Get Mystery Box with random crypto!

Ethio Matric

የሰርጥ አድራሻ: @ethiomatric
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 33.87K
የሰርጥ መግለጫ

Ethio Matric ለ12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ፈተና የሚያዘጋጅ የሞባይል አፕሊኬሽን ነው። አፕሊኬሽኑን ከዚህ ሊንክ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addismatric.addismatric ዳውንሎድ አድርጋቹ መጠቀም ትችላላቹ
ከአፕሊኬሽኑ ጋር ለተያያዘ ጥያቄ
@ethiomatric_support

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-01-27 09:56:02
#Update

የትምህርት ሚኒስቴር በ12ኛ ክፍል የብሔራዊ ፈተና ውጤት ዙሪያ ዛሬ መግለጫ ይሰጣል።

የ2014 ዓ.ም 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ትላንት ለሊት ይፋ መደረጉ ይታወቃል።

ከውጤቱ ጋር በተያያዘ አጠቃላይ መግለጫ ዛሬ ከሰዓት 8:00 በትምህርት ሚኒስትሩ ብርሀኑ ነጋ (ፕ/ር) እንደሚሰጥ ቲክቫህ አረጋግጧል።

"የመልቀቂያ ፈተና ከወሰዱት መካከል ውጤታቸው ከ50 በመቶ በላይ የሆኑ ተማሪዎች ከ28 ሺህ እንደማይበልጥ" እየተዘገበ ይገኛል።

ከ50 በመቶ በላይ ያመጡ ተማሪዎች አሐዝ ከ28 ሺህ "ብዙም እንደማይርቅ" ቲክቫህ ከትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራር አረጋግጧል።

እስካሁን የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመግቢያ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ያልተደረገ መሆኑ ይታወቃል።

@tikvahuniversity
6.7K views06:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-27 01:07:17 ውጤታችሁን ለማየት እየሰራ ያለው በብዛት በVPN ነው፡፡ መጀመሪያ VPN install አድርጋቹ ከዛ በኋላ ON በማድረግ ፤ ከእነዚህ በአንዱ ዉጤታችሁን ማየት ትችላላቹ፡፡

https://eaes.et/
https://result.neaea.gov.et/

ካልሰራላቹ ኮሜንት ላይ መጠያየቅ ትችላላቹ፡፡ ለኛ በግል ብዙ ሚሴጅ ስለተላከ ለእያንዳንዱ መመልስ አንችልም፡፡
8.3K viewsedited  22:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-27 00:14:08 ብዙ ጊዜ ደጋግመን ከሞከርነው በኋላ አሁን ከ6፡00 ሰዓት በኋላ በዚህ ዌብሳይት ሰርቶልናልን፡፡ https://eaes.et/ UNABLE TO PROCESS ይልና ትንሽ ከተሞከረ በኋላ ያሳያል፡፡
8.3K viewsedited  21:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-27 00:02:44 ውጤት አሁን ተለቋል! ከእነዚህ አንዱን በመጠቀም ፤ ውጤታችሁን ማየት ትችላላቹ፡ • t.me/eaesbot ወይም • https://eaes.edu.et/ ወይም • በ6284 አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላኪያ ላይ የምዝግባ ቁጥራቸውን (Registration Number) ብቻ በመላክ
8.2K viewsedited  21:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-26 23:32:34 ውጤት አሁን ተለቋል! ከእነዚህ አንዱን በመጠቀም ፤ ውጤታችሁን ማየት ትችላላቹ፡ • t.me/eaesbot ወይም • https://eaes.edu.et/ ወይም • በ6284 አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላኪያ ላይ የምዝግባ ቁጥራቸውን (Registration Number) ብቻ በመላክ
8.3K viewsedited  20:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-26 23:25:30 ውጤት አሁን ተለቋል!

ከእነዚህ አንዱን በመጠቀም ፤ ውጤታችሁን ማየት ትችላላቹ፡
• t.me/eaesbot ወይም
• https://eaes.edu.et/ ወይም
• በ6284 አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላኪያ ላይ የምዝግባ ቁጥራቸውን (Registration Number) ብቻ በመላክ
8.5K viewsedited  20:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-26 18:33:18 ማስታወቂያ
ለ2014 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና ተፈታኞች በሙሉ
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት የተለቀቀ በመሆኑ ተፈታኞች ከዛሬ ጥር18 2015 ዓ.ም ከሌሊቱ 5፡30 ጀምሮ፡-
• በዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ወይም
• በ6284 አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላኪያ ላይ የምዝግባ ቁጥራቸውን (Registration Number) ብቻ በመላክ ወይም
• በቴሌግራም ላይ https://t.me/eaesbot
ማየት የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ማሳሰቢያ፡-
• ማንኛውም ቅሬታ ያላቸው ተፈታኞች በአካል መምጣት ሳያስፈልግ እስከ ጥር 26/2015 ዓ.ም ድረስ በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ላይ Compliant የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ማቅረብ ይችላሉ፡፡

via t.me/ethio_moe
9.4K viewsedited  15:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-26 14:05:08
ከ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ጋር በተያያዘ ምን አዲስ ነገር አለ ?

እጅግ በጣም በርካታ ወላጆች እና ተማሪዎች " የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ጉዳይ ከምን ደረሰ ? ይፋ የሚደረግበት ቀን ታውቋል ወይ ? " የሚሉ ጥያቄዎችን ካለፈው ሰኞ / ጥር 15 ጀምሮ በቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መልዕክት መቀበያ @OfficialTikvahethiopiaBot ላይ እያስቀመጡ ይገኛሉ።

የተቀመጡት የወላጆች እና ተማሪዎች ጥያቄ ብዙ መሆናቸውን ተከትሎ እና ተማሪዎችም ያለመደበኛ ትምህርት እያሳለፉ ያሉት ቀናት እጨመረ በመሆኑ ከትምህርት ሚኒስቴር መረጃ ለማግኘት ጥረት አድርገናል።

ባለፈው ሳምንት ላይ የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራር " የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መቼ ይፋ ይደረጋል ? " ብለን ጠይቀናቸው ፤ ከጥር 15 ጀምሮ ባሉት ቀናት የሚል ምላሽ ሰጥተውን ነበር።

ዛሬ ይህንኑ ጥያቄ በድጋሚ ለትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራር አቅርበን ውጤት ይፋ ማድረጊያ ቀኑ  " ከነገ እንደማያልፍ " በዚገይ ደግሞ እስከ ቅዳሜ ሊሆን እንደሚችል ጠቁመውናል።

ለመጀመሪያ ጊዜ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ የተሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከ930 ሺ በላይ ተማሪዎች መውሰዳቸው መገለፁ የሚዘነጋ አይደለም።

@tikvahethiopia
5.6K views11:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-26 10:57:04
እነዚህ የሲቪክስ ጥያቄ ተወያዩበት ፤ ጥያቄዎቹ የመጡት ከዘንድሮ ኢንትራንስ ፈተና ነው፡፡

እነዚህን 5 ጥያቄ ትክክለኛ መልስ ከነማብራሪያ ኮሜንት ለሚያደርጉ 2 ተማሪዎች ለእያንዳንዳቸው የ150ብር ካርድ ሽልማት አለው፡፡

እዚ ጋር ማወቅ ያለባቸው እነዚህ ጥያቄውች አከራካሪ ናቸው ፤ እኛ መልስ ብለን የሰጠነው ለሌላው ትክክል ላይሆን ይችላል፡፡ አንዳንዶቹ ጥያቄዎች እንደ ማትስ ወይም የተፈጥሮ ትምህርቶች ግልጽ መልስ የለውም፡፡
6.8K viewsedited  07:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-20 12:11:31 የዘንድሮ 2014/15ዓም ፈተና ለናቹራሎች ያሁኑ ቅዳሜ የሚካተት ይሆናል፡፡ ስሊቀቅ እና አፕሊኬሽኑ ላይ እንዴት ማስገባት እንደምትችሉ በዚሁ ቻናላችን ላይ ለሁላችሁም የምንሳውቃቹ ይሆናል፡፡
2.1K viewsedited  09:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ