Get Mystery Box with random crypto!

Ethio cyber

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiotefer — Ethio cyber E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiotefer — Ethio cyber
የሰርጥ አድራሻ: @ethiotefer
ምድቦች: ብሎጎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 109
የሰርጥ መግለጫ

አላማችን በሳይንስ እና በቴክኖሎጂ የታነፀ ትውልድ መፍጠር ነው።
ሐሳብ አስተያዬት ለመስጠት👇👇👇
@Ethiospace1_bot
@unverseand 👈ለcross

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-31 18:29:25
በዙሪያህ ያሉትን ሰዎች ልትዋሻቸው ወይ ልትሸውዳቸው ትችላለህ፤ ከባዱ ነገር ግን ራስህን መሸወድ አትችልም። ታዲያ ለምንድነው አንድ ነገር ለማድረግ አስበህ በስንፍናህ ምክንያት ባለማድረግህ ማመኑን ትተህ ሰበብ የምታበዛው? በቀን ውስጥ አደርጋለሁ ብለህ ለራስህ የምትገባቸውን ትናንሽ ቃልኪዳኖች ከፈፀምክ ወዳጄ ህይወትን በጥበብ እየኖርካት ነው!

#ኦሾ
164 views15:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 16:37:29
ወንዶች_ከሴቶች_የበለጠ_ደስተኛ_ሆነው_የሚኖሩባቸው_ምክንያቶች

1)- የስልክ ንግግራቸው ከ3 ደቂቃ አይበልጥም፣
2)- ለ5 ቀን ሽርሽር አንድ ሱሪ በቂያቸው ነው፣
3)- የሆነ ሰው በስህተት (በአጋጣሚ) ግብዣ ሳይጠራቸው ቢቀር እንኳን ጓደኝነታቸው እንደፀና ይኖራል፣
4)- አንድ አይነት የፀጉር አቆራረጥ፣ ለአመታት ወይም ለአስርተ አመታት አብሯቸው ይቆያል፣
5)- በ25 ደቂቃ ውስጥ ለ25 ሰው የሚበቃ አስቤዛ ሸምተው መመለስ ይችላሉ፣
6)- የሆነ ግብዣ ላይ የሆነ ሰው እነሱ ከለበሱት ቲሸርትጋ ተመሳሳይ ቲሸርት ለብሶ ቢያዩት ጓደኛቸው ያደርጉታል እንጂ አይናደዱበትም፣

ሳይንሳዊ አደለም ቲዎሪ ነው

ለተጨማሪ መረጃ የዩቲውብ ቻናላችንን ይጎብኙ

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=13
456 viewsedited  13:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 16:27:35
በ2027 ጠፈር ላይ ሆቴል ይከፈታል።

ከጥቂት ዓመታት በዋላ ጠፈር ትልቅ ቱሪዚም እንደሚሆን ይገመታል በተመሳሳይ ሰዎች በቀላላ ብር ጠፈር ላይ ደርሶ መልስ ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።

በ2027 የታሰበው ደግሞ ሆቴልን ጠፈር ላይ መክፈት ነው ይሄ ማለት ቱሪስቶች ለተወሰኑ ቀናት ያክል ጠፈር ላይ እንዲቆዩ ያስችላቸዋል ተብሏል በተመሳሳይ ሆቴል ብቻ ሳይሆን ቪላ ቤቶችም ይሰራሉ ተብሏል።

እከሌ እኮ ጠፈር ላይ መኖሪያ ቤት አለው የምንልበት ጊዜ እርቁ አደለም !

ለተጨማሪ መረጃ የዩቲውብ ቻናላችንን ይጎብኙ

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
484 viewsedited  13:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 21:03:55
"ኤልያኖች ከኛ ሰው ልጆች በእጅጉ የሰለጠኑ ሊሆኑ ይችላሉ የኛ ስልጣኔ የ2000 ዓመት ዕድሜ አለው የኤልያኖች ደግሞ ምን አልባትም የሚልዬን እና የቢልዬን ዓመታት ዕድሜ ሊኖረው ይችላል ሰለዚህ የኛ ስልጣኔ ለነሱ ተራ ነገረ ሊሆን ይችላል ምን አልባትም እኛን የሚመለከቱን እኛ በኛ ምድር ላይ ነቀን እንደምናያቸው ፍጡሮች ይሆናል" ታዋቂው ሳይንቲስት እስቴቨን ሀውኪንግ በአንድ ወቅት ሰለ ኤልያኖች የታናገሩት ነው።

መረጃዎቹ ይቀጥላሉ "like" እና "subscribe"

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=13
1.8K views18:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 09:45:01
"የምትማሩት ለደመወዝ ብቻ ከሆነ ከሰላሳ ቀን በላይ አሻግራችሁ የምታዩት ራዕይ የላችሁም ማለት ነው።"

በቻይና ውስጥ እጅግ ባለጸጋ የሆነው “ጃክ ማ” ሲሆን 39 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ሀብት አለው ጃክ ማ እንዲህ ይላል፡-
‘’ ገንዘብና ሙዝን ከዝንጀሮዎች ፊት ብታስቀምጥ ዝንጀሮዎች ሙዙን ይመርጣሉ። ምክንያቱም ገንዘብ ብዙ ሙዝ እንደሚገዛ አያውቁም!

አብዛኛው ሰው ላይ ተመሳሳይ ሙከራ ብታደርጉና በአንድ የተወሰነ የግል ስራ (ቢዝነስ) እና በወር ደመወዝ መካከል ምርጫቸው ምን እንደሆነ ብትጠይቁ አብዛኛው ሰው ወርሃዊ ደመወዝ ያለው ስራን ይመርጣል። ምክንያቱም ትንሽም ቢሆን የግል ስራ (ቢዝነስ) ከወርሃዊ ደሞዝ የበለጠ ገቢ እንደሚያመጣ እና ህይወት የሚቀይረው ይህ እንደሆነ ስለማያውቁ ነው።

ሰዎችን ለድህነት ከሚዳርጉት ነገሮች አንዱ ከግል ስራ (ቢዝነስ) የሚመጡትን እድሎች ማየት አለመቻላቸው ነው።

ምክንያቱም በህይወት ዘመናቸው ሁሉ በትምህርት ቤቶች የሚማሩት ስራ ማለት ሁልጊዜ ለወርሃዊ ደመወዝ መስራት መሆኑን ነው። ለራሳቸው ከመስራት ይልቅ ለሌሎች መስራትን ብቸኛ አማራጭ እንደሆነ ተምረዋል!

እውነት ነው የወር ደሞዝ ከድህነት ይጠብቅሃል። ነገር ግን ሀብትን እንዳታገኝ ያደርግሃል።

በህይወቴ ከጠዋቱ 2 ሰአት እስከ 12 ሰአት የሚሰራ ተቀጣሪ ሰው ሀብታም ሆኖ አይቼ አላውቅም።’’

ለተጨማሪ መረጃ የዩቲውብ ቻናላችንን ይጎብኙ

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=13
1.3K viewsedited  06:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 21:40:40
"ዳርክ ኢኩሼን" ይባላል የኤልያኖችን አለም ለማደን ያገለግላል።

በ1961 አሜሪካዊ ሳይንቲስት የፈጠረው ቀመር ሲሆን የኤልያኖችን አለም ለማግኘት ያስችለናል።

እንድ ዳርክ ዩኬሽን ቀመር ከሆነ በኛ ጋላክሲ ውስጥ ብቻ ከ100 እስከ 1000 ሚልዬን የሚደርሱ የኤልያኖች ፕላኔቶች ይገኛሉ።

መረጃዎቹ ይቀጥላሉ "subscribe"

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
1.5K views18:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 21:37:57
ከቀናት በፊት በግብፅ ሰማይ ስር የታየው አስገራሚው ክስተት።

ለተጨማሪ መረጃ የዩቲውብ ቻናላችንን ይጎብኙ

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=13
1.5K views18:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 20:55:43 ​የፕሌኖች ሞተር ለምን ለፕሌኖቹ ቁልፍ ነገረ ሆነ

የቀጠለ.....

መኪና ላይ የፕሌን ክንፍ ሰርተን እጅግ በፍጥነት ወደፊት ስንቀሳቀስ መኪናዋ ለተወሰኑ ሰከዶች ተንሳፍ ትወድቃለች የሚል ሐሳብ ሰተን ነበር ምክንያቱም መኪኖች ወደ ፊት የሚሄዱት በጎማው እና በመንገዱ መካከል ባለ ሰበቃ ነው አየር ላይ ስንሳፈፍ ግን የሚኪና ጎማ እና የሚኪና ሞተር ትርጉም የሌላቸው ነገሮች ይሆናሉ ሰለዚህ መኪናችን አየር ላይ ሁና ወደፊት መሄድ ሰለማትችል በቅፅበት ትወድቃለች ምክንያቱም መኪናው ወደፊት የማሄድ ከሆን ክንፉም አየር ሰለማያገኝ ነው ክንፉ አየር የሚያገኘው ከሆነ ደግሞ መንሳፈፈ የሚባል ነገረ አይኖርም ለዚህም ነው ሳይንቲስቶች አዲስ አይነት ሞተርን ለመፍጠረ የተገደዱት።

የፕሌኖች ሞተር እንዴት ነው የሚሰራው ?

በተመሳሳይ የፕሌኖች ሞተር ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ የኒውተንን "3rd low" ይከተላል ወይም "action and reaction" የሚባለውን ሕግ ይከተላል ይሄም ማለት አንድን ነጣሪ ኳስ ከዛፍ ላይ ሁናቹ ስትለቋት መሬት ላይ ነጥራ ተመልሳ እናተው ጋር ትመጣለች ይሄም ማለት ኳሷ መሬቱን በመታችበት ልክ መሬቱም እሷ በመታቹ ልክ ይመታታል ለዛም ነው ወደናት ተመልሳ የምትመጣው እንደ ኒውተን ሐሳብ ከሆነ ለያንዳዱ ምት ተቃራኒ ምት አለ በቦክስ ግድግዳውን ብትመቱት እጃቹ ይቆስላል ምክንያቱም ግድግዳውን በመታቹበት ልክ ግድግዳውም እናተነ መቷችዋል ሰለዚህ እጃቹ ይቆስላል ወይም ያብጣል።

በተመሳሳይ የፕሌኖች ሞተር በፍለፊቱ የሚገኘውን አየር ወይም ጋዝ በመጠቀም ትልቅ የጋዝ መታፈገን ይፈጥራል ወይም ጋዙን ያቃጥለዋል የተቃጠለውም ጋዝ በጀርባ በኩል እጅግ በፍጥነት ይወጣል እኛ ጭስ ሁኖ እናየዋለን ይሄም ጋዝ በፕሌኑ ጀርባ በኩል ከፍተኛ ግፊትን ይፈጥራ አስተውሉ ግፊቱ ወደ ዋላ ነው ይሁን እንጂ በኒውተን ሕግ መሰረት ወደ ዋላ ለሚገፍው ሐይል ሌላ ተፃራሪ ሐይል ፕሌኑን ወደፊት ይገፈዋል በዚህ ወቀት ፕሌኑ ወደ ፊት ይሄዳል ለዚም ነው የፕሌኖች ጭስ በጀርባ በኩል ሲወጣ ፕሌኖቹ ወደፊት የሚሄዱት በተመሳሳይ ይሄ የፊዚክስ ሕግም ሮኬቶች ላይም ይሰራል።

ፕሌኖች አየር ላይ ሁነው ወደፊት መሄድ መቻለቸው ትልቅ የቴክኖሎጂ ግኝት ነው በተመሳሳይ ፕሌኖች ከመኪና በተለይ ወደ ፊት ሲሄዱ ተቃራኒ ሐይል እምብዛም አይጠብቃቸውም ወይም አየሩን እየሰነጠቁ ነው በቀላል ሐይል ወደፊት የሚሄዱት የፕሌኖች ፊትም ሹል የሚደረገው ለዚህው ተግባር ሲባል ነው ይሄም ፕሌኖች እጅግ ፈጣን እንዲሆኑ አድርጓቸዋል

ማሳሰቢያ ሰለፕሌኖች የዘጋጀነው ፁሑፍ ወይም ሐሳብ ለኮሜርሻል ወይም ለትላልቆቹ ፕሌኖች ብቻ የሚሰራ ሕግ ነው ለምሳሌ ሄሊኮፕተር ከዚህ በተለየ ሕግ ነው ተንሳፎ ወደ ፊት የሚሄደው።

መረጃዎቹ ይቀጥላሉ "subscribe"

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=133
1.8K views17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 19:58:40
ዛሬ በኮንሶ ምድር የተወለደው ባለ አንድ አይኑ ግልገል

ግልገሉ በተመሳሳይ አፍንጫ የሌለው ሲሆን በአፉ ብቻ እንደሚተነፍስ ተረጋግጧል

ለተጨማሪ መረጃ የዩቲውብ ቻናላችንን ይጎብኙ

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=13
1.8K views16:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 20:49:24
ኢንተርኔትን በነፃ ቢሆንስ ብለው አስበው ያውቃሉ።

በአሁኑ ዘመን ኢንተርኔት ለሰው ልጆች መሰረታዊ ነገረ እየሆነ እንደሆነ ይታወቃል ነገረ ግን እንደ ኢትዮጵያ ላሉ አገሮች ኢንተርኔት ውድ በመሆኑ እና መሰረተ ልማቶች ያልተሟሉ በመሆናቸው ምክንያት ኢንተርኔት ለብዙዎች ተደራሽ አደለም።

ከሰመወኑ አንደ የተሰማ ዜና ግን ነገሮች የሚቀየሩበት ጊዜ እሩቅ እንዳልሆነ ጠቆም አድርጓል ታዋቂው ቢሌኔር "Elon musk" ኢንተርኔትን ለሰው ልጆች በነፃ ለማድረስ አንድ እቅድን ይፍ አድርጓል በዚህ እቅድም ሰዎች በየትኛውም ቦት ሁነው ኢንተርኔትን በነፃ መጠቀም ይችላሉ።

ይሄንን ለማድረግ ግን 12,000 ሳተላይቶችን ወደ ጠፈር መላክ ያስፈልጋል ይሄንን ፕሮጀክት ለማሳካት ደግሞ ብዙ ትሪሌን ዶላሮች ያስፈልጋሉ ተብሏል

እጅግ የቴክኖሎጂ ጊዜ እየመጣ ነው የድሮ ሰዎች በኛ ቴክኖሎጂ እንደሚገረሙ ሁሉ እኛ በወደፊቱ ቴክኖሎጂዎች እንገረም ይሆናል።

ሰለ ሳተላይት ስልኮች ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች



2.1K views17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ