Get Mystery Box with random crypto!

ሳይንቲስቶች በአንዴ 50ዐ ፕላኔቶችን ወይም አለማትን ማግኘታቸውን አስታወቁ ሳይንቲስቶች ከዚህ በ | Ethio cyber

ሳይንቲስቶች በአንዴ 50ዐ ፕላኔቶችን ወይም አለማትን ማግኘታቸውን አስታወቁ

ሳይንቲስቶች ከዚህ በፊት የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም ከኛ ሶላር ሲስተም ውጭ እስከ 5,000 የሚጠጉ ፕላኔቶችን ማግኘታቸው ይታወቃል ይሁን እንጂ ይሄ በቂ እንዳልሆን ብዙ ሳይንቲስቶች ሲወተውቱ ይስተዋላል።

ለምሳሌ በኛ ጋላክስሲ ውስጥ እስከ 300ቢልዬን ፕላኔቶች ወይም አለማቶች እንዳሉ ይገመታል ነገረ ግን ፕላኔቶችን የምናገኝበት መንገድ ፕላኔቶችን እንዳናገኝ እንዳደረገ ይገመታል በቅርቡ ግን "UCLA" የተሰኘው ተቋም ፈጠርኩት ያለው ዘዴ አመርቂ ውጤትን አምጥቷል ይሄንንም ዘዴ በመጠቀም በአንዴ 500 ፕላኔቶችኝ ማግኘት ተችሎል

የተለዩ ፕላኔቶችን በዚህ ዘዴ እናገኝ ይሆን ?

የዩቲውብ ቻናላችንን subscribe ለማድረግ ወይም የለቀቅናቸውን ቪዲዮዎች ማየት ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ታገኙታላቹ

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1