Get Mystery Box with random crypto!

Ethio Matric

የሰርጥ አድራሻ: @ethiomatric
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 33.87K
የሰርጥ መግለጫ

Ethio Matric ለ12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ፈተና የሚያዘጋጅ የሞባይል አፕሊኬሽን ነው። አፕሊኬሽኑን ከዚህ ሊንክ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addismatric.addismatric ዳውንሎድ አድርጋቹ መጠቀም ትችላላቹ
ከአፕሊኬሽኑ ጋር ለተያያዘ ጥያቄ
@ethiomatric_support

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-05-05 23:04:58
ሲጠበቅ የነበረው የ2014/15 ዓም ፈተና ለሶሻሎች Ethio Matric አፕሊኬሽን ላይ በከፊል ከዛሬ ጠዋት ጀምሮ መካተት ጀምሯል፡፡ ለሶሻሎች የ2014/15ዓም ፈተና የሚገኘው በአፕሊኬሽኑ ቨርዥን v7.02 እና በላይ ነው፡፡

የአፕሊኬሽናቹ ቨርዥን v7.02 እና ከዛ በላይ ሆኖ የ2014/15ዓም ፈተና ካላመጣላቹ ፤ ከላይ ያለውን ምስል ይከተሉ፡፡

የአፕሊኬሽናቹ ቨርዥን v7 በታች ከሆነ የ2014/15 ዓም ፈተና እንዲካተትላቹ ከፕሌይስቶር ታች ባለው ሊንክ UPDATE ማድረግ ይኖርባችኋል፡፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addismatric.addismatric
4.2K viewsedited  20:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 18:28:47
እነዚህን ጥያቄዎች ኮሜንት ላይ ተወያዩበት፡፡ ዘንድሮ ኢንትራንስ ላይ ሶሻሎች የተፈኑት የSAT ፈተና ነው፡፡
3.2K views15:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-30 12:30:48
ለሶሻሎች
2014/15ዓም ላይ ናቹራሎች የተፈተኑትን common ትምህርቶች (SAT, English እና Civics) ፈተና ከዛሬ ጀምሮ በአዲሱ ቨርዥን (v7.20) አካትተንዋል፡፡ ይህ እንዲካተትላቹ የምትፈልጉ ከፕሌይስቶር ታች ባለው ሊንክ UPDATE ማድረግ ይኖርባችኋል፡፡

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addismatric.addismatric

ከነዚህ common ትምህርቶች በተጨማሪ እናንተ የ2014/15ዓም ላይ የተፈተናቹት ፈተናዎች ማክሰኞ/እሮብ የሚካትትላቹ ይሆናል፡፡ በዚህ ዓመት 2015ዓም አፕሊኬሽኑን ገዝታቹ ለነበረ ምንም አይነት ተጨማሪ ክፍያ የለውም ፤ ከዚህ ዓመት በፊት ለገዙት 50ብር ተጨማሪ ክፍያ አለው፡፡
4.4K views09:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-28 12:33:47 የ2014/15ዓም ፈተና ለሶሻሎች ዛሬ(አርብ) እናካትታለን ያልን ቢሆንም ኮፒራይት ምክንያት ዛሬ የማይካተት መሆኑን የምናሳውቅቹ ይሆናል፡፡ ከዚህ በፊትም ለናቹራሎች የ2014/15ዓም ለማካተት ስንሞክር እንደዚህ አይነት ተመሳሳይ ችግር ገጥሞን ነበረ፡፡

ዛሬ ኮፒራይት እንጨርሳለን ብለን አስበን ነበረ ግን የኮፒራይት ቢሮ እየሰሩ ስላልነበር ማራዘም ብቸኛ አማራጫችን ሆኗል፡፡ ይሄን ለሚጠባበቅ ተማሪ ደስ እንደማይል እንረዳለን ግን ኮፒራይት ከተደረገ በኋላ ነው ለእናንተ መካተት የሚችለው፡፡ ቅዳሜ ፤ እሁድ እና የአሁኑ ሰኞ(የላባደረች ቀን) የኮፒራይት ቢሮ ዝግ ስለሆነ የ2014/15ዓም የሶሻሎች ሊካተት የሚቸለው ማክሰኞ/እሮብ ነው፡፡

ባይሆን ይሄን ለማካካስ የ2014/15ዓም ላይ ለናቹራሎች ተሰረተው ከነበሩት Common ትምህርቶች (SAT, English እና Civics) ለሶሻሎች እስከ እሁድ ድረስ የምናካትት ይሆናል፡፡ በዝርዝር እሁድ የምናሳውቃቹ ይሆናል፡፡ በተመሳሳይ የሶሻሎች የ2014/15ዓም ሲካተት ደግሞ Common ትምህርቶች ለናቹራሎች የሚገቡ ይሆናል፡፡
2.2K views09:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 18:12:38 የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ መልቀቂያ ፈተና ሃምሌ ወር ላይ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እንደሚካሄድ ገልጸዋል፡፡ ፈተናው ልክ እንደባለፈው አመት በሁለት ዙር የሚሰጥ መሆኑንም ተናግረዋል፡፡ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በመጀመሪያው ዙር የነበሩ የፈተና ችግሮችን ዘርዝረው ለቀጣዩ የመፍትሄ አቅጣጫ ማስቀመጥና ቅድመ ዝግጅት ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን በአጽንኦት አሳስበዋል፡፡

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) በበኩላቸው የ2015 ዓ.ም ፈተናን ለማስፈፀም ልዩ ልዩ መመሪያዎች እየተዘጋጁ መሆኑንና የተፈታኞች መረጃ በአግባቡ እየተደራጀ መሆኑን አብራርተዋል።

ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) የህብረተሰቡን ችግር ለመቅረፍና አመለካከቱን ለመቀየር፣ ብቁና አገር ተረካቢ ትዉልድ ለመፍጠር አሁን ያለው ባለድርሻ አካል ሚናውን ሊወጣ ይገባል ሲሉ በአንክሮ ተናግረዋል፡፡ በመጨረሻም በ2016 ዓ.ም የሚካሄደው ፈተና እንደአካባቢው ሁኔታ ኦን ላይን እንደሚሆን ገልጸው የእለቱ ውይይት ተጠናቋል፡፡

ምንጭ ፡ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
https://www.facebook.com/eaes.eaes
3.8K viewsedited  15:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 15:50:59 ለሶሻሎች የ2014/15ዓም ፈተና የሚካተተው ነገ ወይም ተነጎዲያ ነው። የሚካተትበትን በ1-2 ቀን የተራዘመው ፤ ትናንት በነበረው የሲስተም ችግር ምክንያት ነው።
461 viewsedited  12:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-25 23:13:34 ሰላም ፤ ይህ መልእክት ለአብዛኞቻቹ የኢትዮማትሪክ ተጠቃሚዎች አያካትትም ፤ ለእናንተ እንደበፊቱ እናንተ ያለምንም ችግር መጠቀም ትችላላቹ፡፡ ይህ ትኩረት የሚያደረገው ዛሬ ኢትዮ ማትሪክ ላይ ፈተናዎቹን ዳንውሎድ ለማድረግ ለሞከራቹ ብቻ ነው፡፡ ዛሬ በሲስተም ችግር ምክንያት ፤ ፈተናዎቹን ዳውንሎድ ለማድረግ ለሞከራቹ ተጠቃሚዎችችን እየሰራ አይደለም፡፡ ይህን ለማስተካከል እየሞክርን ነው፡፡ ስለዚህ መልሰን…
1.6K views20:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-25 14:09:58 ሰላም ፤ ይህ መልእክት ለአብዛኞቻቹ የኢትዮማትሪክ ተጠቃሚዎች አያካትትም ፤ ለእናንተ እንደበፊቱ እናንተ ያለምንም ችግር መጠቀም ትችላላቹ፡፡

ይህ ትኩረት የሚያደረገው ዛሬ ኢትዮ ማትሪክ ላይ ፈተናዎቹን ዳንውሎድ ለማድረግ ለሞከራቹ ብቻ ነው፡፡ ዛሬ በሲስተም ችግር ምክንያት ፤ ፈተናዎቹን ዳውንሎድ ለማድረግ ለሞከራቹ ተጠቃሚዎችችን እየሰራ አይደለም፡፡ ይህን ለማስተካከል እየሞክርን ነው፡፡ ስለዚህ መልሰን በቴሌግራም ቻናላችን እስክናሳውቃቹ ድረስ ዛሬ ፈተናዎቹን ዳውንሎድ ለማድረግ ለምትሞክሩ አይሰራም፡፡ በዚህ ምክንያትም ከፍላቹ ለመጠቀም ለምትሞክሩ ይህ እስኪስተካከል ድረስ ክፍያ ለጊዜው ብቻ አቁመንዋል፡፡

ለተፈጠረው ችግር ይቅርታ እየጠየቅን ፤ በተቻለ ፍጥነት ለማስተካከል እንሞክራለን፡፡
2.5K viewsedited  11:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 11:32:11
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ፣ እንኳን ለዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
1.7K views08:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 18:31:11 ለ12ኛ ክፍል ሶሻሎች
የ2014/15ዓም ፈተና መቼ ይካተት በሚል ዛሬ ምርጫ አዘጋጅተን ነበር፡፡ ምርጫው አሁን አልቋል፡፡ ተቀራራቢ ይሆናል ብለን አስበን ነበር ፤ ግን በሰፊ ልዩነት የመጀመሪያው በአብዛኞቻቹ ተመርጧል፡፡ ስለዚህ በምርጫቹ መሰረት
- SAT, Maths, Geography እና History ቀጣይ ሳምንት እሮብ(ሚያዚያ 18 ዓም) የሚካተቱ ይሆናሉ፡፡
- ቀሪዎቹ English እና Civics በሚያዚያ መጨረሻ የምናካትት ይሆናል፡፡
4.2K viewsedited  15:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ