Get Mystery Box with random crypto!

ቅዳሜ ሰለሚታየው የፀሐይ ግርዶሽ ምን ያውቃሉ ? ቅዳሜ የሚታየው የፀሐይ ግርዶሽ ሙሉ ለሙሉ በሚባ | Ethio cyber

ቅዳሜ ሰለሚታየው የፀሐይ ግርዶሽ ምን ያውቃሉ ?

ቅዳሜ የሚታየው የፀሐይ ግርዶሽ ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ የሚከተሰው ደቡባዊ ንፍቀ ከበብ አከባቢ ሲሆን እንድ ደቡብ አፍሪካ ያሉ አገሮች ከፊል የፀሐይ ግርዶሽን ለማየት የታደሉ አገሮች ናቸው በተጨመሪ የፀሐይ ግርዶሹ የሚከተሰው በዊቂያኖሶች አከባቢ ሰለሚሆን በብዙ ሐገሮች ላይ አይታይም።

የፀሐይ ግርዶሽ ምንድነው ?

የፀሐይ ግርዶሽ ማለት ጨረቃ በመሬት እና በፀሐይ መካከል የምትሆንበት ክስተት ሲሆን ጨረቃ ፀሐይን ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ ሸፍናት ጨለማ የምትፈጥርበት ክስተት ሙሉ የፀሐይ ግርዶሽ ይባላል በተወሰነ መልኩ ስትሸፍን ደግሞ ከፊል የፀሐይ ግርዶሽ ይባላል የፀሐይ ግርዶሽ በየዓመቱ 5 ጊዜ በተለያዩ የአለማችን ክፍሎች ይከሰታል።

የፀሐይ ግርዶሹን የምንከታተልበት አማርጭ አለ ?

የፀሐይ ግርዶሹን በቅጥታ በዩቲውብ ቻናላችንን የምታዩበትን አማራጭ እያፈላለግን ነው ከተሳካ አብረን የምናይ ይሆናል ነገረ ግን ክስተቱ የሚታየው እጅግ አስቸጋሪ የሚባለው አንተርቲካ አከባቢ ሰለሆን የቀጥታ ሰርጭት ሽፍን ላያገኝ ይችላል የሚል ስጋት አለኝ ለማንኛውም ከፈጣራ ጋር ቅዳሜ እንገናኝ

በኢትዮጵያ የፀሐይ ግርዶሽ መች ይከሰታል ?

ኢትዮጵያን የሚነካው የፀሐይ ግርዶሽ የሚታየው ቀጣይ ዓመት ጥቅምት ወር ላይ ይሆናል ?

ሰለ ፀሐይ ግርዶሽ በዩቲውብ ለማየት "subscribe" እንዳይረሳ