Get Mystery Box with random crypto!

የአተም(atom) ምስል የሁሉም ነገረ መነሻ እንደሆኑ የሚነገርላቸው አተሞች እጅግ በጣም በጣም ት | Ethio cyber

የአተም(atom) ምስል

የሁሉም ነገረ መነሻ እንደሆኑ የሚነገርላቸው አተሞች እጅግ በጣም በጣም ትንሽ የሆኑ ነገሮች ናቸው ጥንት የሰው ልጆች እንደውም አተምን መከፍፈል አይቻልም ብለው ያምኑ ነበር ምክንያቱም የሁሉም ነገረ መነሻ ሰለሆኑ።

የሆነው ሁኖ ሳይንቲስቶች አተምን እንደ ትናንሽ ፍጥሮች ማለትም እንደ ቫይርሰ በቀላሉ ምስል ማንስታ አቅቷቸው ለብዙ አመታት ያሳለፉ ቢሆንም በቅርቡ ግን ከላይ እንደሚታዩት በሚመስል መልኩ አተምን ምስል አንስተውታል

የዩቲውብ ቻናላችንን subscribe ለማድረግ ወይም የለቀቅናቸውን ቪዲዮዎች ማየት ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ታገኙታላቹ

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1