Get Mystery Box with random crypto!

Ethio Matric

የሰርጥ አድራሻ: @ethiomatric
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 33.87K
የሰርጥ መግለጫ

Ethio Matric ለ12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ፈተና የሚያዘጋጅ የሞባይል አፕሊኬሽን ነው። አፕሊኬሽኑን ከዚህ ሊንክ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addismatric.addismatric ዳውንሎድ አድርጋቹ መጠቀም ትችላላቹ
ከአፕሊኬሽኑ ጋር ለተያያዘ ጥያቄ
@ethiomatric_support

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2022-12-15 18:22:53 በፈተናው የሚሳተፉትም:
1
. የመጀመሪያ ዙር ፈተናን በወሊድ ወይም በእርግዝና ምክንያት ተንቀሳቅሰው ለመፈተን ያልቻሉ

2. በህግ ጥላ ስር ወይም በማረሚያ ቤት ሆነው በነበረው መፈተኛ ሁኔታ ለመፈተን ያልቻሉ

3. የሀገር መከላከያ ሠራዊት ወይም የፌዴራል ፖሊስ ወይም የክልል ልዩ ኃይል አባል ሆነው በወቅቱ በግዳጅ ላይ በመሆናቸው ያልተፈተኑ

4. በህመም ወይም ተቀባይነት ባገኘና ከአቅም በላይ በሆነ ችግር ምክንያት ሙሉ በሙሉ ወይም በከፍል ፈተና ያልተፈተኑ

5. ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ በተፈጠረው የድልድይ መደርመስ አደጋ ምክንያት ያልተፈተኑ

6. በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ በተፈጠረው ችግር ምክንያት አንድ ፈተና እንዲፈተኑ የተወሰነላቸው

7. ተቀባይነት ባገኙ ችግሮች ምክንያት እንዲፈተኑ የተወሰነላቸው መሆናቸውን ተገልጿል

ትምህርት ምዘና ኤጀንሲ
1.6K viewsedited  15:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 16:00:14
" የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና (የ2ኛ ዙር) ከታህሳስ 18 - ታህሳስ 21 ይሰጣል " - የሲዳማ ክልል ትምህርት ቢሮ

ከዚህ ቀደም በነበረው የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ወቅት ፈተናቸውን መውሰድ ላልቻሉ ተማሪዎች ፈተና ለመስጠት እየተሰራ ይገኛል።

ዛሬ ከሲደማ ክልል የትምህርት ቢሮ ባገኘነው መረጃ በተለያዩ ምክንያቶች ፈተና ሳይፈተኑ የቀሩ ተማሪዎችን በ2ኛ ዙር ፈተና ከታህሳስ 18 እስከ ታህሳስ 21 ድረስ ለማስፈተን ዝግጅት ተደርጓል።

@tikvahethiopia
1.8K views13:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-12 19:32:59 የዘንድሮ 2014/15ዓም ፈተና ለናቹራል ተማሪዎች ጥር 5 አካባቢ ኢትዮማትሪክ ላይ የምናካትት ይሆናል።

ለናቹራሎች
ከጥቅምት መጨረሻ ወር ጀምሮ መስራት የጀመርን ሲሆን ፤ ጥር 5 አካባቢ ላይ ሙሉ ትምህርቶቹ የሚካተቱ ይሆናሉ፡፡ ከሚወስደው ጊዜ በመነሳት ሲካተት 50ብር ተጨማሪ ክፍያ ይኖረዋል፡፡ ከ2015 ህዳር ወር ጀምሮ ለገዙት/ለሚገዙት ካለተጨማሪ ክፍያ ማግኘት ይችላሉ፡፡

ለሶሻሎች፡
ያሉን የሶሻል ተማሪዎች በጣም አንስተኛ ስለሆኑ የዘንድሮውን የ2014/15ዓም ፈተና ለመስራት ብዙም ሞራል አላገኘንም። ከሶሻል ተማሪዎች ጥሩ መነቃቃት እስኪኖር እና ተጠቃሚዎቻችን በአንጻራዊነት መሻሻል እስኪያሳይ ድረስ ማካተት የማንችል መሆኑን በዚህ እንገልጻለን።
2.8K viewsedited  16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-10 23:27:26
You will always be the GOAT - Ronaldo
952 viewsedited  20:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-29 13:31:55 በተለያዬ ምክንያት የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል ላልተፈተናችሁ ተማሪዎች በሙሉ:-
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
1. በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ በመሸጋገሪያ ድልድይ ተሰብሮ በደረሰው አደጋ ምክንያት የመጀመሪያውን ቀን ፈተና ያልተፈተናችሁ፤
2. በወሊድ ምክንያት ፈተናውን ያልወሰዳችሁ፤
3. የተለያዬ ማህበራዊ ችግር አጋጥሟችሁ ጉዳዩ ለሚመለከተው አካል አሳውቃችሁ ለፈተና ያልተቀመጣችሁ፤
4. በሀዋሳ ከተማ ማዕከላዊ ማረሚያ ትምህርት ቤት የሚትገኙ ተማሪያዎች

ትምህርት ሚኒስቴር ፈተናውን ላልወሰዱ ተማሪዎች በታህሳስ ወር 2015 ዓ.ም በመጀሪያ ሳምንት አከባቢ ፈተናው ለመስጠት ቅድመ ዝግጅቱን እያጠናቀቀ ስለሆነ ተማሪያዎች ይህንን አውቃችሁ ፈተናውን ለመፈተን የራሳችሁን ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን።

ምንጭ፡ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ
944 views10:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-23 21:55:36
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት መቼ ይገለጻል?

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ውጤትን በተመለከተ የትምህርት ሚኒስቴርን ጠይቀናል።

ሚኒስቴሩ በተለያዩ ምክንያቶች ፈተናውን ላልወሰዱ ተማሪዎች ሁለተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለመስጠት ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ሰምተናል።

አጠቃላይ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ውጤት ከሁለተኛ ዙር ፈተና በኋላ የሚገለጽ መሆኑን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።

@tikvahuniversity
1.1K views18:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-29 10:17:17 Ethio Matric pinned «የዘንድሮ የጥቅምት 2015ዓም ፈተና አፕሊኬሽናችን ላይ ለማካታት ዝግጅት እያደረግን እንገኛለን፡፡ ለማካታት ፈተናቹ ስለሚያስፈልገን አዲስ አበባ ያላቹ ተማሪዎች ፈተናውን ከያዛቹ ቴሌግራም ላይ ያግኙን t.me/addis_support :: እኛ አቅራቢያቹ መተን ፈተናውን ኮፒ አድረገን በ3-4 ቀን ውስጥ የምንመልስላቹ ይሆናል፡፡»
07:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-27 10:32:04 የዘንድሮ የጥቅምት 2015ዓም ፈተና አፕሊኬሽናችን ላይ ለማካታት ዝግጅት እያደረግን እንገኛለን፡፡ ለማካታት ፈተናቹ ስለሚያስፈልገን አዲስ አበባ ያላቹ ተማሪዎች ፈተናውን ከያዛቹ ቴሌግራም ላይ ያግኙን t.me/addis_support ::

እኛ አቅራቢያቹ መተን ፈተናውን ኮፒ አድረገን በ3-4 ቀን ውስጥ የምንመልስላቹ ይሆናል፡፡
5.8K viewsedited  07:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-27 09:29:17
በአደጋና በአስገዳች ሁኔታ ፈተና መውሰድ ያልቻሉ ከ1ወር በኋላ መፈተን እንደሚችሉ ተገልጿል፡፡ የፈተና ውጤት እነሱ ከተፈተኑ በኋላ ይፋ ይሆናል፡፡

ምንጭ፡ ፋና ቴሌቭዥን
6.0K views06:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-27 08:55:45 ከትናንት ወዲያ የለቀቅነው ምንጭ፡ ውጤት ከሁለት ሳምንት ወደ ከ1ወር በኋላ ይለቀቃል በማለት አሻሽለውታል፡፡
4.9K viewsedited  05:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ