Get Mystery Box with random crypto!

የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና እየደረሰ ስለሆነ EthioMatric አፕሊኬሽን ለተማሪዎች ከየትኛውም | Ethio Matric

የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና እየደረሰ ስለሆነ EthioMatric አፕሊኬሽን ለተማሪዎች ከየትኛውም ጊዜ በላይ አስፈላጊ ነው፡፡ አብዛኛው ተማሪ እንዲጠቀም አፕሊኬሽኑ አነስተኛ ክፍያ(70-100 ብር) ያለው ሲሆን ፤ ሆኖም ግን ይህ ራሱ ለአንዳንድ ተማሪዎች ሊያስቸግር እንደሚችል እንረዳለን። ክፍያው የሚያስቸገራቸው ተማሪዎች ለመደገፍ ስልካቸው ከ1.5GB RAM እና ከዛ በታች ቢያንስ ለ1ዓመት ካለክፍያ የምናካትት ይሆናል።

ስልካቹ ከ1.5GB RAM እና ከዚያ በታች ከሆነ ሀምሌ 2 እስከ ሀምሌ 5 (እሮብ) ባለው ጊዜ ከታች ባለው አጻጻፍ(format) t.me/ethiomatric_support ላይ በነጻነት ይላኩልን፡

" በቅርቡ ቴሌግራም ቻናላቹ ላይ የተጻፈውን መስፈርት አሟላለሁ ፣ አፕሊኬሽኑ ላይ SIGNUP ያደረኩበት ስልክ ቁጥር _____________ ይሄ ነው "

ከዛ እኛ አይተን ከላይ የጻፍነውን የሚያሟሉ ከሆነ ትምህርቶቹን ካለክፍያ የምናካትት ይሆናል፡፡ ይሄን የምናስተናግደው ከላይ ባለው የቴሌግራም አካውንት ላይ ብቻ ነው። እናመሰግናለን