Get Mystery Box with random crypto!

የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ቀን - ለማህበራዊ(social) ሳይንስ ተማሪዎች ከሐምሌ 19 እስከ | Ethio Matric

የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ቀን
- ለማህበራዊ(social) ሳይንስ ተማሪዎች ከሐምሌ 19 እስከ 21፡፡
- ለተፈጥሮ(natural) ሳይንስ ተማሪዎች ከሐምሌ 25 እስከ 28፡፡

ምንጭ፡ የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ምክትል ሀላፊ ለኢፕድ ከተናገሩት የተወሰደ