Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ፤ የቴሌግራም የድጋፍ(support) አካውንታችን t.me/addis_support ከዛሬ ጥዋት | Ethio Matric

ሰላም ፤ የቴሌግራም የድጋፍ(support) አካውንታችን t.me/addis_support ከዛሬ ጥዋት ጀምሮ እየሰራልን አይደለም፡፡ ይህ እንዲስተካከል እየሞከርን ነው፡፡

እስከዚያው ድረስ ፤ አፕሊኬሽኑ ላይ ያስቸገራቹ ነገር ወይም ጥያቄ ካለቹ በሌላኛው የቴሌግራም የድጋፍ(support) አካውንታችን
- t.me/ethiomatric_support

ላይ መጠየቅ ትችችላቹ፡፡