Get Mystery Box with random crypto!

ETHIO ARSENAL

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_arsenal — ETHIO ARSENAL
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_arsenal
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 285.16K
የሰርጥ መግለጫ

–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.
–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________
📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Mex_classic

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 562

2022-05-14 07:23:32
እንዴት አደራችሁ .....

መልካም ቀን........

SHARE @ETHIO_ARSENAL
3.2K viewsKALU JR REPORTER, edited  04:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 00:53:18
ሳኦ ፖሎ ለማርኪኒዮስ አሁን ካለው ኮንትራት በ13 እጥፍ የበለጠ አዲስ ውል አቅርበውለት ነበር። ማርኪኒዮስ ግን ምላሽ ለመስጠትም ባለመፈለጉ 3.5 ሚሊየን ዩሮ በሆነ ዝቅተኛ ዋጋ ሊሸጡት ተገደዋል።[Thiago Fernandes]

"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
1.9K viewsHeny T, edited  21:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 23:16:25
በ3.5 ሚሊየን ዩሮ የዝውውር ሂሳብ አርሰናልና ሳኦ ፖሎ ከስምምነት ደርሰዋል። ተጫዋቹ እሁድ ከሚጫወተው የሳኦ ፖሎ ስብሰብ ውጪ ተደርጓል፤ኢዱ ጋስፐር ወደፊት ለሚኖሩ ዝውውሮች ሲል ከብራዚሉ ክለብ ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር ይፈልጋል ሲል ታማኝነት ያለው የብራዚሉ የመረጃ ምንጭ UOL ESPORTE ዘግቧል።

"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
5.0K viewsHeny T, 20:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 22:56:12
ኒኮላስ ፔፔ ወኪል መቀየሩን ይፋ አድርጓል። ሊውስ ፌረር የተጫዋቹ ወኪል ሆኗል።

"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
7.0K viewsHeny T, 19:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 22:54:20
አርሰናል ማርኪኒዮስን የግሉ ካረገ በኋላ በውሰት ሊሰጠው አስቧል። በተለይም ስፔን ላሊጋ ላለ ክለብ ሊሰጠው ይፈልጋል።[Sport Witness]

"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
7.1K viewsHeny T, 19:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 22:52:05
Sao Paulo Da Opressa የተባለ ለብራዚሉ ክለብ የቀረበ የመረጃ ምንጭ ሳኦ ፖሎ ማርኪኒዮስን በ3.5 ሚሊየን ዩሮ ለአርሰናል መሸጡን ዘግቧል።

ታማኝ የመረጃ ምንጮች ዜናውን እስኪያረጋግጡ እንጠብቃለን።

"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
7.2K viewsHeny T, 19:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 22:43:28
ብራዚላዊውን የክንፍ ተጫዋች ለማዘዋወር አርሰናልና ሳኦ ፖሎ የሚያደርጉት ንግግር ቀጥሏል። አዲስ ስብሰባ ዛሬ የተካሄደ ሲሆን ሙሉ ስምምነት ላይ ለመድረስ አሁንም መነጋገር ያሉባቸው ጉዳዮች አሉ።

የዝውውሩ ዋጋ 3 ሚሊየን ዩሮ ሲሆን ሳኦ ፖሎ ተጫዋቹን በነፃ ላለማጣት ሲሉ ለመሸጥ ዝግጁ ናቸው።[Fabrizio Romano]

ማርኪኒዮስ የመጀመሪያው ፈራሚ የሚሆን ይመስላል። ምንም እንኳን ተጫዋቹን በደምብ ባናቀውም ከብራዚል የሚወጡ እንደነ ቪኒሲየስ ጁኒየር፣ሮድሪጎና ሌሎችም ኮከቦችን አይተናል።

"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
7.9K viewsHeny T, edited  19:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 22:02:44
|| አርሰናል በዚህ ክረምት ታቫሬስን እና ሎኮንጋን በውሰት ለመስጠት ውሳኔ ላይ ደርሰዋል ! በነሱም ምትክም ጥራት ያላቸውንና ልምድ ያላቸውን ተጫዋቾች ለማምጣት ወስነዋል ! በሎኮንጋ ቦታ ላይ እነ ቴሌማንስ ሩበን ኔቬስን ማስፈረም ነው እቅዳቸው በተጨማሪም በታቫሬስ ቦታ አስደናቂውን የ18 አመት ታዳጊ አሮን ሆኪን ለማስፈረም አቅደዋል !

BUILDING THE TEAM

|| THE GUARDIAN ||

"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
11.1K views 𝕪𝕠𝕦𝕟𝕘 𝖋𝖑𝖎𝖕 ᴇᴢᴀɴᴀ , 19:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 21:46:42
MAGIC BETTING TIPS

ቤቲንግ መበላት ሰልችቶዎታል መች ይሆን ምበላው ብለው ተጨንቀዋል መፍትሄው እኛ ጋር አለ!!! በBETTING ቀመር ብዙ ልምድ ካላቸው TIPSTERS ጋር በጋራ አብረን ስለምንሰራ በአጭር ጊዜ ውስጥ ትርፋማ ይሆናሉ!!! OFFICIAL ቻናላችንን ይቀላቀሉ ገብተው አሰራራችንን ይዩት እኛ እንለያለን!!!



https://t.me/+QfqS3Kj-33VOImW-
12.1K views18:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 21:02:02
ማርቲን ኦዴጋርድ ስለቶተንሀሙ ጨዋታ !

በጣም ብዙ ሁኔታዎች አሉ ጨዋታው ላይ ተፅዕኖ ያሳደሩ ፤ ምንም አይነት እድል አልነበረንም በእንደዚህ ዓይነት ጨዋታ ላይ ፤ ብዙም ባላወራ እመርጣለሁ ፤ አሁን ሁሉ ነገር አልቋል ፣ ወደ ፊት ነው ማየት ያለብን ።

SHARE || @ETHIO_ARSENAL
15.7K views◈ᴊɪʙƦᴀɴ◈, 18:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ