✞ቤተ ቅዱስ ሚካኤል✞ የትምህርት እና ✞የበጎ አድራጎት መንፈሳዊ ማኅበር ✞

የውይይት አድራሻ: @bete_kidus_michael_12
ምድቦች: ብሎጎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 126.35K
ከቻት መግለጫ

"ይህ ግሩፕ አላማው  ኦርቶዶክሳውያንን #በዶግማ ፣ #በቀኖና  እና #በቅዱስ_ትውፊት የላቀ እውቀት እንዲኖራቸው ማድረግ ሲሆን በተጨማሪም በቤተክርስቲያን ላይ ለሚነሱ ማንኛውም ጥያቄዎች፦
"ብርቱ የሆነ ኦርቶዶክሳዊ ወጣት/ምዕመን/ መፍጠር፣ እንዲሁም ለምስጢራት ማብቃት።በማህበሩ የሚደረግ የበጎ አድራጎት [ የተዘጉ ደብር እና ገዳማት ማስከፈት፣ መቀደሻ ነዋየ ቅዱሳትን ያጡትን ማቅረብ ጉባኤ በማዘጋጀት