Get Mystery Box with random crypto!

Ethio cyber

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiotefer — Ethio cyber E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiotefer — Ethio cyber
የሰርጥ አድራሻ: @ethiotefer
ምድቦች: ብሎጎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 109
የሰርጥ መግለጫ

አላማችን በሳይንስ እና በቴክኖሎጂ የታነፀ ትውልድ መፍጠር ነው።
ሐሳብ አስተያዬት ለመስጠት👇👇👇
@Ethiospace1_bot
@unverseand 👈ለcross

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2021-12-03 09:06:48
ከኤልያኖች ጋር የተደረገው ቃለመጠየቅ

"ብሉ ኦርጅን" በተሰኘው ፕሮጀክት በ1960 ዎቹ ከኤልያኖች ጋር ተደርገዋል ተብሎ የሚነገርላቸው ቃለመጠይቆች ተከታታይ ለአምስት ቀናት ያክል ኤልያኖችን በማገት የተደረጉ እንደሆነ ይገመታል ይሁን እንጂ ጉዳዩ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ሚስጥር ተደርጎ ቁይቷል።

ባለፉ ዓመታት ውስጥ ሾልከው የወጡ መረጃዎች ግን ጉዳዩን በተወሰነ መንገድ ግልፅ አድርገውታል አሁን ለይ የተገኙ ቪድዮቸም ያንኑ እውነታ ያሳያሉ እነዚህ ዩቲውብ ላይ የተለቀቁት ቪዲዮዎቸ ብዙዎችን ያስገረሙ ሲሆን ከቪድዮዎቹ ባሻገር ግን ብዙ የተደበቁ ጉዳዮች እንደሚኖሩ ይታመናል።

በቃለ መጠየቁ ላይ ብዙ ጉዳዮች የሚነሱ ሲሆን ኤልያኖቹ በተሰባበር ቋንቋ ወደኛ አለም ለምን እንደመጡ አለማችን በማን እና በምን ምክንያት አደጋ ውስጥ እንደምትገባ እና በሌሎች አጓጊ ጉዳዮች ላይ ሐሳብ ይሰጣሉ።

ቃለ መጠየቁን እንዴት ማየት እችላለው ?

ቃለ መጠየቁ የተጎራረደ ቢሆንም የተወሰኑትን ለማግኘት ችያለው ቪድዮዎቹ በሶስት ፖርት የተከፍፈሉ ሲሆን በቀጥታ የሰው ልጆች ኤልያኖችን ሲያናዝዟቸው ይታያል። ቪድዮችን በኛ የዩቲውብ ቻናል "playlist" ውስጥ በመክተት በቀላሉ የምታዩበትን ሁኔታ አመቻቻለው ከዛ በፊት ግን ቪድዮን ማየት ፈልጋለው የሚሉ "12 subscribe" ዎችን ፈልጋለው ወይም የዩቲውብ ቻናላችንን 530 "subscribe" ሲሞላ ይለቀቃል።

ቪድዮን ማየት የምትፈልጉ እስኪ እንያቹ

link

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
1.3K views06:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-03 09:06:25
ሳይንቲስቶች ሰድስት ፀሐይ/ኮከብ ያለው ሶላር ሲስተም ማግኘታቸውን አስታወቁ።

ልክ እንደኛ ሶላር ሲስተም አንድ ፀሐይ ብቻ ያለው ሶላር ሲስተም ማግኘት የተለመደ ነው ሁለት ፀሐዮች ያሉት ሶላር ሲስተም ማግኝት ብዙም የተለመደ አደለም በአንዴ ስድስት ፀሐዮች ያሉት ሶላር ሲስተም ማግኘት ደግም ጭራሽ የማይታሰብ ነገረ ነበር።

ከኛ አለም 1700 የብርሃን ይርቃል የተባለው ይሄ ሶላር ሲስተም ሳይንቲስቶችን አስደምሟል በዚህ ሶላር ሲስተም ውስጥ ፕላኔቶች ሰለመኖራቸው የሚታወቅ ነገረ ባይኖረም ስድስት ፀሐዮች ግን እንዳሉበት ታውቋል እንደ ሳይንቲስቶች ግምት ምን አልባት ፀሐዮች ብቻ የሚኖሩበት ሶላር ሲስተም ሊሆን ይችላል ።

የዩቲውብ ቻናላችንን subscribe ለማድረግ ወይም የለቀቅናቸውን ቪዲዮዎች ማየት ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ታገኙታላቹ

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
1.2K views06:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-02 20:04:39

የትኛውን ቋንቋ መማር ትፈልጋላቹህ?
144 views17:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-02 16:07:11 #የፊልም_ፈላጊ


https://t.me/TURNENTERTAINMENTT
332 views13:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-02 13:46:52 ​የአለማችን ውዱ ነገር ወይም አንቲማተር ምንድነው ?

በዚህ ግዙፍ ዩንበርስ ውስጥ ብዙ ነገሮች ጥንድ ናቸው ወይም ሁሉም ነገሮች የራሳቸው የሆነ ተቃራኒ አላቸው ለምሳሌ ሙቀት እንዳለ ሁሉ ቅዝቃዜ አለ ኔጌቲቪ እንዳለ ሁሉ ፖዘቲቭ አለ ባጠቃላይ በኛ ዩንቨርስ ውስጥ የሚገኙ አብዛኞቹ ነገሮች የራሳቸው የሆነ ጥንድ አላቸው ይሄም የብዙ የሳይንቲስቶች ግምት ነው።

ይሄ ማለት የቁስም(matter) ነገር ተቃራኒ አለ ለዚህም ነው ሳይንቲስቶች "antimatter" የሚል ስያሜ የሰጡት እንደ ሳይንቲስቶች ግምት "antimatter" አሁን የምናቀው "matter " ሙሉ ለሙሉ ተቃራኒ ነው።

"matter" ምንድነው ?

"matter " ማለት አሁን የምናየው ዩንቨርስ የተፈጠረበት ቁስ ነው ይሄ ማለት እኛ የተፈጠርንበት እንዲውም አለማችንን የፈጠረ ቁስ ነው እንደሚታወቀው ሁሉም ቁስ የተፈጠረው ከ አተም(atom) ነው አተም ደግም የራሱ የሆነ ባህሪዎች አሉት በተመሳሳይ "antimatter" ም የተፈጠረው ከምናቀው አተም(atom) ተቃራኒ በሆኑ ነገሮች ነው ለምሳሌ እኛ የምናቀው ቁስ(matter) የሆነ የሚለቀው ጨረረ ይኖራል ነገር ግን "antimatter" ምንም ጨረረ ላይለቅ ይችላል እንደሚታወቀው እኛ የተሰራነው በ"matter" ነው እንደ ሳይንቲስቶች ግምት ደግሞ እኛን የሚመስል ወይም የኛ ኮፒ በ"antimatter" ተሰርቶ የሆነ የዩንቨርስ ክፍል ላይ እየኖረ ነው ።

በድንገት "antimatter" እና "matter " ቢገናኙ ምን ይፈጠራል ?

ይሄ ክስተት እጅግ አደገኛ ሲሆን በቅፅበት የኒኩለረረ ፍንዳታን ሊያስከትል ይችላል ይሄም ሐይል ከ E=mc^2 ጋር በቀጥታ ይገናኛል ይሄንንም ቀመር በቀጥታ መጠቀም ይችላል ወይም የሆነ ክብደት ያለው ነገር ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ ወደ ሐይል ይቀየራል እንደማለት ነው ለምሳሌ አንድ መለስተኛ ሰው ከራሱ ተቃራኒ ሰው ጋር ቢተቃቀፈ በቅፅበት ወደ ሐይል ይቀየራል ይሄ ሐይል ምን አልባት አለማችንን ሊያጠፍ ይችላል ።

"antimatter" ሰለመኖሮ የተገኘ ማስረጃ አለ?

"antimatter" ሳይንሳዊ ነው ወይም ንድፈሀሳብ ብቻ አደለም ሳይንቲስቶች "antimatter " የሚባለውን ነገረ በዚህ ዩንቨርስ ውስጥ ማግኘት አልቻሉም ይሁን እንጂ "antimatter " ን በላብራቶሪ ውስጥ መፍጠረ ችለዋል ይሄንንም "antimatter" በጥንቃቄ በላብራቶሪ ውስጥ ያስቀምጡታል ምክንያቱም በቀጥታ ከ"matter " ጋር ከተገናኘ ትልቅ ፍንዳታን ማስከተል ይችላል አንዳዴሜ ሳይንቲስቶች ይሄንን ነገረ የሚገዛ ካለ ብለው ሒሳብ ይቆርጡለታል ይሁን እንጂ ሒሳቡ የሚቀመሰ አደለም አንድ ግራም "antimatter" 62.5 ትሪሌን ዶላር ይሸጣል።

"antimatter " ለምን አገልግሎት ሊውል ይችላል ?

"antimatter" እጅግ አደገኛ ቦንቦችን ለመስራት ያገለግላል በተጨማሪ ለእክምና አገልግሎት መዋል ይችላል።

የዩቲውብ ቻናላችንን subscribe ለማድረግ ወይም የለቀቅናቸውን ቪዲዮዎች ማየት ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ታገኙታላቹ

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
589 viewsedited  10:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-02 13:17:33
ቅዳሜ ሰለሚታየው የፀሐይ ግርዶሽ ምን ያውቃሉ ?

ቅዳሜ የሚታየው የፀሐይ ግርዶሽ ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ የሚከተሰው ደቡባዊ ንፍቀ ከበብ አከባቢ ሲሆን እንድ ደቡብ አፍሪካ ያሉ አገሮች ከፊል የፀሐይ ግርዶሽን ለማየት የታደሉ አገሮች ናቸው በተጨመሪ የፀሐይ ግርዶሹ የሚከተሰው በዊቂያኖሶች አከባቢ ሰለሚሆን በብዙ ሐገሮች ላይ አይታይም።

የፀሐይ ግርዶሽ ምንድነው ?

የፀሐይ ግርዶሽ ማለት ጨረቃ በመሬት እና በፀሐይ መካከል የምትሆንበት ክስተት ሲሆን ጨረቃ ፀሐይን ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ ሸፍናት ጨለማ የምትፈጥርበት ክስተት ሙሉ የፀሐይ ግርዶሽ ይባላል በተወሰነ መልኩ ስትሸፍን ደግሞ ከፊል የፀሐይ ግርዶሽ ይባላል የፀሐይ ግርዶሽ በየዓመቱ 5 ጊዜ በተለያዩ የአለማችን ክፍሎች ይከሰታል።

የፀሐይ ግርዶሹን የምንከታተልበት አማርጭ አለ ?

የፀሐይ ግርዶሹን በቅጥታ በዩቲውብ ቻናላችንን የምታዩበትን አማራጭ እያፈላለግን ነው ከተሳካ አብረን የምናይ ይሆናል ነገረ ግን ክስተቱ የሚታየው እጅግ አስቸጋሪ የሚባለው አንተርቲካ አከባቢ ሰለሆን የቀጥታ ሰርጭት ሽፍን ላያገኝ ይችላል የሚል ስጋት አለኝ ለማንኛውም ከፈጣራ ጋር ቅዳሜ እንገናኝ

በኢትዮጵያ የፀሐይ ግርዶሽ መች ይከሰታል ?

ኢትዮጵያን የሚነካው የፀሐይ ግርዶሽ የሚታየው ቀጣይ ዓመት ጥቅምት ወር ላይ ይሆናል ?

ሰለ ፀሐይ ግርዶሽ በዩቲውብ ለማየት "subscribe" እንዳይረሳ



550 viewsedited  10:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-02 13:16:40
ኢትዮ እስፔስ

እንደሚታወቀው ኢትዮ እስፔስ ቻናልችን ላይ ጠፈር ሳይንስን በተመለከተ ወቅታዊ እንዲውም እናተን ያስገርማሉ ወይም እውቀት ያስጨብጣሉ ያልናቸውን ፁፉች እየለቀቀን ነው ።

በአዲሱ እቅዳችን ደግሞ ማንኛውንም ሳይንሳዊ እና ቴክኖሎጂ ነክ ፁሑፎችን ለማቅረብ አስበናል።
የናተን አስተያየት ምንድነው

588 views10:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-01 14:58:35 ስለሳይኮሎጂ ማወቅ ይፈልጋሉ ?

እንግዲያውስ ሳይኮሎጂን ከሀገራችን የአኗኗር ዘይቤ አኳያ በመዳሰስ የተሻለ ስብዕናን ለመፍጠር የሚሰራ አስተማሪ ቻናል ይዘን መጥተናል ተቀላቀሉን ትወዱታላችሁ !!!

የኛ ሳይኮሎጂ

Join us
@yegna_psychology
@yegna_psychology
@yegna_psychology
@yegna_psychology
@yegna_psychology
@yegna_psychology
@yegna_psychology
@yegna_psychology
223 views11:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-30 20:47:26
ሳይንቲስቶች በአንዴ 50ዐ ፕላኔቶችን ወይም አለማትን ማግኘታቸውን አስታወቁ

ሳይንቲስቶች ከዚህ በፊት የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም ከኛ ሶላር ሲስተም ውጭ እስከ 5,000 የሚጠጉ ፕላኔቶችን ማግኘታቸው ይታወቃል ይሁን እንጂ ይሄ በቂ እንዳልሆን ብዙ ሳይንቲስቶች ሲወተውቱ ይስተዋላል።

ለምሳሌ በኛ ጋላክስሲ ውስጥ እስከ 300ቢልዬን ፕላኔቶች ወይም አለማቶች እንዳሉ ይገመታል ነገረ ግን ፕላኔቶችን የምናገኝበት መንገድ ፕላኔቶችን እንዳናገኝ እንዳደረገ ይገመታል በቅርቡ ግን "UCLA" የተሰኘው ተቋም ፈጠርኩት ያለው ዘዴ አመርቂ ውጤትን አምጥቷል ይሄንንም ዘዴ በመጠቀም በአንዴ 500 ፕላኔቶችኝ ማግኘት ተችሎል

የተለዩ ፕላኔቶችን በዚህ ዘዴ እናገኝ ይሆን ?

የዩቲውብ ቻናላችንን subscribe ለማድረግ ወይም የለቀቅናቸውን ቪዲዮዎች ማየት ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ታገኙታላቹ

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
413 views17:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-30 12:57:44
"ፓርከር ሶላር " የተሰኘው ፕሮብ እጅግ በፍጥነት በፀሐይ ዙሪያ በመንቀሳቀስ ሁለት ሪከርዶችን አሻሻለ።

ፕሮቡ በፀሐይ ዙሪያ እየተሽከረከር ፀሐይን እንዲያጠና ናሳ የላከው ሲሆን በፀሐይ ዙሪያ እጅግ በፍጥነት በመንቀሳቀስ ከዚህ ቀደም ሪከርዱን የያዘው በሰከንድ 165 km እየተጓዘ ነበር።

በቅርቡ ደግሞ ይሄው ፕሮብ ይሄንን ፍጥነት በማሻሻል በሰከንድ እስከ 200km ተጉዟል ይህ ማለት ከአዲስ አበባ ደብረብርሃን በሰከንድ ውስጥ ደረሶ መልስ ማድረግ ይችላል እንደማለት ነው በዚህም ምክንያት የሰው ልጆች ከፈጠሯቸው ተንቀሳቃሽ ነገሮች መካከል በፍጥነት በመንቀሳቀስ የሚስተካከለው ተንቀሳቃሽ ነገር የለም ነገረ ግን ቴክኖሎጂ እያደገ ሰለሚሄድ ይሄው ሪከርድ በቅርቡ መሻሻሉ አይቀርም የብዙዎች ግምት ነው።

ፕርቡ ሌላው አለምን ያስገረመው እና ሪከረድ ያሻሻለው በፀሐይ ዙሪያ እጅግ ተቃርቦ በመንቀሳቀስ ነው እንደሚታወቀው ፀሐይ በበጋ ወቅት ወይም በዚህ ሰአት 147,000,000km ከምድራችን እርቃ ትገኛለች ይሁን እንጂ ሙቀቷ ከፍተኛ ከመሆኑ ባሻገር ብዙዎቻችን በዚህ ሰአት ስስ ልብሶችን ለብሰን እየተንቀሳቀስን ነው ነገር ግን ይህ የናሳ ፕሮብ ከሳምንት በፊት ፀሐይን እስከ 7,000,000km ብቻ መቅረብ ችሏል በዚህ ምክንያት ፀሐይን እጅግ ተቃርቦ የተንቀሳቀስ የሰው ልጅ የቴክኖሎጂ ውጤት ሁኖ በታሪክ ተመዝግቧል።

የዩቲውብ ቻናላችንን subscribe ለማድረግ ወይም የለቀቅናቸውን ቪዲዮዎች ማየት ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ታገኙታላቹ

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
716 views09:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ