Get Mystery Box with random crypto!

ፕላኔት ማርስ ላይ የተነሳው አወዛጋቢው ምስል። ሳይንቲስቶችን ካወዛገቡ የማርስ ምስል አንዱ ይሄ | Ethio cyber

ፕላኔት ማርስ ላይ የተነሳው አወዛጋቢው ምስል።

ሳይንቲስቶችን ካወዛገቡ የማርስ ምስል አንዱ ይሄ ሲሆን ይሄ የሰው ፊት ቅርፅ ያለው ትልቅ ተራራ እንዴት ይሄንን ቅርፅ እንደያዘ የሚታወቅ ነገረ የለም።

ይሁን እንጂ አንዳድ ሳይንቲስቶች ይሄንን የሚመስ ቅርፅ ያለው ተራራ በማርስ ምድር ላይ የተፈጠረው በአጋጣሚ እንደሆነ ይሞገታሉ።

የዩቲውብ ቻናላችንን subscribe ለማድረግ ወይም የለቀቅናቸውን ቪዲዮዎች ማየት ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ታገኙታላቹ

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1