Get Mystery Box with random crypto!

ETHIO ARSENAL — የቴሌግራም ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_arsenal — ETHIO ARSENAL E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_arsenal — ETHIO ARSENAL
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_arsenal
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 422.88K (መረጃው እስከ 18.10.2026)
ተመሳሳይ ቻናሎች ያልተመደበ
የሰርጥ መግለጫ

–The largest Arsenal Telegram channel in Ethiopia. Get instant updates on news. (Unofficial Fan channel ) ____________________ 📥 For Advertising : @EthioArsAds_bot https://telega.io/c/ETHIO_ARSENAL


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

24 jaan 2024
Picture 1 from ETHIO ARSENAL 2024-01-24 12:08:43
|| The great wall !

- በ አርሰናል ዝዉዉር ታሪክ ዉስጥ በጣም ብዙ ከተዘገቡ ዜናዎች መካከል የ ጋቢ ማጋሌሽ አንዱ ነዉ ። ጋቢ ማጋሌሽ ከሊል ወደ አርሰናል የሚለዉ ዜና የመጣ ሰሞን ዊሊያም ሳሊባ ወደ አርሰናል አልመጣም ነበር ። እና የዚህን ጀግና ተከላካይ ዩቲዩብ ላይ ስመለከት ሁለቱ ሊኖራቸዉ የሚችለዉን ጥምረት ሳይ በጣም ጓጉቼ ነበር ። የፈረመ ሰሞኑ ለ አስር ዓመት የመሀል ተከላካይ ጥምረት አገኘን ብዬ ፖስት አድርጌ ነበር ።

- ማጋሌሽ ዝዉዉሩ በትክክል በፎቶ ይፋ አልሆነም ፤ አስታዉሳለዉ ምሽት ነገር ላይ በደበዛዛ ሰለፊ ፎቶ ወደ አርሰናል መምጣቱ ተረጋገጠ ። የመጀመሪያዉ ጨዋታ ላይ ማለትም ከ ፉልሀም ግብ አስቆጥሮ አስገረመን ። ወኔዉ ፣ አልሸነፍ ባይነቱ ፣ ሲሳት ያለዉ ቁጭት ደግሞ ለክለብ ያለዉ ፍቅር ልዩ ነዉ ። ጋብሬል ማጋሌሽ አሁን ሊጉ ላይ ብሎም አለም ላይ ካሉ ምርጥ ተከላካዮች ጭምር ተሰልፏል ።

23 -28 ሚሊዮን ፓዉንድ በሚደርስ ብቻ ነዉ የፈረመዉ !


"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
15.4K views𝙼𝚎𝚜𝚞𝚝 𝚂𝚊𝚖𝚒, edited  09:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
14 dets 2022
Picture 1 from ETHIO ARSENAL 2022-12-14 12:11:33
አርሰናል ዱሳን ቭላሆቪችን የማስፈረም ፍላጎት የለውም ።

[ Dello Sport ]

SHARE @ETHIO_ARSENAL
7.6K views𝑠𝑢𝑟𝑎𝑓𝑒𝑙. , 09:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ

ተደጋግመው የሚነሱ ጥያቄዎች

ስለ ETHIO ARSENAL በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች

ETHIO ARSENAL (@ethio_arsenal) በ Telegram Store ካታሎግ ውስጥ የተዘረዘረ የቴሌግራም ቻናል ነው። በዚህ ገጽ ላይ ያለው «ወደ ቻናሉ ይሂዱ» አዝራር ቻናሉን በቴሌግራም በኩል ይከፍታል።
በዚህ ገጽ ላይ «ወደ ቻናሉ ይሂዱ» ይጫኑ ወይም በቴሌግራም @ethio_arsenal ብለው ይፈልጉ። ቻናሉን አሁንም መቀላቀል ይቻል እንደሆነ ቴሌግራም ራሱ ያሳያል።
የ Telegram Store ካታሎግ ለዚህ ገጽና ሊንክ ክፍያ አይጠይቅም። ቻናሉ ነፃ መሆኑን የሚወስነው በቴሌግራም ላይ ባለቤቱ ነው።
በካታሎጉ ውስጥ ለ ETHIO ARSENAL 422.88K ተመዝጋቢዎች ተመዝግበዋል (መረጃው እስከ 18.10.2026)። የአሁኑ ቁጥር በቴሌግራም ይታያል።
በካታሎጉ ውስጥ የ ETHIO ARSENAL ቋንቋ አማርኛ ተብሎ ተመዝግቧል።
አዎ፣ ተመሳሳይ ቻናሎች በዚህ ገጽ ከታች ተዘርዝረዋል።
ይህ ገጽ ስለ ETHIO ARSENAL የካታሎግ መረጃና የቻናሉን ሊንክ ያሳያል። ልጥፎቹ ራሳቸው በቴሌግራም ይነበባሉ።
ETHIO ARSENAL avatar
ETHIO ARSENAL @ethio_arsenal
በቴሌግራም ይክፈቱ