Get Mystery Box with random crypto!

'space X' የጠፈር ጉብኝትን በ2022 ያስጀምራል። ጠፈር ለረጅም ዓመታት ያክል የሰው ልጆች | Ethio cyber

"space X" የጠፈር ጉብኝትን በ2022 ያስጀምራል።

ጠፈር ለረጅም ዓመታት ያክል የሰው ልጆች ሊያዩት ያልቻሉት ቦታ ነው ወይም ወደ ጠፈር ጉዞ ለማድረግ ከፍተኛ ሀብት ያስወጣል ነገር ግን የጠፈር ምርምሩ እያደገ እና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች እየተፈጠሩ በመምጣታቸው ምክንያት ነገሮች እነተቀየሩ ነው።

በአሁኑ ጊዜ ደግሞ ጠፈር ለጉብኝት ክፍት ሁኗል እንደ "space x" ያሉ ድርጅቶች ሰዎችን ጠፈር ላይ አንሸራሽሮ ለመመልስ ሙሉ አቅም አለን እያሉ ነው ይሁን እንጂ የጠፈር ጉብኝት የአለማችን ውዱ ጉብኝት ነው ምክንያቱም ለአንድ ቀን የጠፈር ሽርሽር ከ55 ሚልዬን ዶላር በላይ ያስከፍላል።

የዩቲውብ ቻናላችንን subscribe ለማድረግ ወይም የለቀቅናቸውን ቪዲዮዎች ማየት ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ታገኙታላቹ

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1