜ ታሰርኩ ይላል በእስር ቤት ቆይታውም “ወንጀለኛ መርማሪዎች እና ፖሊሶች ሰዎች ከእስር ቤት ለመውጣት ገንዘብ እንደከፈሉ የሚነግሩበት ኮድ [ምልክት] አላቸው” ብሏል። ብዙ ሰዎች ለመልቀቅ ገንዘብ ከፍለዋል ይላል።

ሌላኛው አስተያየት ሰጪ ነቢራ ይባላል በሸገር ከተማ የግል ስራ አለው ከታሰረ በኋላ 100,000 ብር እንዲከፍል ቢነገረውም ለመክፈል ፈቃደኛ ባለመሆኑ ለአራት ወራት ያህል ታስሯል።

"መንግስት ለፖሊስ የሚከፍለው ህዝብ ለመጠበቅ ነው እንጂ ህዝብን ለመዝረፍ አይደለም" የፀጥታ ሃይሎች ዘረፋው የእለት ቋሚ ስራቸው እየሆነ ነው ብሏል።

ምርመራ ክፍል አስገብተው ገንዘብ ነው የሚጠይቁት እምቢ ካልክ ሸኔ ነህ፣ መሳሪያ ትነግዳለህ እያሉ የማታውቀውን ነገር ይለጥፉበሃል ብሏል ረቢራ።

ሁሉም ታሳሪዎች ለቢቢሲ እንደተናገሩት ፍርድ ቤት ቀርበው እንደማያውቁ ግማሹ ከፍሎ እንደወጣ አልከፍልም ያለው ለወራት ታስሮ እንደተለቀቁ ነው የሚናገሩት።

ቢቢሲ የሸገር ከተማ አስተዳደር የጸጥታ ሃላፊ ኮማንደር ሌንጂሶ ጆቴ ከነዋሪው በጸጥታ ሃይሎች ላይ ስለቀረበው ክስ ጠይቋል ተጠይቀው ይህን ብሏል "የሸገር ከተማ 12 ክፍለ ከተማ እና 36 ወረዳዎች ያሏት ሲሆን እስካሁን ድረስ እንዲህ አይነት ቅሬታ አላገኘንም" ብሏል።
"ማንም ሰው በአካል መጥቶ እኔንም ሆነ ለሌሎች ጥቆማ ሊሰጠን ይችላል" ብሏል።
1.6K views07:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-04 14:00:07
እኚህ ሽማግሌ እስላም ሆነው በመንገድ ላይ ከመገኘታቸው በቀር እንዲህ ባለ መልኩ የሚያበቃ ወንጀል ሠርተው ነው?

• ኡፍፍፍ ሰውየው ግን በሕይወት ተርፈው ይሆን…?
2.7K views11:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-04 13:58:49
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ቀዳማዊ በአቡዳቢ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መቃኞ ቤተ ክርስቲያን መረቁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብፁዕ ወ ቅዱስ አቡነ ማቲያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ-ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በአቡዳቢ የኢትዮጰያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መቃኞ ቤተ ክርስቲያንን መርቀው መንፈሳዊ አገልግሎት አስጀመሩ።

የቤተ ክርስቲያኑ መቃረቢያ ቤት ዛሬ በተመረቀበት ወቅት ቡራኬ የሰጡት ቅዱስ ፓትርያርኩ ÷ “በምትፈልጉት ጊዜ ከፍታችሁ የምትገቡበት ቤ/ክ ስላገኛችሁ ደስ ብሎናል ፤ ይህንን የሚያህል ስፋት ያለውም አይቼ አላውቅም" ብለዋል።...
2.3K views10:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-04 13:45:30
ዘመነ ካሴ ከተፈታ በኋላ በባህርዳር
2.0K views10:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-04 13:33:36 መርጌታ   መላክ ነኝ
0906702623
1 መፍትሔ_ሥራይ (የጠላት ድግምት መሻሪያ)
2 ለቡዳ
3 ለቁራኛ
4 #መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ)
5 ለጋኔን
6 ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ
7 ለራእይ (በህልም የሚያሳይ)
8   ለፀር (ለጠላት)
9 ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ)
10 ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል)
11 ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ)
12 ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት)
13 መስተፋቅር
14 ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን)
15 ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ
16 ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ)
17 የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች
የሚያስገኝ
18 ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ)
19 መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው
የሚያመጣ)
20 መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ)
21 ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ)
22 ለልሳነ_ሰብእ
23 ለበረከት
24 ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ)
25 ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ)
26 ጸሎተ_ዕለታት
27 ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ
28 ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ
29 ለከበሮ
30 ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ
መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ)
31 ለሙግት
32 ለሰላቢ
33 ለስንፈት ወሲብ
34 ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ
እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ)
35 ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ
የሚያረግ)
36 ለጥይት (ጥይት የማያስመታ)
37 ለዱላ( ዱላ የማያስመታ)
38 መንስኤ_እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ)
39 ህገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር
እንዳይዘሙት የሚከለክል)
40 ለአይነ_ሰብእ (ከሰው አይን የሚጠብቅ)
41 ለአዙሪት
42 ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ሲህር
43 ለሪህ በሽታ
44 የመገጣጠሚያ ህመም
45 ለጉልበት ድርቀት
46 የባት ህመም
47 የወገብ ህመም
48 የአንገትና ትከሻ ህመም
49 የከረመ ደረቅ ሳል
50 ለደም ግፊት
51 የሆድ መረበሽ
52 የከፋ የሆድ ድርቀት
53 በመኝታ ሽንት ለሚያመልጠው
54 የአእምሮ ጭንቀት፣ ድብርት፣         ከሰው  መገለል፣እንቅልፍ ማጣት
55 እንቅልፍ መብዛት
56 የተለየ የቆዳ ህመም
57 ክብደት ለመቀነስ
58 የእንቅርት በሽታ
59 ራስ ምታት ከሚከተሉት ህመሞች ጋ
60 አይን አካባቡ ውጥረት ካለ
61 የሳይነስ ህመም
62 የሆድ ድርቀትና የሆድ ህመም
63 የወር አበባ ችግር ካለ
64 የወገብ መንሸራተት ካለ
65 ውጥረትና የአእምሮ ጭንቀት
66 ለከፍተኛ ራስ ምታት
67 ማስታወስ፣ንቃት፣ተነሳሽነት ለሌላቸው
68 ለድምፅ መታፈን
69 ከአጫሽነት ለመላቀቅ
70 ራስን ስቶ በስቃይ ለሚ
በ0906702623
ይደውሉልንወይም በውሥጥ መሥመር  በመጫን ያውሩን https://t.me/+8_ULNDjgDrFiZjg8
2.1K views10:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-03 12:23:05
ምዕራፍ 13 ፋና ላምሮት ዛሬ ፍጻሜውን ያገኛል


አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አራት ባለ ተሰጥኦ ድምፃውያን ዛሬ በምዕራፍ 13 ፋና ላምሮት የፍጻሜ ውድድር ትልቁን ሽልማት ለማግኘት ይወዳደራሉ።

በፋና ላምሮት የባለ ተሰጥኦ ድምጻውያን ውድድር ለመጀመሪያ ጊዜ ለፍጻሜ ተፋላሚዎች የቀረበው የገንዘብ ሽልማት መጠን 1 ሚሊየን ብር ሆኗል።

በዛሬው የፍጻሜ ውድድርም ሐብታሙ ይሄነው፣ ግርማ ሞገስ፣ በረከት ደሞዝ እና ዘውዱ አበበ በፍጻሜ ውድድሩ ከፍተኛው ሽልማት ለመውሰድ ይወዳደራሉ።

በዛሬው ፍጻሜ የባለተሰጥዖ ድምፃውያን የፍፃሜ ውድድር ላይ ተፋላሚዎቹ ከዛየን ባንድ ጋር ይነግሳሉ፡፡

ውድድሩ በፋና ቴሌቪዥን በቀጥታ ሥርጭት የሚተላለፍ ሲሆን፥ ተወዳዳሪዎቹ የሙዚቃ ሥራቸውን በሶስት ዙር ያቀርባሉ፡፡

በዕለቱ ከመደበኛ ዳኞች በተጨማሪ አንድ አንጋፋ እና ተወዳጅ ድምፃዊ በእንግዳነት በመገኘት ውድድሩን ይዳኛል።

ከዚህ ቀደም በየምዕራፉ 500 ሺህ ብር ይካፈሉ የነበሩት የፍፃሜ ተፋላሚዎች አሁን ሽልማታቸው ወደ 1 ሚሊየን ብር ከፍ ብሏል።

በውድድሩ ÷ 1ኛ ደረጃ ይዞ የሚያጠናቅቀው 400 ሺህ ብር
2ኛ ደረጃ ይዞ የሚያጠናቅቀው 300 ሺህ ብር
3ኛ ይዞ የሚያጠናቅቀው 200 ሺህ ብር እንዲሁም
4ኛ ደረጃ ይዞ የሚያጠናቅቀው ተወዳዳሪ ደግሞ የ100 ሺህ ብር ሽልማት ተዘጋጅቶላቸዋል።

የዛሬ የፍጻሜ ተፋላሚዎች በቀጣይ ማለትም በምዕራፍ 14 እና 15 ለፍፃሜ ከሚቀርቡ ተወዳዳሪዎች ጋርም ዳግም በአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ይመለሳሉ።

አድማጭ ተመልካቾችም በፋና ቴሌቪዥን በዕለቱ የሚገለጸውን የተወዳዳሪዎችን ኮድ በ8222 በመላክ አሸናፊ መሆን ይገባዋል የሚሉትን መምረጥ ይችላሉ።
2.2K views09:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ