Get Mystery Box with random crypto!

ETHIO ARSENAL

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_arsenal — ETHIO ARSENAL
ርዕሶች ከሰርጥ:
Epl
Size
Northlondonderby
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_arsenal
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 279.53K
የሰርጥ መግለጫ

–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.
–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________
📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Mex_classic

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2024-04-09 13:42:22


"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
22.6K views𝓑𝓮𝓴𝓲 𝓒𝓵𝓪𝓼𝓼𝓲𝓬 , edited  10:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-09 13:29:44
እንዴ ዊሎ

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
23.2K views𝓑𝓮𝓴𝓲 𝓒𝓵𝓪𝓼𝓼𝓲𝓬 , edited  10:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-07 09:00:16
ዴቪድ ኦርኔስታይን [አትሌቲክስ]፡-

"አርቴታ ካይ ሃቨርትዝን የማስፈረም ፉክክርን መርቷል ሪያል ማድሪድ እና ባየር ሙኒክ ሃቨርትዝን የማስፈረም ፍላጎት ቢኖራቸውም ካይ ሃቨርትዝ ግን ፍላጎቱ አርሰናልን መቀላቀል ብቻ ነበር።"

@ETHIO_ARSENAL | #HAVERTZ
12.9K viewsᴋᴀɪ ᴋᴀʟᴇʙ, 06:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-07 08:55:42
አርሰናል ባየርንን ማያልፍበት ምንም ምክንያት የለም !

የማክሰኞ ምሽቱን ጨዋታ አርሰናል ማሸነፍ ብቻ ወደ ቀጣዩ ዙር ያሳልፈዋል።ለምን አርሰናል ኤምሬትስ ላይ ሙኒክን ካሸነፈ አሊያንዝ ላይ ተከላክሎ ሳይሸነፍ መውጣት ይችላል።

የተከላካይ መስመሩ በጣም የማይበገር ነው።አርቴታም ይህን እያስመለከተን ነው ከትላልቅ የሚባሉ ክለቦች ጋር ተከላክሎ ነጥብ ይዞ መውጣት የሚችል ቡድን መሆኑን አስመልክቶናል።ስለዚህ ኤምሬትስ ላይ በምንም አይነት ውጤት ማሸነፍ ከቻለ ይህ የተናገርኩት ማይሆንበት ምንም ነገር የለም።

[Gary Lineker]

SHARE| @ETHIO_ARSENAL
13.5K viewsÄbrē§ĥ , edited  05:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-07 08:54:44
አርሰናል ከብራይተን ጋር በነበረዉ ጨዋታ 3.23 ግብ የሚሆኑ ኳሶችን [expected goals] መፍጠር የቻሉ ሲሆን ይህ ደሞ ሮቤርቶ ዲዘርቢ በአሰልጣኝነት ዘመኑ ትልቁ ቁጥር ነዉ::

ABSOLUTE DOMINANT

SHARE @ETHIO_ARSENAL
13.2K views shu jr , edited  05:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-07 08:30:27
ጥሩ በመከላከል ዋንጫውን ማሸነፍ ይቻላል የሚባለው አባባል እውነት ነው ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ...

በ2024 በአርሰናል የተጋፈጥናቸው XG የተቆጠረብን ጎል አስገራሚ ስታቲስቲክስ። በአርሰናል እና በተቀሩት ቡድኖች መካከል ያለው ልዩነት በጣም ከፍተኛ ነው።

@ETHIO_ARSENAL | #OPTA
15.0K viewsᴋᴀɪ ᴋᴀʟᴇʙ, 05:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-07 08:18:37
|| የ ባየርን ደጋፊዎች በትላንት ጨዋታ የያዙት ፅሁፍ !

ለፍፃሜ እንደሚደርሱ እያሰቡ ነዉ !

SHARE @ETHIO_ARSENAL
15.9K views𝙼𝚎𝚜𝚞𝚝 𝚂𝚊𝚖𝚒, 05:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-07 08:00:53
|| ተዉ ቤን !

SHARE @ETHIO_ARSENAL
16.9K views𝙼𝚎𝚜𝚞𝚝 𝚂𝚊𝚖𝚒, 05:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-07 08:00:09
• ጠያቂ፦

ለዚህ ጨዋታ በተለየ መልኩ እዘጋጃለው ብለህ ነበር ስለዚህ ጨዋታ የታክቲክ ጦርነት ልታስረዳን ትችላለህ?

አርቴታ፦

"ተዘጋጅተንበት ነበር ምክንያቱም ዲ ዘርቢ ሊቨርፑል ከመዳው ውጪ ከብራይተን ጋር ሲጫወት ዲ ዘርቢ ይህንን ጨዋታ ተጫውቶ ነበር ነገር ግን ከዚህ በፊት አድርጎ የማያቀውን ነገር ዛሬ ከኛ ጋር አድርጎል።"

ጠያቂ፦ ታድያ አንተ ምን አረክ?

አርቴታ፦

"የሆነ ነገር ነበር አሁን አብቅቷል።"ሲል እየሳቀ ተናገረ በመቀጠል እውነቱን ለመናገር እነሱ በጣም ከባድ ተጋጣሚ ናቸው። ሲል ተናግሯል።

@ETHIO_ARSENAL | @KAI_KALEB
16.8K viewsᴋᴀɪ ᴋᴀʟᴇʙ, 05:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-07 07:31:05
• ከትላንትናው የአርሰናል እና ብራይተን ጨዋታ መጠናቀቅ በውሃላ የWho scored, sofa score እንዲሁም የfotmob የጨዋታ ኮከብ ካይ ሃቨርት መሆን ችሏል።

@ETHIO_ARSENAL | #HAVERTZ
18.4K viewsᴋᴀɪ ᴋᴀʟᴇʙ, 04:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ