Get Mystery Box with random crypto!

የናሳ ተቋም ጨረቃ ላይ ኤሌክትሪክ ሊያመነጭ ነው። የ 'nuclear reactor' መንገድን በመጠ | Ethio cyber

የናሳ ተቋም ጨረቃ ላይ ኤሌክትሪክ ሊያመነጭ ነው።

የ "nuclear reactor" መንገድን በመጠቀም ይፈጠራል የተባለው ኤልክትሪክ እስከ 2024 ድርስ ተጠናቆ ወደ ሰራ ይገባል ተብሏል።

በዚህ መንገድ የሚመነጨው ኤሌክትሪክ እስከ 1kw ይደርሳል ተብሏል ይሄም ኢነርጂ የሰው ልጆች በ2024 የጨረቃ ምድር ላይ ሲያርፉ ለተለያዩ አገልግሎቶች ይውላል ተብሏል።

የዩቲውብ ቻናላችንን subscribe ለማድረግ ወይም የለቀቅናቸውን ቪዲዮዎች ማየት ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ታገኙታላቹ

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1