Get Mystery Box with random crypto!

አርሰናል ባየርንን ማያልፍበት ምንም ምክንያት የለም ! የማክሰኞ ምሽቱን ጨዋታ አርሰናል ማሸነፍ | ETHIO ARSENAL

አርሰናል ባየርንን ማያልፍበት ምንም ምክንያት የለም !

የማክሰኞ ምሽቱን ጨዋታ አርሰናል ማሸነፍ ብቻ ወደ ቀጣዩ ዙር ያሳልፈዋል።ለምን አርሰናል ኤምሬትስ ላይ ሙኒክን ካሸነፈ አሊያንዝ ላይ ተከላክሎ ሳይሸነፍ መውጣት ይችላል።

የተከላካይ መስመሩ በጣም የማይበገር ነው።አርቴታም ይህን እያስመለከተን ነው ከትላልቅ የሚባሉ ክለቦች ጋር ተከላክሎ ነጥብ ይዞ መውጣት የሚችል ቡድን መሆኑን አስመልክቶናል።ስለዚህ ኤምሬትስ ላይ በምንም አይነት ውጤት ማሸነፍ ከቻለ ይህ የተናገርኩት ማይሆንበት ምንም ነገር የለም።

[Gary Lineker]

SHARE| @ETHIO_ARSENAL