Get Mystery Box with random crypto!

ሳይንቲስቶች ሰድስት ፀሐይ/ኮከብ ያለው ሶላር ሲስተም ማግኘታቸውን አስታወቁ። ልክ እንደኛ ሶላር | Ethio cyber

ሳይንቲስቶች ሰድስት ፀሐይ/ኮከብ ያለው ሶላር ሲስተም ማግኘታቸውን አስታወቁ።

ልክ እንደኛ ሶላር ሲስተም አንድ ፀሐይ ብቻ ያለው ሶላር ሲስተም ማግኘት የተለመደ ነው ሁለት ፀሐዮች ያሉት ሶላር ሲስተም ማግኝት ብዙም የተለመደ አደለም በአንዴ ስድስት ፀሐዮች ያሉት ሶላር ሲስተም ማግኘት ደግም ጭራሽ የማይታሰብ ነገረ ነበር።

ከኛ አለም 1700 የብርሃን ይርቃል የተባለው ይሄ ሶላር ሲስተም ሳይንቲስቶችን አስደምሟል በዚህ ሶላር ሲስተም ውስጥ ፕላኔቶች ሰለመኖራቸው የሚታወቅ ነገረ ባይኖረም ስድስት ፀሐዮች ግን እንዳሉበት ታውቋል እንደ ሳይንቲስቶች ግምት ምን አልባት ፀሐዮች ብቻ የሚኖሩበት ሶላር ሲስተም ሊሆን ይችላል ።

የዩቲውብ ቻናላችንን subscribe ለማድረግ ወይም የለቀቅናቸውን ቪዲዮዎች ማየት ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ታገኙታላቹ

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1