Get Mystery Box with random crypto!

ETHIO ARSENAL

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_arsenal — ETHIO ARSENAL
ርዕሶች ከሰርጥ:
Epl
Size
Northlondonderby
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_arsenal
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 279.53K
የሰርጥ መግለጫ

–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.
–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________
📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Mex_classic

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2024-04-13 23:59:23
|| ጋብሬል ማጋሌሽ በሁሉም የ ልምምድ ምስል ላይ አልታየም ። ከነገ ጨዋታ በፊት አዲስ ዜናዎችን እንጠብቃለን ።

እንደሚኖር ተስፋ እናደርጋለን !

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
17.0K views𝙼𝚎𝚜𝚞𝚝 𝚂𝚊𝚖𝚒, 20:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-13 23:10:08
ቡድናችን ለነገው ጨዋታ ዝግጁ ነው!

እናንተስ ?

SHARE ||| @ETHIO_ARSENAL
20.9K viewsEʟᴀ Sᴀᴋᴀ, edited  20:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-13 23:07:12
ተጨማሪ ምስሎች

SHARE ||| @ETHIO_ARSENAL
20.1K views man.uelb x , 20:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-13 23:07:04
ተጨማሪ ምስሎች

SHARE ||| @ETHIO_ARSENAL
18.8K views man.uelb x , 20:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 21:42:03
አርሰናል በኢምሬትስ ከባየር ሙኒክ ጋር በነበራቸው ጨዋታ አንድም የባየር ሙኒክ ደጋፊ ወደ ሜዳ እንዳይገባ ቢከለከልም አንዳንድ የአርሰናል ደጋፊዎች በድብቅ ትኬት ለባየርን ደጋፊዎች መሸጣቸውን የተዘገበ ሲሆን አርሰናል ይህን ያደረጉትን ግለሰቦች እንደሚያግድ ይጠበቃል።[Sun Sport]

SHARE @ETHIO_ARSENAL
22.4K views x , edited  18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 21:21:28
|| የ አጥቂ ልዩነት !

- በእግርኳስ አንድ ግብ ጠባቂ ቢያንስ በሚመልሳቸዉ ኳሶች በግሉ ብቻ ለክለቡ በአመት ከ  11-13 ነጥቦች ማስገኘት አለበት ይባላል ። ግብ ጠባቂ ይሄን ያህል ልዩነት ካመጣ አንድ ትልቅ አጥቂ ደግሞ በግሉ ለክለቡ ምን ያህል ነጥብ እንደሚያመጣ አስቡት ። ዘንድሮ ሀላንድ ባይኖር ሲቲ ለ top 4 ከእነ ቪላ ጋር ነበር ፉክክሩ ። ሀላንድ ባገባቸዉ ብቸኛ የማሸነፊያ ጎሎች ብቻ ብዙ ነጥብ አግኝቷል ። ኑኔዝ እየሳተ እንኳን ለሊቨርፑል ብዙ ወሳኝ ነጥቦችን ሰጥቷል ለዋንጫ መፎካከራቸዉ ምክንያት እሱ ነዉ ። ይሄ የ አርሰናል ቡድን ላይ ሁሌ የሚያገባ አጥቂ ቢኖር የብዙ ነጥብ ልዩነት ነበረን ።

Well !

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
24.9K views𝙼𝚎𝚜𝚞𝚝 𝚂𝚊𝚖𝚒, edited  18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 21:12:31
የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ቡድን እጩ ውስጥ የገባው ማርቲን ኦዴጋርድ እንዲያሸንፍ ድምፅ እንስጠው ፤ ገብቶ ወደ ጎን እያደረግን የኦዴጋርድ ምስል ሲመጣ vote ሚለውን መንካት ብቻ ነው ኢሜል ዝባዝንኬ አያስፈልገውም።

ቮት የሰጣችሁ ፎቶ አስቀምጡ

https://www.uefa.com/uefachampionsleague/player-of-the-week/#/

SHARE @ETHIO_ARSENAL
24.9K viewsቴዎድሮስ, edited  18:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 21:05:44
|| ያለ ሁነኛ አጥቂ አርሰናል !

- ከቅርብ ደቂቃዎች በፊት ታማኙ ለክለባችን ቅርብ የሆነዉ ጆን ክሮስ አርሰናል ሁነኛ አጥቂ የማስፈረም ዕድሉ ጠባብ ነዉ ሲል ዘግቧል ። ይልቁኑ ካይ ሀቨርትን በዛ ቦታ በማጫወት ወደፊት ተስፋ ያለዉ በቀላሉ የሚገኝ ታዳጊ አጥቂ ይፈልጋል የሚል መረጃን አክሏል ። መጀመሪያ እንዳየሁት ቀልድ ነዉ የመሰለኝ ፤ በእርግጥ የዝዉዉር ጊዜዉ ገና ነዉ ነገር ግን ይሄን ማሰብ ይከብዳል ። በመጀመሪያ ካይ ሀቨርት አጥቂ አይደለም [ false 9 ] በአማርኛ ሀሰተኛ አጥቂ ያ ማለት መስሎ እንጂ ሆኖ የማይጫወት ሲቀጥል ለ ታዳጊ አጥቂ እነ ባሎጉን አይነት የ ሀሌ ኢንድ አጥቂዎች ነበሩ ።

- የሲቲ መንገድ ይመስላል ። ሲቲ የሊጉን ዋንጫ ቢበላም ትልቁን ዋንጫ ለመሳም እንደ ሀላንድ አይነት ጨካኝ አጥቂ አስፈልጎት ነበር ። እኛ ደግሞ በ ሀሰተኛ አጥቂ ሊጉንም አልበላንም ዋስትናም የለንም ። እርግጥ ነዉ ያለ አጥቂ ብዙ ጎል አግብተናል ነገር ግን አሁንም ሁነኛ አጥቂ ቢኖረን ኖሮ የጣልናቸዉን ነጥብ ባልጣልን ቢያንስ አሁን በ 5 ነጥብ እንርቅ ነበር ብዬ አስባለዉ ። የአምናዉም ዋንጫ ባልባከነ ነበር ። አንድ ቡድን ትልቅ ዋንጫ ለማሳካት ተፈጥሮአዊ አጥቂ ያስፈልገዋል ባይ ነኝ ።

- ቻምፒዮንስ ሊግ የሚወዳደር ክለብ ደግሞ ትልቅ አጥቂ ልዩነት የሚፈጥር ሰዉ ያስፈልገዋል ። በእርግጥ 100 በላይ አዉጥቶ መግዛት ቢከብድም ብዙ አማራጮች ነበሩ ። ነገር ግን መረጃዉ ከገንዘብ አንፃር ሳይሆን ካይ ሀቨርትን እዛ ቦታ ላይ ለማጫወት በማሰብ ነዉ የሚለን ይሄ ይበልጥ አስገራሚ ያደርገዋል ።

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
24.3K views𝙼𝚎𝚜𝚞𝚝 𝚂𝚊𝚖𝚒, 18:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 20:55:12
የአርሰናል የአጥቂ ስፍራ ለመሸፈን የተመረጡ ተጨዋቾች

ራፋኤል ሊያዎ
ቤንጃሚን ሴስኮ
ኢቫን ፈርጉሰን
ሳንቲያጎ ጄሚኔዝ
ጆሽዋ ዚሪክዚ ተጠቃሽ ናቸዉ::

SHARE @ETHIO_ARSENA
24.3K views shu jr , 17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 20:44:27
|| አርሰናሎች የ19 አመቱን ወጣት አጥቂ ኢቫን ፈርጉሰንን ይወዱታል ። ነገር ቅድሚያ የሚሰጠው ከሳካ እና ማርቲኔሊ ጋር ሊፎካከር የሚችል የክንፍ መስመር ተጫዋች የመሆን ዕድሉ ከፍተኛ ነው ። በተጨማሪም እንደ ዙቢሜንዲ አይነት ከራይስ ጋር በጥልቅ አማካይ ክፍል ውስጥ ለረጅም ጊዜ እንዲጣመሩ ይፈለጋል ። [ ጆን ክሮስ ]

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
25.0K views𝙼𝚎𝚜𝚞𝚝 𝚂𝚊𝚖𝚒, edited  17:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ