2021-12-06 22:20:59
ከ 76 ዓመት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን አምስት አውሮፕላኖች በድንገት በቤርሙዳ ትሪያንግል ሰማይ ስር ተሰወሩ።
በዛሬዋ ቀነ ሕዳር 27/1938 ዓ.ዓ "flight 19" በሚል የተሰየሙ አውርፕላኖች በቤርሙዳ ቲራያንግል ሰማይ ስር ሰላማዊ የሚባል እንቅስቃሴ እያደረጉ ነበር።
አውርፕላኖቹ በወቅቱ ወደ ቤርሙዳ ትሪያንግል አቅጣጫ የተለካቱ የተለያየ ተልኮ ተሰቷቸው ነበር አውርፕላኖቹ አምስት ሲሆን አብራሪዎችን ጨምሮ በነዚህ አውርፕላኖች ላይ ከ10 በላይ ሰዎች አሉ አውርፕላኖቹ የተሰጣቸውን ተልኮ በሚገባ ካሳኩ በዋላ በቤርሙዳ ትሪያንግል ሰማይ ስር በትይዩ እየሄዱ ነበር ቀሰበቀስ ግን ምን እንደተፈጠረ ሳይታወቅ ሁሉም አውርፕላኖች ጭጭ አሉ ከራዳርም ውጭ ሆኑ።
የአንዱ አውርፕላን ፓይለት ለመጨረሻ ጊዜ የተናገረው ይሄንን ነበር " የምዕራብ አቅጣጭን ልናገኘው አልቻልንም ውሃ ብቻ ነው የሚታየን የት እንዳለን እንኳን እርግጠኛ አደለንም የምናየው ነገር በሙሉ ትክክል አደለም ውቂያኖሶ እራሱ ትክክል አደለም የሆነ የማናቀው ነገረ እየተፈጠረ ነው" ከዚህ በዋል የፓይለቱ ንግግር ተቋርጧል ነገረ ግን ሲያወሩበት የነበረው ራዲዮ ለደቂቃዎች ያክል አልጠፍም ነበር።
አንድ አውርፕላን ሊጠፍ ወይም ሊከሰከስ ይችላል እንዴት በአንዴ 5 አውርፕላኖቹ ሊሰወሩ ወይም ሊጠፍ ይችላሉ ?
በቤርሙዳ ትሪያንግል ሰማይ ስር ብዙ አውርፕላኖች ተሰውረዋል በቤርሙዳ ትሪያንግል ላይ ተንሳፈው ይጓዙ የነበሩ ጀልባዎች ደብዛቸው ጠፍቷል
ቤርሙዳ ትሪያንግል የኤልያኖች ወይም የዩፎች ዋና መናገሻ ቦታ እንደሆነ ብዙዎች ይገምታሉ።
ቤርሙዳ ትሪያንግል የዩፎች እና የኤልያኖች መኖሪ ወይስ እንደማንኛውም መሬት ላይ የሚገኝ አይነት ቦታ ?
በቅርብ ቀን ሰለ ቤርሙዳ ትሪያንግ በዩቲውብ ይጠብቁን እስከዛው "subscribe"
https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
#Nomore
882 viewsedited 19:20