Get Mystery Box with random crypto!

ኤች.አይ.ቪ/ኤድስ ክትባት ተገኘለት ለብዙ ዓመታት ያክል የሰው ልጆችን ሲገል የነበረው ይሄው በሽ | Ethio cyber

ኤች.አይ.ቪ/ኤድስ ክትባት ተገኘለት

ለብዙ ዓመታት ያክል የሰው ልጆችን ሲገል የነበረው ይሄው በሽታ መዳኒትም ሆነ ክትባት ያልተገኘለት ነበር ከሰመዎኑ ከወደ አሜሪካ የተሰማው ዜና ግን ነገሮች መቀየራቸውን የሚጠቁም ሁኗል።

አሜሪካ ለዚህ በሽታ ተጋላጭ ናቸው ያለቻቸውን ወጣቶች የኤችአይቪ ኤድስ ክትባት እንደምትሰጥ አስታውቃለች።

ክትባቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በአንድ ወር ውስጥ ሁለት ጊዜ ለተጋላጭ ወጣቶች ከተሰጠ በኋላ በየሁለት ወሩ እንደሚሰጥ የተገለጸ ሲሆን ይህ ክትባት በተለይም በየእለቱ የእንክብል መድሃኒትን መውሰድ ለማይችሉ ጥሩ መፍትሄ ይሆናል መባሉን ሲጂቲኤን አፍሪካ ዘግቧል፡፡

የዩቲውብ ቻናላችንን subscribe ለማድረግ ወይም የለቀቅናቸውን ቪዲዮዎች ማየት ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ታገኙታላቹ

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1