Get Mystery Box with random crypto!

​የአለማችን ውዱ ነገር ወይም አንቲማተር ምንድነው ? በዚህ ግዙፍ ዩንበርስ ውስጥ ብዙ ነገሮች ጥ | Ethio cyber

​የአለማችን ውዱ ነገር ወይም አንቲማተር ምንድነው ?

በዚህ ግዙፍ ዩንበርስ ውስጥ ብዙ ነገሮች ጥንድ ናቸው ወይም ሁሉም ነገሮች የራሳቸው የሆነ ተቃራኒ አላቸው ለምሳሌ ሙቀት እንዳለ ሁሉ ቅዝቃዜ አለ ኔጌቲቪ እንዳለ ሁሉ ፖዘቲቭ አለ ባጠቃላይ በኛ ዩንቨርስ ውስጥ የሚገኙ አብዛኞቹ ነገሮች የራሳቸው የሆነ ጥንድ አላቸው ይሄም የብዙ የሳይንቲስቶች ግምት ነው።

ይሄ ማለት የቁስም(matter) ነገር ተቃራኒ አለ ለዚህም ነው ሳይንቲስቶች "antimatter" የሚል ስያሜ የሰጡት እንደ ሳይንቲስቶች ግምት "antimatter" አሁን የምናቀው "matter " ሙሉ ለሙሉ ተቃራኒ ነው።

"matter" ምንድነው ?

"matter " ማለት አሁን የምናየው ዩንቨርስ የተፈጠረበት ቁስ ነው ይሄ ማለት እኛ የተፈጠርንበት እንዲውም አለማችንን የፈጠረ ቁስ ነው እንደሚታወቀው ሁሉም ቁስ የተፈጠረው ከ አተም(atom) ነው አተም ደግም የራሱ የሆነ ባህሪዎች አሉት በተመሳሳይ "antimatter" ም የተፈጠረው ከምናቀው አተም(atom) ተቃራኒ በሆኑ ነገሮች ነው ለምሳሌ እኛ የምናቀው ቁስ(matter) የሆነ የሚለቀው ጨረረ ይኖራል ነገር ግን "antimatter" ምንም ጨረረ ላይለቅ ይችላል እንደሚታወቀው እኛ የተሰራነው በ"matter" ነው እንደ ሳይንቲስቶች ግምት ደግሞ እኛን የሚመስል ወይም የኛ ኮፒ በ"antimatter" ተሰርቶ የሆነ የዩንቨርስ ክፍል ላይ እየኖረ ነው ።

በድንገት "antimatter" እና "matter " ቢገናኙ ምን ይፈጠራል ?

ይሄ ክስተት እጅግ አደገኛ ሲሆን በቅፅበት የኒኩለረረ ፍንዳታን ሊያስከትል ይችላል ይሄም ሐይል ከ E=mc^2 ጋር በቀጥታ ይገናኛል ይሄንንም ቀመር በቀጥታ መጠቀም ይችላል ወይም የሆነ ክብደት ያለው ነገር ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ ወደ ሐይል ይቀየራል እንደማለት ነው ለምሳሌ አንድ መለስተኛ ሰው ከራሱ ተቃራኒ ሰው ጋር ቢተቃቀፈ በቅፅበት ወደ ሐይል ይቀየራል ይሄ ሐይል ምን አልባት አለማችንን ሊያጠፍ ይችላል ።

"antimatter" ሰለመኖሮ የተገኘ ማስረጃ አለ?

"antimatter" ሳይንሳዊ ነው ወይም ንድፈሀሳብ ብቻ አደለም ሳይንቲስቶች "antimatter " የሚባለውን ነገረ በዚህ ዩንቨርስ ውስጥ ማግኘት አልቻሉም ይሁን እንጂ "antimatter " ን በላብራቶሪ ውስጥ መፍጠረ ችለዋል ይሄንንም "antimatter" በጥንቃቄ በላብራቶሪ ውስጥ ያስቀምጡታል ምክንያቱም በቀጥታ ከ"matter " ጋር ከተገናኘ ትልቅ ፍንዳታን ማስከተል ይችላል አንዳዴሜ ሳይንቲስቶች ይሄንን ነገረ የሚገዛ ካለ ብለው ሒሳብ ይቆርጡለታል ይሁን እንጂ ሒሳቡ የሚቀመሰ አደለም አንድ ግራም "antimatter" 62.5 ትሪሌን ዶላር ይሸጣል።

"antimatter " ለምን አገልግሎት ሊውል ይችላል ?

"antimatter" እጅግ አደገኛ ቦንቦችን ለመስራት ያገለግላል በተጨማሪ ለእክምና አገልግሎት መዋል ይችላል።

የዩቲውብ ቻናላችንን subscribe ለማድረግ ወይም የለቀቅናቸውን ቪዲዮዎች ማየት ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ታገኙታላቹ

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1