Get Mystery Box with random crypto!

Ethio Matric

የሰርጥ አድራሻ: @ethiomatric
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 33.87K
የሰርጥ መግለጫ

Ethio Matric ለ12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ፈተና የሚያዘጋጅ የሞባይል አፕሊኬሽን ነው። አፕሊኬሽኑን ከዚህ ሊንክ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addismatric.addismatric ዳውንሎድ አድርጋቹ መጠቀም ትችላላቹ
ከአፕሊኬሽኑ ጋር ለተያያዘ ጥያቄ
@ethiomatric_support

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-07-17 17:55:47
ለቅድሙ የSAT ጥያቄዎች መልሶቻቸው እና ማብራሪያቸው
8.9K views14:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-17 14:11:35
እነዚህ የኢንትራንስ ፈተና ላይ የመጡ የSAT ጥያቄዎች ናቸው፡፡ መልሳችሁን ኮሜንት ላይ አስቀምጡ
9.2K viewsedited  11:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-10 22:17:55
ለቅድሙ ጥያቄዎች መልሶቻቸው እና ማብራሪያቸው
13.8K views19:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-10 16:11:07
እነዚህ የኢንትራንስ ፈተና ላይ የመጡ ጥያቄዎች ናቸው፡፡ መልሳችሁን ኮሜንት ላይ አስቀምጡ
13.2K viewsedited  13:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-09 21:50:29 የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና እየደረሰ ስለሆነ EthioMatric አፕሊኬሽን ለተማሪዎች ከየትኛውም ጊዜ በላይ አስፈላጊ ነው፡፡ አብዛኛው ተማሪ እንዲጠቀም አፕሊኬሽኑ አነስተኛ ክፍያ(70-100 ብር) ያለው ሲሆን ፤ ሆኖም ግን ይህ ራሱ ለአንዳንድ ተማሪዎች ሊያስቸግር እንደሚችል እንረዳለን። ክፍያው የሚያስቸገራቸው ተማሪዎች ለመደገፍ ስልካቸው ከ1.5GB RAM እና ከዛ በታች ቢያንስ ለ1ዓመት ካለክፍያ የምናካትት ይሆናል።

ስልካቹ ከ1.5GB RAM እና ከዚያ በታች ከሆነ ሀምሌ 2 እስከ ሀምሌ 5 (እሮብ) ባለው ጊዜ ከታች ባለው አጻጻፍ(format) t.me/ethiomatric_support ላይ በነጻነት ይላኩልን፡

" በቅርቡ ቴሌግራም ቻናላቹ ላይ የተጻፈውን መስፈርት አሟላለሁ ፣ አፕሊኬሽኑ ላይ SIGNUP ያደረኩበት ስልክ ቁጥር _____________ ይሄ ነው "

ከዛ እኛ አይተን ከላይ የጻፍነውን የሚያሟሉ ከሆነ ትምህርቶቹን ካለክፍያ የምናካትት ይሆናል፡፡ ይሄን የምናስተናግደው ከላይ ባለው የቴሌግራም አካውንት ላይ ብቻ ነው። እናመሰግናለን
13.8K viewsedited  18:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-07 21:36:22 እንደ ትምህርት ሚኒስቴር እና ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መረጃ :

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ፦
- ብሔራዊ ፈተናው ከሐምሌ 19 እስከ 30 ቀን 2015 ዓ/ም ድረሰ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ይሰጣል።
- የ2015 ዓ.ም ብሔራዊ የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ለመውሰድ ከ869 ሺህ በላይ ተፈታኞች በኦንላይን መመዝገባቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡
- ለፈተናው የተመዘገቡት 503,812 የሶሻል ሳይንስ እንዲሁም 365,954 የናቹራል ሳይንስ ተፈታኞች ናቸው።

የሬሜዲያል ፈተና ፦
- የሬሜዲያል ፕሮግራም ተጠቃሚ የሆኑ ተማሪዎች ፈተና ዛሬ ሰኔ 30/ 2015 ዓ/ም ተጠናቋል።
- አሁን ላይ ያልተፈተኑ የግል ተማሪዎች ወደፊት በሚገለፅ ጊዜ በመስከረም 2016 ዓ/ም እንደሚፈቱ የትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
13.6K viewsedited  18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-30 14:39:19 የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ቀን
- ለማህበራዊ(social) ሳይንስ ተማሪዎች ከሐምሌ 19 እስከ 21፡፡
- ለተፈጥሮ(natural) ሳይንስ ተማሪዎች ከሐምሌ 25 እስከ 28፡፡

ምንጭ፡ የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ምክትል ሀላፊ ለኢፕድ ከተናገሩት የተወሰደ
7.7K viewsedited  11:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-28 13:38:49
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ፣ እንኳን ለዒድ አልአድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
7.6K views10:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-26 19:38:58 ሰላም ፤ የቴሌግራም የድጋፍ(support) አካውንታችን t.me/addis_support ከዛሬ ጥዋት ጀምሮ እየሰራልን አይደለም፡፡ ይህ እንዲስተካከል እየሞከርን ነው፡፡

እስከዚያው ድረስ ፤ አፕሊኬሽኑ ላይ ያስቸገራቹ ነገር ወይም ጥያቄ ካለቹ በሌላኛው የቴሌግራም የድጋፍ(support) አካውንታችን
- t.me/ethiomatric_support

ላይ መጠየቅ ትችችላቹ፡፡
6.5K viewsedited  16:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 10:53:59
የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቅያ ሀገር አቀፍ ፈተና መስጫ ጊዜ ይፋ ሆነ።
.........................................................................

ግንቦት 10/2015 ዓም. (የትምህርት ሚኒስቴር) የትምህርት ሚኒስቴር የ2015ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበትን ቀን አሳውቋል።

የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከሐምሌ 19 እስከ ሐምሌ 30/2015 ዓ.ም ድረስ በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል።

ዩኒቨርሲቲዎችም ያላቸውን ስራ በማጠናቀቅ ከሐምሌ15/2015 ዓ.ም ጀምሮ ለሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ፈተና ራሳቸውን እንዲያዘጋጁ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።

የትምህርት ሚኒስቴር
በቴሌግራም -https://t.me/ethio_moe
በፌስቡክ -https://www.facebook.com/fdremoe/
4.2K viewsedited  07:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ