Get Mystery Box with random crypto!

Ethio Matric

የሰርጥ አድራሻ: @ethiomatric
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 33.87K
የሰርጥ መግለጫ

Ethio Matric ለ12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ፈተና የሚያዘጋጅ የሞባይል አፕሊኬሽን ነው። አፕሊኬሽኑን ከዚህ ሊንክ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addismatric.addismatric ዳውንሎድ አድርጋቹ መጠቀም ትችላላቹ
ከአፕሊኬሽኑ ጋር ለተያያዘ ጥያቄ
@ethiomatric_support

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-01-16 22:40:15 የዘንድሮ 2014/15ዓም ፈተና ለናቹራሎች ያሁኑ ቅዳሜ የሚካተት ይሆናል፡፡

ስሊቀቅ እና አፕሊኬሽኑ ላይ እንዴት ማስገባት እንደምትችሉ በዚሁ ቻናላችን ላይ ለሁላችሁም የምንሳውቃቹ ይሆናል፡፡
746 views19:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-16 22:30:47 2. C
According to paragraph 2, Daylilies individual flowers(blooms) last only one day. This suggests the name “Daylilies”.

3. NO ANSWER
Paragraph 3 states: Daylilies should be planted 18 to 24 inches apart and the bulb should be no deeper than one inch below the soil’s surface.

Note: “18 to 24 inches apart” means the distance between each plant not how deep it is from the soil.

13. B
She hires a total of five workers who work from Monday to Friday. Let’s look choice B:

B. If the electrician works on Friday.
• The interior decorator can work on Monday.
• The plumber can work on Tuesday.
• The carpenter can work on Wednesday.
It is a possible alternative.

እስካሁን ከደረሱን 35 ኮሜንት ውስጥ አንድ ተማሪ ብቻ ነው በትክክል የመለሰው፡፡ ቁጥር 3 ጥያቄ መልስ የለውም ፤ ከሚወጡት ጥያቄዎች ምናልባት 1% ወይም በታች የሚሆኑት መልስ ላይኖራቸው ይችላል፡፡
881 viewsedited  19:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-14 12:29:58
ዘንድሮ የኢንትራንስ ፈተና ከSAT(ናቹራል) ፈተና ውስጥ ከትናንትናው በመቀጠል እነዚህ 3 ጥያቄዎች በብዛት እየተጠይቅን እንገኛለን፡፡ መልሳቹን ኮሜንት ላይ አስቀምጡ
600 viewsedited  09:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-13 22:45:08 Some of you have answered it correctly. Here is the answer:
11. C
There could be many reasons why Sarah visited Martha only once. She may be short on money or concerned about the road safety. From the given alternatives, it is only indicated in the paragraph that Sarah is older than Martha.

59. C
1st rebound: 10m
2nd rebound: 5m
3rd rebound: 2.5m
4th rebound: 1.25m
5th rebound: 0.625m
Alternatively
You can use Geometric Sequence Formula.
855 viewsedited  19:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-13 18:00:46
ዘንድሮ የኢንትራንስ ፈተና ከSAT(ናቹራል) ፈተና ውስጥ እነዚህ 2 ጥያቄዎች በብዛት እየተጠይቅን እንገኛለን፡፡ መልሳቹን ኮሜንት ላይ አስቀምጡ
2.2K views15:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-12 14:53:34
የ12ኛ ክፍል ውጤት መቼ ይገለጻል?

ቲክቫህ ከትምህርት ሚኒስቴር ባገኘው መረጃ መሰረት የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ከጥር አጋማሽ በኋላ ይፋ እንደሚደረግ ይጠበቃል።

አሁን ላይ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሁለተኛ ዙር ፈተና እርማት እየተጠናቀቀ ይገኛል።

አጠቃላይ የፈተናው ውጤት ከዚህ ወር አጋማሽ ጀምሮ እንደሚገለጽ ይጠበቃል።

ለመጀመሪያ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በሁለት ዙር በተሰጠው ፈተና ከ900 ሺህ በላይ ተማሪዎች ፈተናውን መውሰዳቸው ይታወሳል።

@tikvahuniversity
1.0K views11:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-10 20:06:32 የዘንድሮ 2014/15ዓም ፈተና ለናቹራሎች ትንሽ ቀን በመጨመር ከጥር 9 - 12 ባለው ቀን ውስጥ ኢትዮማትሪክ ላይ የምናካትት ይሆናል፡፡

ስሊቀቅ እና አፕሊኬሽኑ ላይ እንዴት ማስገባት እንደምትችሉ በዚሁ ቻናላችን ላይ ለሁላችሁም የምንሳውቃቹ ይሆናል፡፡
1.9K viewsedited  17:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-01 14:53:23 ስለሰጣችሁን አስተያየት እናመሰግናለን ፤ ከሰጣችሁን አስተያየት አንዳንዶንቹን ለመመለስ ያህል፡

1. የዘንድሮ 2014/15ዓም ለናቹራሎች መቼ ነው የሚካተትው ፤ ሲካትት ምን ማድረግ ይኖርብኛል?
ለናችራሎች ጥር 5 አካባቢ ላይ ሙሉ ትምህርቶቹ የሚካተቱ ይሆናሉ፡፡ ከሚወስደው ጊዜ በመነሳት ሲካተት 50ብር ተጨማሪ ክፍያ ይኖረዋል፡፡ ከ2015 ህዳር ወር ጀምሮ ለገዙት/ለሚገዙት ካለተጨማሪ ክፍያ ማግኘት ይችላሉ፡፡ ሲካተት አፕሊኬሽናቹ ላይ እንዲኖር መከተል የሚኖርባችሁን መመሪያ በዚህ ቴሌግራም ቻናል ላይ የምንገልጽላቹ ይሆናል፡፡

2. የዘንድሮ 2014/15ዓም ለሶሻሎቹ መካተት አለበት ፡ እንደ አስተያየት ከተሰጠን
የ2014/15ዓም ለሶሻሎችን ብናካትት ደስ ይለናል ግን የሶሻል ተጠቃሚዎቻችን አነስተኛ ናቸው፡፡ ስለዚህ የ2014/15ዓም ፈተና ሊካተትም ላይካታትም ይችላል ፤ በሚኖሩን ተጠቃሚዎች ይወሰናል፡፡ የምናካትት ከሆነ ሰርተን መጨረስ የምንችለው የካቲት አጋማሽ አካባቢ ነው፡፡

3. አንዳንድ ጥያቄዎች ስህተት አላቸው ፡ እንደ አስተያየት ከተሰጠን
ጥያቄዎች ስንሰራ ተጠንቅቀን ፤ ዳጋገመን እያጠራን እና ረጅም ጊዜ ወስደን ነው፡፡ ሆኖም እንደዚህ ብናደርግም አንዳንድ ስህተቶች ይኖራሉ፡፡ ያሉት ስህተቶች በጣም ትንሽ ቢሆኑም ፤ አፕሊኬሽኑ ላይ ስህተት ካገኛቹ ጥያቄዎቹ ያሉበት ስክሪን ላይ IMPROVE የሚለውን ነክታቹ በማመልከት በጊዜ ሂደት ታይቶ የምናስተካክላቸው ይሆናል፡፡

4. ከ2008 በታች ያሉትን የኢንትራንስ ፈተናዎች ቢካተቱ ፡ እንደ አስተያየት ከተሰጠን
ጥሩ አስተያየት ነው ፤ ግን አሁን ያሉት ፈተናዎች የ2014/15ዓም ተጨምሮበት ለሁሉም ተማሪዎች በሚባል ደረጃ በቂ ናቸው ብለን ነው የምናምነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ፈተናዎቹን ለማካተት ረጅም ጊዜ ይፈልጋል ፤ የአሁኑን የ2014/15ዓም እራሱ እስካሁን ድረስ መጨረስ ያልቻልነው ረጅም ጊዜ ስለሚወስድ ነው፡፡ ስለዚህ ከ2008 በታች ያሉትን ለማካተት እቅድ የለንም፡፡

ይህንን የጻፍነው አስተያየታቹን ዝም ብለን አናልፈውም ለማለት ያህል ነው
1.2K views11:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 17:46:18 ሰላም ፤ Ethio Matric ላይ ያላችሁን አስተያየት ፤ መሻሻል አለበት የምትሉት ነገር ወይም ያስቸገራችሁ ነገር ካለ በዚህ ቴሌግራም አካውንት በነጻነት ያሳውቁን፡፡

t.me/addis_support
1.4K viewsedited  14:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 21:50:58
Messi
561 views18:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ