Get Mystery Box with random crypto!

ፕላኔት ማርስ ላይ ሰው ሰራሽ ሄሊኮፕተር እንዳለች ያውቃሉ ? የናሳ ተቋም በቅርቡ እንደላካት የሚ | Ethio cyber

ፕላኔት ማርስ ላይ ሰው ሰራሽ ሄሊኮፕተር እንዳለች ያውቃሉ ?

የናሳ ተቋም በቅርቡ እንደላካት የሚነገርላት ሄሊኮፕተር ፕላኔት ማርስን በማሰስ ላይ ትገኛለች በዚህ ምክንያት ሮቦቶች መስራት የማይችሉትን ስራ በመስራት ላይ ናት።

የሰው ልጆች ከመሬት ውጭ ባለ ፕላኔት ላይ ሄሊኮፕተርን ማብረረ የቻሉበት ክስተት እንደሆንም ይነገራል በተለይም በተለያዩ አለማት ላይ ሄሊኮፕተርን መጠቀም እደሚቻልም የታየበት ቴክኖሎጂ ነው።

የዩቲውብ ቻናላችንን subscribe ለማድረግ ወይም የለቀቅናቸውን ቪዲዮዎች ማየት ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ታገኙታላቹ

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1