Get Mystery Box with random crypto!

ራፋቶኤል ምዕላድ - Rafatoel Initiative

የቴሌግራም ቻናል አርማ rafatoelinitiative — ራፋቶኤል ምዕላድ - Rafatoel Initiative
የቴሌግራም ቻናል አርማ rafatoelinitiative — ራፋቶኤል ምዕላድ - Rafatoel Initiative
የሰርጥ አድራሻ: @rafatoelinitiative
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.48K
የሰርጥ መግለጫ

ጥንታዊ ታሪክ።
ኢትኤል :ለኢትዮጵያ ትንሳኤ

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-06 20:59:04 እጅግ በጣም አስከፊ ከሆኑ በሽታዎች መካከል አንዱ ድብርት { Depression} ነው። አገር በቀል የእፅዋት ህክምናችን ለድብርት ብዙ ፍቱን መድኃኒቶች አሉት። በቀላሉ ከጓሯችን ከምናገኛቸው እፅዋት አንስቶ በርካታ ለድብርት ህመም የሚሆኑ የህክምና እውቀቶቻችን ላይ ትኩረት ያደረገውን የዛሬውን #ንድራ ፕሮግራም እንድትከታተሉ ጋበዝኳችሁ።



1.2K viewsRafatoel Worku, 17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 11:40:23

1.8K viewsRafatoel Worku, 08:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 21:22:35

2.3K viewsRafatoel Worku, 18:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 08:28:21

619 viewsRafatoel Worku, 05:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 07:51:34

643 viewsRafatoel Worku, 04:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 19:21:02

832 viewsRafatoel Worku, 16:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 17:15:18

1.5K viewsRafatoel Worku, 14:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 08:24:45

1.4K viewsRafatoel Worku, 05:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-13 06:59:55 መዝሙር 141::

ጤናማ የሕይወት ዘይቤ እንዲኖረን Self Hypnosis ወይንም በኔ አገላለፅ መድገም ወይንም በሌላ አገላለፅ ፀሎት በጣም አስፈላጊ ነው:: ስንፀልይ የምንደግማቸው ህቡዕ ስሞች ሀሳቦችና መልእክቶች ህይወታችንን ወደተሻለ አቅጣጫ የመምራት አቅም አላቸው:: ደስታ ጥንካሬ ተስፍ ሰላም ፍቅር ትእግስት የመሳሰሉት ፀጋዎች እናገኝበታለን:: ለዚህ ከሚረዱን መፅሐፍት መካከል አንዱ ደግሞ መዝሙረ ዳዊት ነው::
ምክንያት የሌለው ውስጣዊ ፍርሀት መረበሽ እና ጭንቀት ሲሰማችሁ መዝሙር 141 ሰባት ጊዜ በፍፁም ተመስጦና መረጋጋት ውስጥ ሆናችሁ ድገሙት:: መልእክቱንም ወደውስጣችሁ አስርፁት:: እርጋትን በመስጠት ረገድ ይርዳችኃል:: ይህን ለመፀለይ የግድ ፍርሀት ውስጥ እስክንዘፈቅ መጠበቅም አይገባንም:: እለት ተእለት ልምዳችን ብናደርገውም እናተርፍበታለን:: ይህ ከአበው ያገኘሁት ምክር ነው:: ተጠቀሙበት::

የግርጌ ማስታወሻ : self hypnosis አንድ ግለሰብ ንቁ አእምሮው ውስጥ ያሉ ሀሳቦችን እና ስሜቶችን በሌላ በአዲስ አስተሳሰቦች ለመተካት የሚጠቀምበት ሳይንስ ነው። ይህ ሳይንስ ተግባራዊ የሚደረገው ግለሰቡ አዲስ ማሰብ የሚፈልገውን ሀሳብና ስሜት በንግግር እንዲደጋግመው[ Repetition] ይደረጋል። ለምሳሌ እኔ ደካማ ነኝ የሚል ስሜት የሚሰማው ግለሰብ እኔ ጀግና ነኝ እያለ ለራሱ ስሜቱን ለራሱ በተደጋጋሚ እንዲነግረው ይደረጋል። ይህ መደጋገም[ Hypnotic Induction] ንቁ አእምሮው ጀግና ነኝ ብሎ እንዲቀበል ይረዳዋል። ውሸት ሲደጋገም እውነት አርጎ የመቀበሉ ሂደትም ሌላኛው ምሳሌ ነው። ይህ ስሜትን፣ ሀሳብን እና እውነትን የመደጋገም ህክምና Hypnotherapy በመባል ይታወቃል። ይህን ህክምና የኛ ሰው ጥንቆላ ብሎ ያንቋሽሸዋል።
አበው በዚህ ህክምና የተካኑ ነበሩ። በቅዱሳት መፅሐፍት ላይ ይሄን ያህል ጊዜ ድገመው የሚሉት አንቀፆች በደጋሚው ንቁ አእምሮ ላይ ተቀርፀው እንዲቀሩ የሚፈልጉ እምነቶችና ትምህርቶች ናቸው። አበው ዳዊት ድገሙ ብለው ይመክራሉ። ዳዊት የመድገም ጥቅም ምንድን ነው? ለምሳሌ ዳዊት በመዝሙሩ ስለ እግዚአብሔር ምህረት ያነሳል። ይህን ምዕራፍ በተደጋጋሚ መድገሙ ጥቅሙ በደጋሚው ንቁ አእምሮ ውስጥ የእግዚአብሔርን ምህረትና ቸርነት እንዲቀረፁ ነው። በሌላ ምሳሌ መንፈሳዊ የህክምና መፅሐፍት ላይ የእግዚአብሔርን ስሞች ብዙ ጊዜ ድገሙ የሚሉ ትእዛዞች አሉ። ይህ ታማሚውን በዚህ መልኩ ይረዳዋል። የታማሚውን ንቁ አእምሮን የያዘው ክፉ መንፈስ ፀጋና ሀይል ያላቸው በተደጋጋሚ በግለሰቡ ሲጠሩና ሲደገሙ የታማሚውን አእምሮ ለቅ እንዲወጣ ነው። በዚህ መልኩ በየፀበሉ ብዙ ሺዎች እየተፈወሱ ነው። መድገም ጥንቆላ አይደለም። ደጋሚም ጠንቋይ አይደለም። እኔ ጎበዝ ነኝ ብሎ እንደመድገም እኔ ሰነፍ ነኝ ብሎ መድገም እንደሚያስከትለው አሉታዊ ተፅእኖ ሁሉ የእግዚአብሔርን ስም ትተን የሳጥናኤልን የምንደግም ከሆነ እንዲሁ ውጤቱ የከፋ ነው። ስለዚህ የሚበጀንን መርጠን መድገም የደጋሚው ድርሻ ነው።

#ራፋቶኤል
2.1K viewsRafatoel Worku, 03:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-12 12:17:42

1.5K viewsRafatoel Worku, 09:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ