Get Mystery Box with random crypto!

Ethio cyber

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiotefer — Ethio cyber E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiotefer — Ethio cyber
የሰርጥ አድራሻ: @ethiotefer
ምድቦች: ብሎጎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 109
የሰርጥ መግለጫ

አላማችን በሳይንስ እና በቴክኖሎጂ የታነፀ ትውልድ መፍጠር ነው።
ሐሳብ አስተያዬት ለመስጠት👇👇👇
@Ethiospace1_bot
@unverseand 👈ለcross

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

2

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2021-12-23 11:07:53
ኤች.አይ.ቪ/ኤድስ ክትባት ተገኘለት

ለብዙ ዓመታት ያክል የሰው ልጆችን ሲገል የነበረው ይሄው በሽታ መዳኒትም ሆነ ክትባት ያልተገኘለት ነበር ከሰመዎኑ ከወደ አሜሪካ የተሰማው ዜና ግን ነገሮች መቀየራቸውን የሚጠቁም ሁኗል።

አሜሪካ ለዚህ በሽታ ተጋላጭ ናቸው ያለቻቸውን ወጣቶች የኤችአይቪ ኤድስ ክትባት እንደምትሰጥ አስታውቃለች።

ክትባቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በአንድ ወር ውስጥ ሁለት ጊዜ ለተጋላጭ ወጣቶች ከተሰጠ በኋላ በየሁለት ወሩ እንደሚሰጥ የተገለጸ ሲሆን ይህ ክትባት በተለይም በየእለቱ የእንክብል መድሃኒትን መውሰድ ለማይችሉ ጥሩ መፍትሄ ይሆናል መባሉን ሲጂቲኤን አፍሪካ ዘግቧል፡፡

የዩቲውብ ቻናላችንን subscribe ለማድረግ ወይም የለቀቅናቸውን ቪዲዮዎች ማየት ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ታገኙታላቹ

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
935 views08:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-23 10:38:33
"space X" የጠፈር ጉብኝትን በ2022 ያስጀምራል።

ጠፈር ለረጅም ዓመታት ያክል የሰው ልጆች ሊያዩት ያልቻሉት ቦታ ነው ወይም ወደ ጠፈር ጉዞ ለማድረግ ከፍተኛ ሀብት ያስወጣል ነገር ግን የጠፈር ምርምሩ እያደገ እና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች እየተፈጠሩ በመምጣታቸው ምክንያት ነገሮች እነተቀየሩ ነው።

በአሁኑ ጊዜ ደግሞ ጠፈር ለጉብኝት ክፍት ሁኗል እንደ "space x" ያሉ ድርጅቶች ሰዎችን ጠፈር ላይ አንሸራሽሮ ለመመልስ ሙሉ አቅም አለን እያሉ ነው ይሁን እንጂ የጠፈር ጉብኝት የአለማችን ውዱ ጉብኝት ነው ምክንያቱም ለአንድ ቀን የጠፈር ሽርሽር ከ55 ሚልዬን ዶላር በላይ ያስከፍላል።

የዩቲውብ ቻናላችንን subscribe ለማድረግ ወይም የለቀቅናቸውን ቪዲዮዎች ማየት ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ታገኙታላቹ

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
801 views07:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-23 10:38:19
የዩቲውብ ቪድዮቻቾንን ካዩ ቤተሰቦች መካከል 62.4% የሚሆኑት የዩቲውብ ቻናላችንን "subscribe" ያላደረጉ ናቸው።

ረ ያስተዛዝበናል "subscribe" አድርጉ

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
679 views07:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-23 10:38:01 በዚህ ዩንቨረስ ውስጥ የተገኙ እጅግ ድንቅ ፕላኔቶች በቀደም ተከተል

1. የፕላኔት ስም "WASP-12b" በራሱ ኮከብ ወይም ፀሐይ እየቀለጠ ነው በሚልዬንን ዓመታት ውስጥ ሙሉ ለሙሉ ከዩንቨርስ ይጠፍል።

2. የፕላኔት ስም " pso j3185-22" ምንም አይነት ኮከብ ሆን ሶላር ሲስተም የለውም ወይም ጠፈር ውስጥ ተንሳፎ የሚገኝ ፕላኔት ነው

3. የፕላኔት ስም "55 Cancri" በዳይመንድ የተሰራ ፕላኔት ነው

4. የፕላኔት ስም "TrES-2b" ብርሃን የሚባል ነገረ አያውቅም ወይም የጨለማው ዓለም ልንለው እንችላለን

5. የፕላኔት ስም "KELT-9b" አጅግ ሞቃታማ ሲሆን የእሳት ዝናብ ይዘንብበታል በቅፅል ስሙ ደግሞ የገሀነሙ አለም ይባላል

6. የፕላኔቱ ስም "HR 5183b" አጅግ የተለጠጠ የእሽክርክሪት ኦርቢት አለው ፕላኔቱ በኛ ሶላር ሲስተም ውስጥ የሚኖር ቢሆን ሰባቱ ፕላኔቶች የሚሽከረከሩበትን ኦርቢት ሙሉ ይሸከረከራል።

7. የፕላኔት ስም "K2-18b" የውሃ ዝናብ የሚዘንብበት ዓለም ነው እዚህ አለም ላይ ሕይወት ያለው ነገረ የመገኘት እድሉ ሰፊ ነው

8. የፕላኔት ስም " Gj1214b" ሙሉ ለሙሉ በውሃ የተሸፈን አለም ነው እዚህ አለም ላይ ለመኖር የግድ ዋናተኛ መሆነ አለብን ሰለዚህ አለም በዩቲውብ ለማየት subscrib እንዳይረሳ

738 views07:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-22 19:58:27
ጃፓናዊ ቢሊዬነር ጠፈር ላይ ቴኒስ እየተጫወቱ የሚያሳይ ቪድዮ።

የዩቲውብ ቻናላችንን subscribe ለማድረግ ወይም የለቀቅናቸውን ቪዲዮዎች ማየት ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ታገኙታላቹ

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
496 views16:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-21 20:57:58
የናሳ ተቋም ጨረቃ ላይ ኤሌክትሪክ ሊያመነጭ ነው።

የ "nuclear reactor" መንገድን በመጠቀም ይፈጠራል የተባለው ኤልክትሪክ እስከ 2024 ድርስ ተጠናቆ ወደ ሰራ ይገባል ተብሏል።

በዚህ መንገድ የሚመነጨው ኤሌክትሪክ እስከ 1kw ይደርሳል ተብሏል ይሄም ኢነርጂ የሰው ልጆች በ2024 የጨረቃ ምድር ላይ ሲያርፉ ለተለያዩ አገልግሎቶች ይውላል ተብሏል።

የዩቲውብ ቻናላችንን subscribe ለማድረግ ወይም የለቀቅናቸውን ቪዲዮዎች ማየት ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ታገኙታላቹ

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
920 views17:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-21 14:34:00
ፕላኔት ማርስ ላይ የተነሳው አወዛጋቢው ምስል።

ሳይንቲስቶችን ካወዛገቡ የማርስ ምስል አንዱ ይሄ ሲሆን ይሄ የሰው ፊት ቅርፅ ያለው ትልቅ ተራራ እንዴት ይሄንን ቅርፅ እንደያዘ የሚታወቅ ነገረ የለም።

ይሁን እንጂ አንዳድ ሳይንቲስቶች ይሄንን የሚመስ ቅርፅ ያለው ተራራ በማርስ ምድር ላይ የተፈጠረው በአጋጣሚ እንደሆነ ይሞገታሉ።

የዩቲውብ ቻናላችንን subscribe ለማድረግ ወይም የለቀቅናቸውን ቪዲዮዎች ማየት ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ታገኙታላቹ

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
1.1K viewsedited  11:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-19 20:27:18
የጨረቃ ምድር ላይ የተነሳው አስደንጋጭ ምስል

ሳይንቲስቶች የጨረቃ ምድርን እንደተለመደው በምስል ለማናሳት በሞከሩበት ወቅት ያነሱት ምስል ብዙዎችን አስገርሟል ምስሉ ላይ እንደሚታየው ቤት የሚመስል ነገረ እራቅ ብሎ ይታያል።

ቻይናም ምስጢራዊን ነገረ ለይቶ
ለማወቅ ፍተሻ ማድረግ መጀመሯን
አስታውቃለች። የቤት ቅርጽ ያለው ይህ ምስጢራዊ ነገር የታየው ባለፈው ኅዳር ወር ላይ የነበረ ሲሆን፣ ባለሙያዎች እንደሚሉት ምናልባትም ዝንብሎ ዲንጋይ ሊሆን ይችላል።

በ1969 ደግሞ ጠፈርተኞች ፒራሚድ የሚመስል ቅርፅ ጨረቃ ላይ አይተናል ብለው ነበር።

Via - Bbc Amharic

ምን ታስባላቹ ዝንብሎ ድንጋይ ይሆን

የዩቲውብ ቻናላችንን subscribe ለማድረግ ወይም የለቀቅናቸውን ቪዲዮዎች ማየት ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ታገኙታላቹ

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
516 viewsedited  17:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-19 12:00:44
ፕላኔት ማርስ ላይ ሰው ሰራሽ ሄሊኮፕተር እንዳለች ያውቃሉ ?

የናሳ ተቋም በቅርቡ እንደላካት የሚነገርላት ሄሊኮፕተር ፕላኔት ማርስን በማሰስ ላይ ትገኛለች በዚህ ምክንያት ሮቦቶች መስራት የማይችሉትን ስራ በመስራት ላይ ናት።

የሰው ልጆች ከመሬት ውጭ ባለ ፕላኔት ላይ ሄሊኮፕተርን ማብረረ የቻሉበት ክስተት እንደሆንም ይነገራል በተለይም በተለያዩ አለማት ላይ ሄሊኮፕተርን መጠቀም እደሚቻልም የታየበት ቴክኖሎጂ ነው።

የዩቲውብ ቻናላችንን subscribe ለማድረግ ወይም የለቀቅናቸውን ቪዲዮዎች ማየት ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ታገኙታላቹ

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
239 views09:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-19 11:59:39
ዛሬ በረፍት ቀናቹ ልታዮቸው የሚገቡ የዩቲውብ ቪድዮዎች "subscribe" እንዳይረሳ

1. ሰለኤልያኖች እና ከኤልያኖች ጋር የተደረገው ቃለመጠየቅ ለማየት

https://www.youtube.com/playlist?list=PLL84IYkPmzk1ZA0sySTE6_bK_JnQau5WJ

2. ጊዜ እና በጊዜ መጓዝ ምንድነው ?

https://www.youtube.com/playlist?list=PLL84IYkPmzk0kcS_JlWRVD9i9H2xeNTh4

3. የውሃው አለም ቀጣይ መኖሪያችን ይሆን ?

4. ከመሬት እስከ ፀሐይ ያለው እርቀት እንዴት ተለካ

5.አለማችን እንዴት ተፈጠረች ዳይኖሶሮች እንዴት ከምድረገፀ ጠፉ

"subscribe" ማድረጋቹን እንዳትረሱ
221 views08:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ