Get Mystery Box with random crypto!

የጨረቃ ምድር ላይ የተነሳው አስደንጋጭ ምስል ሳይንቲስቶች የጨረቃ ምድርን እንደተለመደው በምስል | Ethio cyber

የጨረቃ ምድር ላይ የተነሳው አስደንጋጭ ምስል

ሳይንቲስቶች የጨረቃ ምድርን እንደተለመደው በምስል ለማናሳት በሞከሩበት ወቅት ያነሱት ምስል ብዙዎችን አስገርሟል ምስሉ ላይ እንደሚታየው ቤት የሚመስል ነገረ እራቅ ብሎ ይታያል።

ቻይናም ምስጢራዊን ነገረ ለይቶ
ለማወቅ ፍተሻ ማድረግ መጀመሯን
አስታውቃለች። የቤት ቅርጽ ያለው ይህ ምስጢራዊ ነገር የታየው ባለፈው ኅዳር ወር ላይ የነበረ ሲሆን፣ ባለሙያዎች እንደሚሉት ምናልባትም ዝንብሎ ዲንጋይ ሊሆን ይችላል።

በ1969 ደግሞ ጠፈርተኞች ፒራሚድ የሚመስል ቅርፅ ጨረቃ ላይ አይተናል ብለው ነበር።

Via - Bbc Amharic

ምን ታስባላቹ ዝንብሎ ድንጋይ ይሆን

የዩቲውብ ቻናላችንን subscribe ለማድረግ ወይም የለቀቅናቸውን ቪዲዮዎች ማየት ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ታገኙታላቹ

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1