Get Mystery Box with random crypto!

Ethio cyber

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiotefer — Ethio cyber E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiotefer — Ethio cyber
የሰርጥ አድራሻ: @ethiotefer
ምድቦች: ብሎጎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 109
የሰርጥ መግለጫ

አላማችን በሳይንስ እና በቴክኖሎጂ የታነፀ ትውልድ መፍጠር ነው።
ሐሳብ አስተያዬት ለመስጠት👇👇👇
@Ethiospace1_bot
@unverseand 👈ለcross

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2021-11-30 12:57:27 ከመሬት እስከ ፀሐይ ያለው እርቀት እንዴት ተለካ ብላቹ ለጠየቃቹን በዩቲውብ ከበቂ ማብራሪያ ጋር

ከመሬት እስከ ፀሐይ ያለውን እርቀት በምን አይነት ዘዴ መፈለግ ይቻል ?

በዚህ ልኬት ላይ ፕላኔት ቬኑስን ተጠቅመናል ለምን ?

በመቼ ወቅት እርቀቱን ብንለካ ይመከራል ?

ሙሉን ቪድዮ ይመልከቱት "subscribe" እንዳይረሳ



675 views09:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-28 09:00:28
የአተም(atom) ምስል

የሁሉም ነገረ መነሻ እንደሆኑ የሚነገርላቸው አተሞች እጅግ በጣም በጣም ትንሽ የሆኑ ነገሮች ናቸው ጥንት የሰው ልጆች እንደውም አተምን መከፍፈል አይቻልም ብለው ያምኑ ነበር ምክንያቱም የሁሉም ነገረ መነሻ ሰለሆኑ።

የሆነው ሁኖ ሳይንቲስቶች አተምን እንደ ትናንሽ ፍጥሮች ማለትም እንደ ቫይርሰ በቀላሉ ምስል ማንስታ አቅቷቸው ለብዙ አመታት ያሳለፉ ቢሆንም በቅርቡ ግን ከላይ እንደሚታዩት በሚመስል መልኩ አተምን ምስል አንስተውታል

የዩቲውብ ቻናላችንን subscribe ለማድረግ ወይም የለቀቅናቸውን ቪዲዮዎች ማየት ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ታገኙታላቹ

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
418 viewsedited  06:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-28 08:59:55 ዛሬ በረፍት ቀናቹ ዩቱውብ ላይ ልታዮቸው የሚገቡ ቪድዮዎች "subscrib" እንዳይረሳ

በጊዜ መጓዝ ማለት ምን ማለት ነው ?

በጊዜ ለመጓዝ ሶስት አይነት ዘዴዎች አሉ በቪድዮ ላይ ተብራርተዋል።

የዎርም ኦል ቴክኖሎጂ በጊዜ ለመጓዝ ይጠቅመን ይሆን በዚህ ጉዳይ ላይም ሐሳብ ሰተናል

ከእይታ መሰወር እንችል ይሆን ?

የወደፊቱ የሰው ልጆች ስልጣኔ ምን ይመስላል ?

ሙሉን ቪድዮ ተመልከቱት





2. ሰለ ቀዩ ጨረቃ

በዚህ ቪድዮ ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ መቼ እንደሚታይ ጠቅሰናል።

የጨረቃ ግርዶሽ መቼ መቼ እንደሚፈጠር አብራርተናል ?

ከዚህ ክስተት ጋር የተገናኙ ነገሮች የሰው ጅብ, መጠፎ ልጆች መወለድ ወዘተ አይተናል

ቪድዮን ተመልከቱት





3. ጊዜ ምንድነው

የአይዛክ ኒውተን የ ጊዜ ሕሳቤ

የአልበርት አንስታይን የጊዜ ሕሳቤ

በፈጠንን ቁጥር ጊዜ እየቆመ ይሄዳል ለምን ?

የጅፔስ ቴክኖሎጅ የአልበርት አንስታይንን የጊዜ ሕሳቤ ይጠቀማል ለምን ?

ሙሉን ቪድዮ ተመልከቱት







4. ኤልያኖች እና ዩፎዎች

ዩፎዎ እና ኤልያኖች ማለት ምን ማለተ ነው ?

ዩፎች ለምንድነው የሚሰልሉን?

መንግስታቶች ጉዳዩን ለምን ይደብቁናል ?

ኤልያኖች ከየት ነው የሚመጡት?

ከቦታ ቦታ ለመንቀሳቀስ ምን አይነት ቴክኖሎጂን ይጠቀማሉ?

እንዲውም የተለያዩ ክስተቶች አሉ ሙሉን ቪድዮ ተመልከቱት





5. ብላክ ኦል, ዋይትኦል እና ዎርምኦል

ብላክኦሎች እንዴት ይፈጠራሉ ?

የብላክ ኦል አደገኛነት እንዴት ይገለፃል?

ዎይት ሆሎች እንዴት ይፈጠራል ?

ቢልዬን የብርሃን ዓመት የሚርቁ ቦታዎች ላይ እንዴት መሄድ ይቻላል?

የዎርም ኦል ቴክኖሎጅ ምንድነው ?

ሁሉኑም መረጃዎች እዚህ ያገኛሉ





6. የተለዩ አለማት ላይ የሚኖሩ ፍጥሩች ምን ሊመስሉ ይችላሉ

በሳይንቲስቶች አንደበት

ባለስምንት እግሩ ፍጡር እንዴት ነው የሚንቀሳቀሰው?

ሙሉን ቪድዮ ይመልከቱት





7. ሰለ ዩፎች የተገኙ አሳማኝ የቪድዮ መረጃዎች

የዩፎች የሰውነት አካል ሜክሲኮ ውስጥ....

የመንገድ ካሜራዎች የቀረፁት አስፈሪው ክስተት...

የአሜሪካው ፔንታጎን ይፍ ያደረገው መረጃ....

በሰው ልጆች ላይ የደረሱ ጠለፍዎች....

እንደው ግን ዩፎች የሉም ብሎ መደምደም አይከብድም

ሙሉን ቪድዮ ለማገኝት





8. ከጨረቃ እስከ መሬት ያለውን እርቀት እንዴት መለካት እችላለው

በዚህ ቪድዮ ምን አይነት ዘዴዎች ሳይንቲስቶች እንደሚጠቀሙ ተዳሷል

ይበልጥ ተመራጭ የሆነው የቱ አይነት ዘዴ ነው?

የጨረቃ ግርዶሽ ለልኬቱ አስፈላጊ ነገረ ነው ወይስ አደለም

ከ70 አመታት በፊት አሜሪካ ከጨረቃ አስከ መሬት ያለውን እርቀት የለካችበት ዘዴ ምን አይነት ነበር።

ሙሉን ቪድዮ ለማየት





9. የውሃው አለም እና የሚኖሩበት ፉጡሮች.....

የውሃው አለም ምን የሚያስደነቅ እውነታ አለው።

አኛ የሰው ልጆች የውሃው አለም ላይ መኖር እንችል ይሆን።

የውሃው አለም የኛን አለም ምን ያክል ይበልጣታል

ሙሉን ቪድዮ ለማየት






10. ያለፉት 100 አመታት የተፈጠሩ የጠፈረ ሳይንስ ዋና ዋና ክስተቶች

የጨረቃው ጉዞ.....

አሰቃቂው አደጋ...

የአሜሪካ እና የሩሲያ የጠፈር ፍጥጫ..

የቻይናው ሮከቴ አፍሪካ ውስጥ መከስከሱ....

ሙሉን ቪድዮ ለማየት





11. የፕላኔቶቻችን አስደናቂ እውነታዎች

የኛ አለም ከ20 ቢልዬን ኪሎ ሜተር ላይ ሁነን ስናያት ምን ትመስላለች?

የኛ ሶላር ሲስተም ዕድሜ ስንት ነው?

እጅግ ቀዝቃዛው ቦታ ጨረቃ ላይ ይገኛል ።

ሶላር ሲስተም ማለት ምንድነው

ሙሉን ቪድዮ ለማየት





12. ዳርክ ማተር እና ዳርክ ኢነርጂ ማለት ምን ማለት ነው?

ሚስጥራዊ ሰለሆነው ዳርክ ማተር ሳይንቲስቶች ምን የደረሱበት ውሳኔ አለ።

ዳርክ ኢነርጂ አፅናፍ አለምን ለምን ያሰፍል።

ሁለቱም ነገሮች ለምን ቲዎሪ ብቻ ሁነው ቀሩ።

ሰለመኖራቸው ምን የተገኘ ፍንጭ አለ

ሙሉን ቪድዮ ለማየት






ቻናላችንን ሰብስክራይብ ለማድረግ
https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
388 views05:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-27 11:29:45
"Area 51"

ይሄ አሜሪካ ውስጥ የሚገኘው ቦታ ሚስጥራዊ እንደሆነ ይነገርለታል በዚህ አከባቢ ሰዎች የማይኖሩ ሲሆን የአሜሪክ የደህነንት ሰዎች እና ወታዶሮች ብቻ እንደሚንቀሳቀሱበት ይነገራል።

ቦታው አወዛጋቢ እና አሜሪካ ለቦታው ትኩረት ከመስጠቷ በፊት እንደማንኛውም የአለማችን ቦታዎች የነበረ ቢሆንም በ1950 ዎቹ እና 60 ዎቹ ውስጥ, በርካታ የዩፎ እይታዎች "area 51" አካባቢ ሪፖርት ተደርጓል።

ከጊዜ በዋላም ቦታው ሙሉ ለሙሉ ሰዎች እንዳይነቀሳቀሱበት ተዘግቷል ከአከባቢው የሚወጡ ምንጮች እንደሚጠቁሙት ከሆን በአከባቢው ያልተለመዱ አውሮፕላኖች እና ያለተለመዱ ተንቀሳቃሽ ነገሮች ይታዩበታል

ቦታው ለሰዎች ለምን ዝግ እንደሆነም በግልፀ የሚታወቅ ነገረ የለም እንደ አንዳድ የአሜሪካ ባልስልጣናቶች ከሆነ ግን ይሄ ቦታ አሜሪካ የተለያዩ ቴክኖሎጂዎችን የምትፈጥርበት እና የምትሞክረበት አከባቢ ነው በተቀራኒው አንዳዶች ደግሞ ይሄንን ቦታ የኤልያኖች ወይም የዩውፎች ቦታ ነው ይሉታል አሜሪካም ያለውን እውነታ ከአለም ሕዝብ ለመደበቅ እየሞከረች ነው ይሏታል።

ዩፎዎች እኛ አለም ላይ የሉም ብለው የሚሞግቱ ሰዎች ደግሞ የሄንን የአሜሪካ እንቅስቃሴ ዩፎች አሉ ለማስባል የተለያዩ ቴክኖሎጂዎችን እየፈጠረች እና ወደተለያዩ የአለማችን ክፍሎች በመላክ የሰው ልጆችን የማወዛገብ ሰራ የምትሰራበት ቦታ ነው ይሉታል።

"area 51" የዩፎዎች መኖሪያ ወይስ የአሜሪካ የቴክኖሎጂ የመሞከሪያ ቦታ በቅርቡ በዩቲውብ እንመለሰሰበታለን እስከዛው "subscrib"

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1

ሰለኤልያኖች በዩቲውብ ቪድዮ ለማየት



670 viewsedited  08:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-25 22:52:25
ከሳምንት በዋላ በተለያዩ የአለማችን ክፍሎች ላይ ሙሉ እና ከፊል የፀሐይ ግርዶሽ ይከሰታል

የፀሐይ ግርዶሽ ማለት ጨረቃ መሬትን በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ ስትሸፍናት የሆነ የመሬት ክፍል ላይ ወይም አገረ ላይ ጨለማ የሚፈጠርበት ክስተት ነው
ክስተቱ በየዓመቱ 5 ጊዜ በተለያዩ የአለማችን ክፍሎች ላይ ይታያል።

የፀሐይ ግርዶሹ በውጮቹ "December 4" ወይም ቀጣይ ሳምንት ቅዳሜ ይታያል ይሄንን ግርዶሽ ደቡብ አፍሪካ ያላቹ ቤተሰቦች ማየት ትችላላቹ ነገረ ግን ሙሉ የፀሐይ ግርዶሽ በደቡብ አፍሪካ አይታይም ወይም ከፊል የፀሐይ ግርዶሽ ነው በደቡብ አፍሪካ የሚታየው።

ሰለ ፀሐይ ግርዶሽ በሰፊው በዩቲዩብ ይመልከቱ "subscribe" እንዳይረሳ



879 viewsedited  19:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-25 21:40:16
የዩቲውብ ቻናላችንን ሰብስክራብ በማድረግ ሰለ ጠፈር ሳይንስ የተሻለ እውቀትን ያግኙ

በቅርቡ በዩቲውብ የፁሑፍ ዜናዎችን እንጀምራለን ይሁን እንጂ 500 ሰብስክራበር መሙላት አለብን ለዚህም በትንሹ 10 "subscriber" እንፈልጋለን

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
836 views18:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-25 21:39:48
ከ12800 ዓመት በፊት ምድራችንን የመታት አስትሮይድ ምድራችን ላይ ከባድ ጉዳትን አስከትሎ እንደነበር ተነገረ።

ሳይንቲስቶች በቂ መረጃ አግኝተንበታል ያሉት አሰከፊው አደጋ ምድራችን ላይ ይገኙ የነበሩ ብዙ ፍጥሮችን ከምድረገፅ እንዳጠፉ ይገመታል ምድራችንም እንዲ አዲስ ሕይወት እንደጀመረባት ምንጮች ይጦቅማሉ።

የዩቲውብ ቻናላችንን subscribe ለማድረግ ወይም የለቀቅናቸውን ቪዲዮዎች ማየት ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ታገኙታላቹ

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
798 views18:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-25 08:36:25
ሳይንቲስቶች ሁለተኛዋን መሬት አገኘን አሉ

እንደሚታወቀው በአሁኑ ዘመን ሳይንቲስቶች ብዙ አይነት ፕላኔቶችን እያገኙ ነው በቅርቡ ያገኙት ፕላኔት ደግሞ ቁርጥ መሬትን ይመስላል ፕላኔቱንም ሁለተኛዋ መሬት በሚል ቅፅል ስም ሰተውታል።

ፕላኔቱ የተገኘው ከኛ ምድር 4 የብርሃን ዓመት ከሚርቀው ፕሮክሲማ ሴንታዩሪ ኮከብ ዙሪያ ነው እንደ ባለሙያዎች ገለጻ ከሆነ ይህ ፕላኔት ከሚሊዮን ዓመታት በፊት የኛ ምድር እንደነበረቹ ዓይነት ሁኔታን እያሳለፈ ነው ሕይወት ያሏቸው ፍጡሮችም እንዳሉት ይገመታል "ፕሮክሲማ b" የተሰኘው ፕላኔት ከኛ ፕላኔት ጋር በ ዕድሜ ተመሳሳይ የሆነ ፕላኔት ነው
ፕላኔቱ ከኛ አለም አንፃር ግዙፍ ሲሆን ፕላኔቱ ፈሳሽ ውሃ ሊኖረውም እንደሚችል ይገመታል

ወደ ፕላኔቱ የሚደረጉ ጉዞዎች በአጠቃላይ የሰውን ልጅ በእጅጉ እንደሚጠቅም ባለሙያዎች ያምናሉ። ፕላኔቱ ላይ ህይወት ያለው ነፐር ባይኖረውም እንኳን ሕይወት ላላቸው ፍጥሮች አሪፍ ፕላኔት እንደሆነ ይገመታል የፕላኔቷ ሙቀት ከ -90 እስከ 30 ዲግሪ ሴልሺየስ አካባቢ ነው ይሄም መሬት ካላት ሙቀት ጋር ከሞላ ጎደለ አንድ አይነት ነው ምንም እንኳን ለእኛ ለሰው ልጆች በጣም ጎጂ ጨረሮች ሊኖረው ቢችልም የተለያዩ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም በእርግጠኝነት ፕላኔቱ ላይ መኖር እንችላለን ይሄ ፕላኔት ላይ ህይወት ያላቸው ነገሮችን ለማግኘትም ከሌሎች ፕላኔቶች አንፃር የተሻለ ዕድል እንዳለው ሳይንቲስቶች ይገምታሉ።

ሙሉ ለሙሉ በውሃ ሰለተሸፈነው ፕላኔትስ ምን ያውቃሉ? በዩቲውብ ይመልከቱ



658 views05:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-25 08:35:54 ​የአልበርት አንስታይን ንድፍሀሳብ እንዴት ሳይንሳዊ መሆኑ ተረጋገጥ ?

"The general relativity " የተሰኘው የአልበርት አንስታን ንድፈሀሳብ ይፍ ከተደረገ በዋላ ብዙዎችን አወዛግቦ ነበር እንደ ንድፈሀሳቡ ከሆነ ማንኛውም ነገረ የሚንቀሳቀሰው "space time" የሚባሉ መስመሮች ላይ ነው ምንም እንኳን መስመሮች በአይናችን በአይታዩም በእውኑ አለም በማይታይ መልኩ አሉ።

ሰለዚህ ክዋክብቶችን ጨምሮ ሁሉም ነገሮች በዚህ "space time" መሰመር ላይ ነው የሚንቀሳቀሱት ወይም ቁመው ያሉት እንደ ፀሐይ ያሉ ግዙፍ አካላት ደግሞ ይሄንን መስመር ማወክ ወይም እንዲጎብጥ ማድረግ ይችላሉ የኛ አለምም ይሄንን ማድረግ ትችላለች ሰለዚህ ምድራችን ላይ ያለ ነገረ በሙሉ የሚንቀሳቀሰው ቀጠ ባለው "space time" መስመሮች ላይ አደለም በተወሰነ መንገድ የተሻፈፈው "space time" መስመሮች ላይ ነው።

አልበርት አንስታይን በአንድ ወቅት ተራ የቢሮ ሰራተኛ ሁኖ በሚያገለግልበት ወቅት ላይ በቢሮው መስኮት በኩል የሚገባው ብርሃን በተወሰን መንገድ የተሻፈፈ ነበር ወይም ቀጥ ብሎ እየገባ እንዳልሆነ ተረዳ ከዛች ቀን ጀምሮም ብዙ ጥናቶችን ካደረገ በዋላ "the general relative " ያለውን ንድፈ ሐሳብ ይፍ አደረገ

ሳይንቲስቶችም ይሄንን ነገረ ለማረጋገጥ በ1919 የተፈጠረውን ሙሉ የፀሐይ ግርዶሽ ለመጠቀም አሰቡ ..

አስተውሉ ማታ ማታ ላይ ሁሌ በስተሰሜን በኩል የምታዩት ኮከብ አለ እንበል ወይም ካሶፒያ የተባለውን የኮከቦች ክምችት ሁሌ በስተሰሜን በኩል እያያቹት የሆነ ጊዜ ታሳልፍላቹ እንበል ልብ በሉ የነዚህ ኮከቦች ብርሃን ፀሐይ በሌለችበት አቅጣጫ ነው የሚመጣው ምክንያቱም በማታ ሰለምታዮቸው ይሄ ማለት ቀጠ ባለው የ"space time" መስመሮች ላይ ነው ብርሃናቸው የሚመጣው እንደማለት ነው ነገር ግን እንዚው ኮከቦች በዛው ቦታ በቀን የሚታዩበት አጋጣሚ አለ በቀን የሚታዩ ከሆን ደግሞ የክዋክብቶቹ ብርሃን በፀሐይ ምክንያት ይጎብጣል በዚህም ምክንያት ኮከቦችን ድሮ በምናቀው ቦታ አናያቸውም ነገረ ግን እንዚህን ኮከቦች በቀን እንዳናያ የፀሐይ ብርሃን ያስቸግረናል ለዚህም ነው የፀሐይ ግርዶሽን ሳይንቲስቶች የሚፈለጉት ሙሉ የፀሐይ ግርዶሽ ሲፈጠር ጨለማ የሚፈጠረ ሲሆን በተመሳሳይ ክዋክብቶችም በቀላሉ ይታያሉ

ሳይንቲስቶችም በፀሐይ ግርዶሽ ወቅት ያነሱትን የክዋክብቶች ምስል እና በሌላ ምሽት ካነሱት ምስል ጋር ሲያስተያዩት ክዋክብቶቹ ከመጀመሪያው ቦታቸው ላይ አልተገኙም ወይም የቦታ ለውጥ አሳይተው ነበር በዚህ መሰረት እንደ ፀሐይ ያሉ ኮከቦች "space time" የሚባለውን መስመር ያጎብጡታል የሚለው የአልበርት አንስታይን ንድፈሀሳብ በይፍ ሳይንሳዊ ነው በሚል ፀደቀ።

የዩቲውብ ቻናላችንን subscribe ለማድረግ ወይም የለቀቅናቸውን ቪዲዮዎች ማየት ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ታገኙታላቹ

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
557 viewsedited  05:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ