Get Mystery Box with random crypto!

ዴቪድ ኦርኔስታይን [አትሌቲክስ]፡- 'አርቴታ ካይ ሃቨርትዝን የማስፈረም ፉክክርን መርቷል ሪያል | ETHIO ARSENAL

ዴቪድ ኦርኔስታይን [አትሌቲክስ]፡-

"አርቴታ ካይ ሃቨርትዝን የማስፈረም ፉክክርን መርቷል ሪያል ማድሪድ እና ባየር ሙኒክ ሃቨርትዝን የማስፈረም ፍላጎት ቢኖራቸውም ካይ ሃቨርትዝ ግን ፍላጎቱ አርሰናልን መቀላቀል ብቻ ነበር።"

@ETHIO_ARSENAL | #HAVERTZ